en
Feedback
WeMind Ethiopia

WeMind Ethiopia

Open in Telegram

Comprehensive Mental Health Resources Across Ethiopia

Show more
1 193
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1030 days
Posts Archive
Join Us for an Enlightening Event!✨ Curious about how sleep impacts mental health? Don’t miss this transformative event! Whet
Join Us for an Enlightening Event!✨ Curious about how sleep impacts mental health? Don’t miss this transformative event! Whether you're a mental health professional, a student, or simply interested in enhancing your understanding of sleep's role in mental health, this event is for you! Presented in collaboration with Alenelachehu Charitable Organization and ALX Ethiopia, the event will feature expert presentations, panel discussions, live music, and interactive games. Gain valuable insights to improve your mental wellbeing. Event Details: 📅 Date: Sunday, July 28th (ሐምሌ 21) 🕑 Time: 2:00 PM - 5:00 PM (ከ8፡00 - 11፡00 ሰአት) 📍 Location: HAYAHULET MAZORIA, Next to Golagul, Noah Real State Building 6th Floor, CITYPOINT ALX TECH HUB 🔗 Reserve your spot: bit.ly/4cWEgP0 📱For more info: +251965579192 or +251919186182

🧠 የመወያያ ርዕስ፡ ማሪዋና/ሀሺሽ - ምንነት፥ ከሱሱ ማገገም እና ግርሻን መከላከል 🎙 እንግዳ፡ አቶ ኤልያስ ካልአዩ [ከሱስ የማገገም አማካሪና አሰልጣኝ] 👨🏽‍⚕️ አወያይ፡ ዶ/ር መርዓት ግር
🧠 የመወያያ ርዕስ፡ ማሪዋና/ሀሺሽ - ምንነት፥ ከሱሱ ማገገም እና ግርሻን መከላከል 🎙 እንግዳ፡ አቶ ኤልያስ ካልአዩ [ከሱስ የማገገም አማካሪና አሰልጣኝ]   👨🏽‍⚕️ አወያይ፡ ዶ/ር መርዓት ግርማ እና ጋሻው አወቀ 📅 ቀን፡ ቅዳሜ ሐምሌ 13 🕒 ሰዓት፡ ምሽት 1፡00 📍መድረክ፡ ስጦታ የቴሌግራም ቻናል t.me/Sitotapsy እንዳያመልጥዎ! ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ https://t.me/Sitotapsy?livestream 🔗 ከዚህ በፊት ጫት ላይ የተደረገው ውይይት ካመለጠዎ ይህንን ይንኩ https://youtu.be/jb2VsF_0cG8?si=KTjdGEyIu4QFp3IN

🏆 Lifetime Achievement Award 🏆 EPA On behalf of Sitota Center for Mental Health Care, we proudly congratulate Dr. Yonas Bah
+5
🏆 Lifetime Achievement Award 🏆 EPA On behalf of Sitota Center for Mental Health Care, we proudly congratulate Dr. Yonas Bahiretibeb, Associate Professor of Psychiatry at Addis Ababa University and founder of Sitota Center, on receiving the Lifetime Achievement Award from the Ethiopian Psychiatrist Association. This honor reflects his outstanding contributions and dedication to advancing mental health care in Ethiopia.

