en
Feedback
WeMind Ethiopia

WeMind Ethiopia

Open in Telegram

Comprehensive Mental Health Resources Across Ethiopia

Show more
1 193
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1030 days
Posts Archive
long story short, mental health issue has effective treatment. Via Eleni MB

ኦቲዝምን በጋቢ ``````````` ልጄ የልጅ ፍቅር ገላህን አጥቤ ቁርስህን አብልቸ አሰርኲህ በጋቢ ፤ አንጀቴን አስሬው ከዛዉ ካልጋዉ ግርጌ ካንተ አካባቢ። ልጀ የልጅ ዕዳ ልጀ የልጅ ፍቅር ፤ ጌታ
ኦቲዝምን በጋቢ ``````````` ልጄ የልጅ ፍቅር ገላህን አጥቤ ቁርስህን አብልቸ አሰርኲህ በጋቢ ፤ አንጀቴን አስሬው ከዛዉ ካልጋዉ ግርጌ ካንተ አካባቢ። ልጀ የልጅ ዕዳ ልጀ የልጅ ፍቅር ፤ ጌታ ሰጠኝ አንተን በጋቢ እንዳስር??? አልቀጥርልህ ሞግዚት የለኝ የምከፍለው ፤ አልጠብቅህ እኔ የለኝ የማበላህ የለም የምበላው። እንዳትጎዳብኝ እኔ የምችለው ላንተ ሚገባ የሚያስፈልግ ነገር፤ ስመጣ እንዳገኝህ ካልጋ እንድትቆየኝ ፤ በጋቢ ነው ማሰር። እኔ የምችለው የሚያስፈልግ ነገር… ጋዜጠኛ ሀይማኖት ሙሉጌታ “ኦቲዝምን በጋቢ” ታሪክ አንብባ የተሰማትን የገለጸችባቸው ስንኞች ````````````````````` አይኔን ተመልከተኝ ገጽ 88፣ በዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ @Gashaw_Aweke

ራስን ማጥፋት እና ራስን መጉዳት አሁን አየር ላይ ነው Clubhouse app አውርደው ይቀላቀሉ https://www.clubhouse.com/room/5dESzYEOdAhp4aLrO:Icb2gmerORM0kvYMD2m41IfXCZBu-JQ1AsyDx9pUfJA?utm_medium=ch_instant_invite&utm_campaign=lRcUHV631u6V1pU-vg7zdg-909063

ዛሬ ስራ ስገባ አይኔ ያረፈበት
ዛሬ ስራ ስገባ አይኔ ያረፈበት

እንኳን አደረሳችሁ! መልካም አዲስ ዓመት!
እንኳን አደረሳችሁ! መልካም አዲስ ዓመት!

photo content

፨ አጓጊ በጥልቀትና በስፋት የተሰጠ ትምህርት፨ ፨ በዘርፉ ብዙ የማስተማርና የህክምና ልምድ ባላቸው ሀኪሞች ፨ የሁለት ዋልታ ህመም [Bipolar disorder] ክፍል ሁለት ፨ ምልክቶቹ ምንድን ናቸ
፨ አጓጊ በጥልቀትና በስፋት የተሰጠ ትምህርት፨ ፨ በዘርፉ ብዙ የማስተማርና የህክምና ልምድ ባላቸው ሀኪሞች ፨ የሁለት ዋልታ ህመም [Bipolar disorder] ክፍል ሁለት ፨ ምልክቶቹ ምንድን ናቸው? ፨ ስንት አይነት የህመሙ አይነቶች አሉት? ፨ ህመሙ መለያዎች አሉት? በዶር ዮናስ ባህረጥበብ፤ በአ.አ.ዩ የስነ አእምሮ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና የህክምና መምህር በyoutube.com/@sitotapsy በቅርብ ቀን ያገኟቸዋል፡፡

