Dejaf TV
Open in Telegram
1 709
Subscribers
-124 hours
+87 days
+5430 days
Posts Archive
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከዳግማዊ አሊ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 3ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! ሊንኩ 'ኮሜንት' ላይ ይገኛል። https://youtu.be/I2bnpR-Xx_k
1 709
ሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከዳግማዊ አሊ ጋር የነበረው የሦሥት ሳምንታት ቆይታ የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
የአራዳ ማዞሪያ የመጀመሪያው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል። ከዳዊት፣ ከዘላለምና ከአለኝታ ጋር ያሬድ ሹመቴና ሰላም አታላይም አሉ። ጠሪ አክባሪ ነውና እንድትታደም ጋብዘናል። https://youtu.be/56y4EktiBDc
1 709
የአራዳ ማዞሪያ የመጀመሪያው ክፍል ልክ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ለናንተ ይደርሳል🍾🍾🎊🎊🎊 ድንገቴ እንግዶቻችን ያሬድ ሹመቴና ሰላም አታላይም አሁን ተገልጠዋል:) ዳዊት ተስፋዬ፣ አለኝታ ለገሰ፣ እና ዘላለም ምፅላል ፋንቱ ከሁለቱ ድንገቴ እንግዶቻችን ጋር ይቀርባሉ። ጨዋታና ቁምነገር ተጣጥመው የምታዩበትን የመጀመሪያው የአራዳ ማዞሪያ ቆይታ በደጃፍ ቲቪ ላይ ለመታደም 2 ሰዓት ላይ እንገናኝ።
1 709
ከድሮ ጀምሮ የምንወዳቸውን አሁንም የገነኑትን panel talk shows የሚሏቸውን ዓይነት የጋራ ወሬ የያዘ ፖድካስት በደጃፍ ቲቪ ለመጀመር ስናስብ ብዙ ቆይተናል። ጊዜው ደርሶ የራሱ ቀለም ያለው “አራዳ ማዞሪያ” የተሰኘ ዝግጅታችን እሁድ ሰኔ 21 ይጀምራል። እሰካሁን ከኛ ጋር እንደሆናችሁት ሁሉ እሁድ ምሽትም አራዳ ማዞሪያጋ እንደንገናኝ ቀጠሮ አለን። የቅምሻ ሊንኩ ከታች 👇🏽 አለ። https://youtu.be/4NbNvcxbRi4
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከዳግማዊ አሊ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 2ተኛው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/7e2dlTEZo78
1 709
ሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከዳግማዊ አሊ ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከዳግማዊ አሊ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/wZ-tNFrfi_c
1 709
ገና በአፍላ ዕድሜው በኢትዮጵያ ሙዚቃ ደማቅ አሻራውን ማሳረፍ የቻለው ቤዚስቱ፣ የሙዚቃ አቀናባሪው፣ የሙዚቃ ፕሮድዩሰሩ፣ የሳውንድ ባለሙያው ዳግማዊ አሊ የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ ነው። ስለ ሙዚቃ ጅማሬው፣ ስለ 90ዎቹ ውብ የሙዚቃ ጊዜያት፣ እና እስካሁን ስለዘለቀው የመድርክና የሙዚቃ ቅንብር ጉዞው ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/qYza6UOT7Ec
1 709
የደጃፋችን ቤተኛው ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ በድጋሚ የ"ደጃፍ ከዳዊት ተስፋዬ ጋራ" እንግዳ ሆኖ መጥቷል:: ስለ ቸልተኝነትና አቅመቢስነት እንዲሰማን ስላደረገው ድባብ ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። ምሽት 1:30 ላይ ሸጋ ጨዋታቸው በደጃፋችን ላይ ይቀርባል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከጆኒ ራጋ (ዮሐንስ በቀለ) ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/GlqoGehdM0Q
1 709
ሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከጆኒ ራጋ (ዮሐንስ በቀለ) ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ደጃፍ ቲቪያችን ላይ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ከለጠፍን ልክ ዛሬ ግንቦት 26 (June 3/2022) አራት ዓመቱ ሆነ🎊🎉🎉 አብረን አይደል የተጓዘነው!? ታዲያ ጉዟችን እንዴት ነበር?
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከጆኒ ራጋ (ዮሐንስ በቀለ) ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/OFRkr4z3W0E
1 709
ተወዳጁ የሬጌ ድምፃዊ፣ የዜማና ግጥም ደራሲ፣ ሙዚቀኛ ጆኒ ራጋ (ዮሐንስ በቀለ) የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ ነው። በቅርቡ “ውሀ እና እሳት” የተሰኘው ሁለተኛ አልበሙን ከ20 ዓመት በኋላ ለአድማጮችና ለአድናቂዎቹ ያደረሰው ጆኒ ራጋ ስለ ልጅነቱ፣ ስለ ሙዚቃ ጉዞው፣ ስለ ሀገር ፍቅር…ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/2Z3ZAJRM_Vg
1 709
ሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/fT4hLGA3Lqo
1 709
ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ ነው። “ቀይ ባሕር ሲቀላ” የተሰኘ መፅሐፉን ለህትመት ያበቃው ዶ/ር ፍርድአወቀ ስለ ኤርትራ ጦርነትና ማሕበረሰባዊ ቀውሶቹ፣ ስለ ምፅዋ፣ እና ስለ ቀይ ባሕር ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