photo content
+1

🟢ማሳሰቢያ፡ ለውይይት መድረክ ተጋብዘዋል ድባቴ እና ሱሰኝነት በወንዶች ላይ 📅 ቀን፡ እሁድ ሰኔ 16፣ 2016 📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ዮድ አቢሲኒያ አካባቢ, በሴፍ ላይት ኢኒሺዬቲቭ አዳራሽ
+1
🟢ማሳሰቢያ፡ ለውይይት መድረክ ተጋብዘዋል ድባቴ እና ሱሰኝነት በወንዶች ላይ 📅 ቀን፡ እሁድ ሰኔ 16፣ 2016 📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ዮድ አቢሲኒያ አካባቢ, በሴፍ ላይት ኢኒሺዬቲቭ አዳራሽ በጎግል አቅጣጫ ማሳያ ለመጠቀም፡ https://lnkd.in/efUDB3SR ሰኔ ወር የወንዶች የአዕምሮ ጤና ግንዛቤ ማስጨበጫ እንደመሆኑ መጠን ለዚህ ውይይት መድረክ ስንጋብዝዎት በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ይህ የውይይት መድረክ በአባቶቻችን፣ በወንድሞቻችን፣ በጓደኞቻችን፣ በሥራ ባለደረቦቻችን፣ በቤተሰቦቻችን ወይም በጎረቤቶቻችን ላይ የሚከሰተውን የድባቴ እና የሱሰኝነት ችግርን ከአዕምሮ ጤና ጋር ያለውን ግንኙነት በጥልቅ የሚዳሰስ ይሆናል፡፡ ይህንን ማስፈንጠሪያ https://lnkd.in/eBaBWwZw በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ፡፡ በጋራ በአዕምሮ ጤና ላይ ያለውን የተሳሳተ እና መጥፎ አመለካከት እንስበር፡፡ 🟢Attention All: Join us for an important discussion on "Depression and Substance Abuse in Men" 📅Date: June 23, 2024 📍Time: 8:30 PM – 11:00 PM Location: Addis Ababa, Bole, around Yod Abyssinia @Safe light initiative hub Google map: https://lnkd.in/efUDB3SR Since June is a male mental health awareness month, we are glad to invite you all to this insightful event. RSVP using this link https://lnkd.in/eBaBWwZw to secure your spot. Together we can break the stigma.

a
a

›› መድሀኒቶዎን ሀኪሞዎ እንደነገረዎት ይውሰዱ፡፡ ›› በስነ ልቦ ባለሙያ ያናግሩ፡፡ ›› መጋፈጥ የሚችሉትን ማህበራዊ ክስተቶችን ይምረጡ፤ ቀስ ራዎን እያለማመዱ ማህበራዊ ሁኒታቸውን እየጨመሩት፣ አርሱን እየተጋፈጡት፣ ይለማመዱ፡፡ ›› ጭንቀተዎ እንዳይታወቅብዎት የሚያደርዋቸውን ነገሮች ይተዋቸው፡፡ ለምሳሌ ከጓደኛሽ ጋር ለእራት ወጥተሸ ላብሽ እንዳይታይ ጃኬት ደርበሽ ከሆነ ጃኬቱ የበለጠ እንዲያልብሽ ያደርግሻል፡፡ ,, ምቾት ማጣትዎነ አይሽሹት፤፤ ይጋፈጡት እንጅ፡፡ ›› ለአከባቢዎና ለእረስዎ በጎ አመለካከት ያዳብሩ ›› ሲያወሩ አግባብ የሆነ የአይን ንኪኪ (eye contact) ማድረግን ይለማመዱ ጋሻው አወቀ (የስነ አእምሮ ባለሙያ) ሌሎች ንባቦችን ያግኙ፡ t.me/Gashaw_Aweke