፨ አጓጊ በጥልቀትና በስፋት የተሰጠ ትምህርት፨ ፨ በዘርፉ ብዙ የማስተማርና የህክምና ልምድ ባላቸው ሀኪሞች ፨ የንጥረነ ነገር ሱስ [Substance use disorder] ክፍል አንድ ፨ ሱስ ምንድን
፨ አጓጊ በጥልቀትና በስፋት የተሰጠ ትምህርት፨ ፨ በዘርፉ ብዙ የማስተማርና የህክምና ልምድ ባላቸው ሀኪሞች ፨ የንጥረነ ነገር ሱስ [Substance use disorder] ክፍል አንድ ፨ ሱስ ምንድን ነው፤ ሱስ እና አራጣ ብድርን ምን ያመሳስላቸዋል? ፨ የንጥረ ነገር ሱስ ምልክቶቹ እና ጉዳቱ? ፨ የንጥረ ነገር ሱስ ህመም ህክምናው እንዴት ነው? በዶር ግርማ ማሞ፤ በቅ. ጳውሎስ ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ የስነ አእምሮ ረዳት ፕሮፌሰር እና የህክምና መምህር youtube.com/@sitotapsy በቅርብ ቀን ያገኟቸዋል፡፡ @Gashaw_Aweke

እያነበብኩት ነው! ቅዳሜና እሁድ የሚጨርሱት "የሁሉ" የተሰኘ የአእምሮ ጤና ዋና ችግሮችን ከማህበራዊና ፖለቲካዊ ተግዳሮቶቻችን ጋር የሚዳስስ የልቦለድ መፅሃፍ ነው። በዶር ዳዊት አሰፋ በጃፈር እና ሀ
+2
እያነበብኩት ነው! ቅዳሜና እሁድ የሚጨርሱት "የሁሉ" የተሰኘ የአእምሮ ጤና ዋና ችግሮችን ከማህበራዊና ፖለቲካዊ ተግዳሮቶቻችን ጋር የሚዳስስ የልቦለድ መፅሃፍ ነው። በዶር ዳዊት አሰፋ በጃፈር እና ሀሁ የመፅሐፍ መደብር ያገኙታል @gashaw_aweke

ሁሉንም ማስደሰት አትችይም! ነፍስሽ ምን ያህል ንጹህ ብትሆን እንኳን አንዳንድ ሰዎች ….. ምን አልባትም ሳይረዱት …ምን አልባትም ሳያስቡበት…. ወደራሳቸው አስጠሊታና መርዛማ ዓለም ሊስቡሽ ይሞክሩ
ሁሉንም ማስደሰት አትችይም! ነፍስሽ ምን ያህል ንጹህ ብትሆን እንኳን አንዳንድ ሰዎች ….. ምን አልባትም ሳይረዱት …ምን አልባትም ሳያስቡበት…. ወደራሳቸው አስጠሊታና መርዛማ ዓለም ሊስቡሽ ይሞክሩ ይሆናል-- ምክንያቱም ብቻቸውን በዛ ዓለም ውስጥ መሆን ያስፈራቸዋል፡፡ በራስሽ የሰላም ውቂያኖስ ውስጥ መንሳፈፍ ከቻልሽ፤ እነዚህ ሰዎች ከራሳቸው አለም ወደ አንቺ ዓለም እንድትጎትቻቸው እጃቸውን ይዘረጉልሻል፡፡ @Gashaw_Aweke

አስተሳሰብህን መግራት ካልቻልክ፤ ስሜትህን በአስተሳሰብህ ይቀያየራል፡፡ ስሜትህ በተራው ባህሪና አስተሳሰብህን ይቆጣጠረዋል፣ ይለዋውጠዋል፡፡ ባህሪህ ሌላ የአስተሳሰብ እና ስሜት ለውጦችን ያስከትላል፡፡ ... በመጨረሻ ራስህን ድብርት እና ጭንቀት ላይ ታገኘዋለህ፡፡ @gashaw_aweke