የማህበር ፍራቻ ህመም (Social phobia, or socian anxiety disorder) 💡አንዳንድ ሰዎች ከማህበራዊ ንክኪዎች ራሳችንን ስንቆጥብ መቾት ይሰጠናል፡፡ ወጣ ስንል ‹‹አለባበሴ ያስፎግር ይሆን፤›› ‹‹ሰዎች ምን ይሉኛል፣›› ‹‹ብቁ አይደለሁም፤›› ‹‹እተች ይሆን››… አይነት ስሜቶች ሊሰሙን ይችሉ ይሆናል፡፡ እንደዚህ አይነት ስሜቶች እና ሀሰቦች አእሞሮአችንን ተቆጣጥረው አስፈላጊ ክንውኖችን ከማድረግ የሚከለክሉን ከሆነ ምን አልባትም ወደ ህመም ደረጃ አድገው ሊሆን ይችላል፡፡ 💡 የማህበር ፍራቻ ህመም ማለት በሰው ፊት የሚያዋርድ ነገር ላደርግ እችላለሁ ብሎ በማሰብ ማህበራዊ ግንኙነቶችን መተው ወይም ከፍ ባለ ምቾት-ማጣት ዉስጥ መሆን ማለት ነው፡፡ 💡 መሸበሩ/ጭንቀቱ፤ እተቻለሁ፣ ይሳቅብኛል፣ ሞኝ እና አላዋቂ እባላለሁ፣ ተርበትብቼ ዝቅ ያለ ግምት ይሰጠኛል፣ እዋረዳለሁ ከሚል ፍራቻ ይመጣል፡፡ 💡 እነዚህ ስሜቶች በተለያዩ አጋጣሚዎች አጋጥመውን ያውቃሉ፡፡ መደበኛ የዕለት ስራዎቻች ላይ ችግር በሚፈጥር ድግግሞሽና ሀይለኝነት ካጋጠሙን ግን የህመም ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ 💡ፍራቻው የሽብረት ምልክቶች (sign and symptoms of panic attack) አሉት - መተንፈስ አለመቻል፣ - የመታነቅ ስሜት፣ - ላብ በላብ መሆን፣ -የሰውነት ግትር መሆን፣ -የእጅ መንቀጥቀት፣ - የፊት መቅላት፣ - የድምጽ መቀየር - የልብ ምት መጨመር… 💡 ግለሰቦቹ ብቻቸውን፣ ከጓደኛ ወይም ከቤተሰብ ጋር ሲሆኑ ይህ ፍራቻ አያሳዩም፡፡ ማህበራዊ መድረክ ላይ ሲሆኑ ወይም ለመሆን ሲያስቡ ጭነቀት፣ ፍረሀት ውስጥ ይገባሉ፡፡ 🧠 የተለመዱ የተዛቡ አስተሳሰቦች ›› የሚያሳፍሩ ምልክቶችን (ላብ፣ የፊት መቅላት..) እሳይቼ እዋረዳለሁ ›› ስህተት እሰራለሁ ›› ሌሎችን የሚያዋርድ ነገር አደርጋለሁ ›› አሉታዊ (negative) ትችት ይደርስብኛል ብዙዎን ጊዜ የሚፈሩ ማህበራዊ መድረኮች/ክስተቶች ️ - በህዝብ ፊት መናገር፣ መቆም ወይም መራመድ ️ - ድግስ፣ ሰርግ፣ በዓላት… ላይ መገኘት ️ - ከተከበረ (ስልጣን ያለው) ሰው ጋር መገናኘት ️ - ከሰው ጋር ወግ መጀመርና መቀጠል ️ - የፍቅር ጓደኝነት መጀመር (dating) -️ ስልክ ማናገር ️ - የስራ መጠይቅ ማድረግ ️ - ቅሬታን፣ አለመስማማትን ወይም - የግል ሀሰብን መግለጽ እና የዐይን ግንኙነት መፍጠር -️ በሰው ፊት ስራ መስራት፣ መጻፍ፣ መመገብ፣ መሽናት፣ የጋራ መጸዳጃ ቤቶችን መተቀም -️ በሰው ፊት ስህተት መስራት፣ ️ - መውደቅ (አዳልጦን ወድቀን ከመነሳት ይልቅ ሰው አየኝ አላየኝ የተሳቀቅን….ሃሃሃሃ) የሚያሳድረው ተጽኖ ✧ በዙዎች ሳያገቡ ይቀራሉ (በተለይ ወንዶች) ✧ ከቤት ሳይወጡ ለመኖር መገደድ ✧ ድብርት፣ ሱስ ውስጥ መደበቅ (ለመደፋፈር በሚል…)፣ ለራስ ዝቅተኛ ግምት መኖር፣ ሩካቤ (sex) ላይ ችግር መፈጠር… ✧ ለአካላዊ ህመም መጋለጥ (በተለይ የልብ ህመም…) ✧ ከስራ ወይም ትምህርት ለማቋረጥ መገደድ፣ ዝቅተኛ የስራና ትምህርት ውጤት ✧ የስራ ዕድገትን መቀበል ይፈራሉ፤ራሳቸውን ሰው በማይባዛባቸው ስራዎች ብቻ ይወስናሉ- ስርጭቱ ✧ ከስርጭት አኳያ፤ ከጭንቀት ህመሞች (anxiety disorders) አንደኛ፣ ከአጠቃላይ የአእምሮ ሕመሞች/እክሎች 3ኛ ደረጃን ይዟል ✧ በጾታ የሰፋ ልዩነት ባያሳይም ሴቶች በትንሹ በለጥ ይላሉ (3 ለ 2) ✧ በአብዛኛው ጊዜ በአስራዎቹ እና በሀያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ይጀምራል ✧ ሥር እየሰሰደደ የሚሄድ እና በራሱ የማይጠፋ ነው፡፡ ✧ ከሌሎች የጭንቀት እክሎች (anxiety disorders)፤ እጽ መጠቀም ከስብዕና ዕክሎች (በተለይ avoidant personality disorder)፤ ድባቴ (depression)… ወዘተ ጋር አብረው ይዳበላሉ (አብረው ይገኛሉ) 💡 አይናፋርነት እና ማህበራዊ ፍራቻ ተመሳሳይ መስለው ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ልዩነታቸውን በሰንጠረዙ ይመልከቱ፡፡ አይናፋርነት ለማህበራዊ ፍራቻ አንድ አጋላጭ ነገር አድርገን መውሰድ እንችላለን፡፡ መንስኤ/አጋላጭ ነገሮች ተመራማሪዎች መንስኤው ሙሉ በሙሉ ያልተረዱት ቢሆንም የሚከተሉት አጋላጭ ነገሮቹ ናቸው፡፡ ስነ-ሕይወታዊ (biological) ▪ ዘረመል (Genetic) ▪ የተዛቡ የአእምሮ የኬሚካል ስርዓቶች ስነ-ልቦናዊ (Psychological Factors) ▪ ከልጅ አስተዳደግ ጋር የተያያዙ - የተገደበ ባህሪ (behavioral inhibition)፡- የልጆች ያልተለመዱ ቦታዎች ዘንዲ ሲወሰዱ ጭምት የመሆን ዝንባሌ፡፡ - ልጅን ከመጠን በላይ መቆጣጠር እና ፍቅርን መግለጽ አለመቻል - ወላጅ አልባ መሆን (በተለይ ወንዶች ላይ) - የወላጆች ግጭትና ፍቺ (በተለይ ሴቶች ላይ) - በልጅነት ወቅት የነበረ የንግግር ችግር ▪ አይናፋርነት ▪ የድሮ አጋጣሚዎችን በመመርኮዝ ለራስ እና ለአከባቢ በጎ ያልሆነ አስተያየት መኖር ቅድመ ሁኔታዎች (DSM 5TR crieteria of SAD) ›› አንድ ሰው የማህበር ፍራቻ (social phobia) አለበት የሚባለሁ የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች (criteria) ሁሉንም ካሟላ ነው፡፡ 1. ምን አልባት ትችት ሊኖርባቸው በሚችሉ ቦታዎች ላይ የሚኖር የተለየ ፍርሀት ወይም ጭንቀት ሲኖር 2. ፍራቻው ወይም ጭንቀቱ እተቻለሁ ወይም የሚያዋርድ ነገር አደርጋለሁ ከሚል ስጋት ሲመጣ 3. ማህበራዊው መድረክ ሁሉጊዜ ጭንቀቱን/ፍርሀቱን የሚያመጣ ከሆነ 4. ማህበራዊው መድረክ ላይ ላለመገኘት መጣር ካለበት 5. ጭንቀቱ/ፍርሀቱ ተመጣጣኝ ያልሆነ፣ የተጋነነ ከሆነ (ከማህበረሰቡ የአኗኗር ዘይቤ ጋር ሲወዳድ) 6. 6 ወር ወይ ከዛ በላይ ከሆነው 7. ስራ ወይም ህይወት ላይ ችግር ካመጣ 8-10. ፍርሀቱ/ጭንቀቱ ከእጽ፤ ሌላ አካላዊ ህመም፣ ወይም ሌላ የአእምሮ ህመም ጋር የማይያያዝ ከሆነ ህክምናው የመድሀኒት ህክምና (pharmacotherapy) 💊 SSRI (paroxetine [highly studies], sertraline, fluoxetine [inconsistent efficacy]) 💊 SNRI (venlavaxine) 💊 MAOI (phenelzine [considered as second line for its need of diet restriction and broad drug-drug drug interaction]) 💊 Benzodiazepines (clonazepam, Alprazolam, [comorbidity should be taken into considration]) 💊 Beta blockers (propronalol) የንግግር ህክምና (psychotherapy) ✧ Cognitive behacioral therapy (ግንዛቤ-ባህሪያዊ ህክምና ብለን እንተርጉመው?) 💡 የመድሀኒት ህክምና እና የስነ ልቦና ህክምና አንድ ላይ ተደርገው ሲሰጡ፣ በተናጥል ከሚሰጡት ይልቅ የበለጠ ውጤት አላቸው፡፡ መከላከያ መንገድ ▪ ያንብቡ፣ ግንዛቤ ይጨብጡ፣ ይለማመዱ (መልካም የሆነ የልጅ አስተዳደግ፣ የቤተሰብ አመራር ጥበብ… ) ▪ ልጆችዎን ከሚከተሉት ነገሮች ይጠብቋቸው ✧ ወሲባዊና አካላዊ ትንኮሳ ✧ልክ ካልሆኑ ልጅ አስተዳደጎች (ስሜትን የሚጎዱ ግሳጼዎች፣ ቁጣዎች፣ ቅጣቶች፣ ከመጠን በላይ መቆጣጠር ወይም ጭራሽ ትኩረት መንሳት) ✧ የቤተሰብ መለያየት ▪ በማንኛውም ልጅ ላይ የሚደረግ አሉታዊ ነገሮችን ሲያዩ ጥብቁና ይቁሙለት እንደ ጉርሻ (Tips)…

የአእምሮ ጤና ተሟጋች የሆነው እና የቤተሰብ የአእምሮ ደህንነት ላይ ለመስራት በዝግጅት ላይ የሆነው ሜንታል ሄልዝ አዲስ “የአባቶች የአእምሮ ጤና፡ የቤተሰብ ብርታት” በሚል መሪ ቃል ተከታታይ ዝግጅቶ
የአእምሮ ጤና ተሟጋች የሆነው እና የቤተሰብ የአእምሮ ደህንነት ላይ ለመስራት በዝግጅት ላይ የሆነው ሜንታል ሄልዝ አዲስ “የአባቶች የአእምሮ ጤና፡ የቤተሰብ ብርታት” በሚል መሪ ቃል ተከታታይ ዝግጅቶችን ለማዘጋጀት እየተዘጋጀ ነው፣ ይህም አባቶች ጤናማ እና ብርቱ ቤተሰብ በማጎልበት ረገድ ስለሚጫወቱት ወሳኝ ሚና አፅንዖት ለመስጠትም ያለመ ነው። ዝግጅቱን በአለም አቀፍ የአባቶች ቀን ሰኔ 9/ 2016 ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ብዙ አባቶች በተገኙበት አባትነትን በመዘከር የመክፈቻ ፕሮግራም ይደረጋል፡፡ እንዳያመልጥዎ!