አዲስ ፀሐይ አዲስ ንጋት አዲስ ተስፋ አዲስ ዓመት t.me/gashaw_aweke

ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ነሃሴ 27/2015 ቀን አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል፤ የዚህ ወር ርዕስም፡ “ስለሱስ እና ሱሰኝ
ወርሃዊው የሜንታል ሄልዝ አዲስ መርሃ ግብር ቅዳሜ ነሃሴ 27/2015 ቀን አትላስ አካባቢ በሚገኘው በአዶር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይደረጋል፤ የዚህ ወር ርዕስም፡ “ስለሱስ እና ሱሰኝነት ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች” የሚል ሲሆን የዚህ ወር እንግዳችን የስነልቦና አማካሪ የሆኑት ወ/ሮ ናርዶስ ማሞ ናቸው፡፡ ለመታደም ይህን መስፈንጠሪያ ይጫኑና ይመዝገቡ፡፡ https://forms.gle/EpY5jjAUmMpXTLjV7 The monthly Mental Health Addis’ event has come and it will be held on September 1, 2023 at Adore Addis Hotel (near Atlas) in the afternoon at 10:00 local time. This time topic is “Things We Need to Know about Addiction and Being Addicted.” Our guest speaker is the counseling psychologist Mrs. Nardos Mamo. To register and attend please fill this Google form: https://forms.gle/EpY5jjAUmMpXTLjV7 Follow us on Telegram: https://t.me/mhaddisababa

እውነታው፤ ሰዎች ሊያወድሱህ ከፈለጉ ከፈጣሪ በታች ያደርጉሀል፡፡ ሊዘልፉህ ከፈለጉ ደግሞ ሳጥናኤል የሚቀናበት ክፉ ያደርጉሀል፡፡ ከሰማሀቸው ራስህን የመሆን እድል አይሰጡህም፡፡ ሁሉም በፈለጉት መንገድ
እውነታው፤ ሰዎች ሊያወድሱህ ከፈለጉ ከፈጣሪ በታች ያደርጉሀል፡፡ ሊዘልፉህ ከፈለጉ ደግሞ ሳጥናኤል የሚቀናበት ክፉ ያደርጉሀል፡፡ ከሰማሀቸው ራስህን የመሆን እድል አይሰጡህም፡፡ ሁሉም በፈለጉት መንገድ ሊቀርጹህ መጥረቢያ ይስላሉ፡፡ ሜሪ ፈለቀ (ደራሲ) @gashaw_aweke

ራስን ከሌሎች ጋር የማወዳደር ዝንባሌ ካለህ ለራስህ ያለህን ግምት የበለጠ ይቀንሰዋል። ከየሰው ጋር በተገናኘህ ቁጥር ስለራስህ ራስህን እተቸኸው ትቀጥላለህ። አሮን ቲ ቤክ
ራስን ከሌሎች ጋር የማወዳደር ዝንባሌ ካለህ ለራስህ ያለህን ግምት የበለጠ ይቀንሰዋል። ከየሰው ጋር በተገናኘህ ቁጥር ስለራስህ ራስህን እተቸኸው ትቀጥላለህ። አሮን ቲ ቤክ

#መልካም_ዜና! 🛎 ስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል በሰውነት ውስጥ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮች እና አደንዛዥ እጾችን መመርመሪያ 🧪🧪 በማስገባት የሱስ ምርመራ መጀመሩን በደስታ
+2
#መልካም_ዜና! 🛎 ስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል በሰውነት ውስጥ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮች እና አደንዛዥ እጾችን መመርመሪያ 🧪🧪 በማስገባት የሱስ ምርመራ መጀመሩን በደስታ ሊያበስርዎት ይወዳል! ስጦታ! ✅ ቃል ሳይሆን ተግባር! ✅

ስታሸንፍ ነው ስትሸነፍ? <<መች ትመጣለህ, ፍቅር?>> ቢሉት <<መሸናነፍ ሲቀር!>> Red8

Gashaw Aweke is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: CME on approach and management of Bipolar disorder Time: Aug
Gashaw Aweke is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: CME on approach and management of Bipolar disorder Time: Aug 24, 2023 01:00 PM Nairobi Join Zoom Meeting https://us05web.zoom.us/j/82075799956... Meeting ID: 820 7579 9956 Passcode: sitota #Free

—••• ደስታ መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት ኀዘን መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት ሰውም መጣ ሄደ ፥ አየኹት አየኹት እኔ ነኝ ሳልሰለች ፥ ከእኔ ጋር ያለኹት © Henock Bekele