Figuring out if someone's experiences are spiritual enlightenment or a mental health problem can be tricky. This video explai
Figuring out if someone's experiences are spiritual enlightenment or a mental health problem can be tricky. This video explains some differences. https://youtu.be/-F5Q9MbfuTc

Talk to yourself like you would to someone you love @gashaw_aweke
Talk to yourself like you would to someone you love @gashaw_aweke

photo content

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ መልካም የስቅለት በዓል @Gashaw_Aweke
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ መልካም የስቅለት በዓል @Gashaw_Aweke

ማሳቀቅ አቁሙ! ============== - የአእምሮ ህክምና መድሀኒት የሚወስዱ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - ቴራፒ(የስነ ልቦና ህክምና) የሚያደርጉ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - የአእምሮ ህመም ምልክት የ
ማሳቀቅ አቁሙ! ============== - የአእምሮ ህክምና መድሀኒት የሚወስዱ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - ቴራፒ(የስነ ልቦና ህክምና) የሚያደርጉ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - የአእምሮ ህመም ምልክት የሚያሳዩ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - የሱስ ህክምና እየወሰዱ ያገረሸባቸውን ሰዎች ማሳቀቅ አቁሙ! - ሲጨነቁ ለመረጋጋት እኛ ከምጠቀማቸው ዘዴዎች ሌላ የሚጠቀሙ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - ጥቃት የደረሰባቸውን ሰዎች ማሳቀቅ አቁሙ! - መከፋታቸውን በሳቅ የሚሸፍኑ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - ራሳቸውን ይቆርጡ ስለነበረ አሁን ጠባሳ ያላቸውን ሰዎች ማሳቀቅ አቁሙ! - ራሳቸውን የማጥፋት ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ማሳቀቅ አቁሙ! - ስለ አእምሮ ህመማቸው በግልፅ የሚናገሩ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! - ስለ አእምሮ ህመማቸው መናገር የማይፈልጉ ሰዎችን ማሳቀቅ አቁሙ! ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!! ዶ/ር ዮናስ ላቀው

photo content

Trauma reenactment(የጥቃት አዙሪት) **** 'ሌላሰው' ከተሰኘው የዶክተር ምህረት ደበበ መጽሃፍ አንድ ታሪክ ላይ ተመስርተን አጭር ዳሰሳ እናድርግ:: በመጽሃፋ ምዕራፍ 25 ላይ ምስጢረ ከዶክተር ሌላሰው ጋር ስላልተሳኩ የፍቅር ግንኙነቶቿ እና ለምን አስቸጋሪ ወንዶች አፈቀርንሽ በሚል ሰበብ እስኪታክታት እንደሚከታተሏትና ሰላሟን እንደሚነሷት ግራ እንደገባት ታዋየዋለች:: በንግግሯ መሃል በአፍላነቷ በቅርብ የቤተሰብ አባሏ የደረሰባትን የመደፈር አደጋ ታነሳ እና.. አሁንም ድረስ የደፋሪዋን ጥላ እየተከተለች የምትኖር ያህል እንደሚሰማት ትገልጻለች:: ዶክተር ሌላሰው ይሄንን ታሪኳን በ Sigmund Freud Repetitive compulsion/Trauma reenactment (የአደጋ አዙሪት/ድግግሞሽ) ጽንሰ ሃሳብ ያብራራላት ይመስላል:: የደረሰባት አደጋም ለራሷ፣ ለሌሎች በአካባቢዋ ስላሉ ነገሮችና ስለ መጻኢው  ያላትን አረዳድ እንዴት ሊለውጠው እንደቻለ ይገልጽላታል:: በዚህ ሂደት ውስጥም መብቷን የሚጥሱ ነገሮች ቢያጋጥሟት እንኳን 'እኔ እንዲህ ስለሆንኩ ነው..' የሚል የበታችነት ስሜትና ራስን የመውቀስ ዝንባሌ ስለሚያይልባት ለመብቷ ጥብቅና ለመቆም እንደተቸገረች..ይህም ለተጨማሪ አደጋዎችና የመብት ጥሰቶች ሊያጋልጣት እንደሚችል ያስረዳታል:: ገጽ 260...'አንዳንድ ሰዎች ሰብአዊ ክብራቸውን የሚገፏቸውና እንደፈለጉ የሚጫወቱባቸውን ሰዎች እንኳ እንደ አውነተኛ አፍቃሪ የማየትና  በስቃይ ውስጥ የመኖር ዝንባሌ ሊያሳዩ ይችላሉ....' ይላታል:: ይህም ለወንዶች ያላት ዝንባሌ እንዲዛባ እና የፍቅር ግንኙነቶቿም ያልተሳኩ እንዲሆኑ እንዳደረገባት ያስረዳታል:: ይህ የጥቃት አዙሪት/ድግግሞሽ በልጅነታቸው ባልበሰለ አዕምሯቸው ጾታዊ/አካላዊ/ስነልቦናዊ ጥቃትን ባስተናገዱ ሰዎች ላይ ይስተዋላል:: ከጽሁፋ እንደተረዳሁት፣ ምስጢረ Complex PTSD የሚመስል ችግር ውስጥ እያለፈች ይመስላል:: ስለ Complex PTSD እና የህክምና ሂደቱ በቀጣይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ:: አሻም! ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው-የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት https://www.facebook.com/DrEstif https://t.me/DrEstif

ቀጣዩ የስጦታ ወግ ‘ጥሩ እንቅልፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል’ የሚል ይሆናል፨ ውይይቱን በስጦታ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ይከታተሉ፥ ይሳተፉ፥ ይጋብዙ! ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ https://t.me/Sit
ቀጣዩ የስጦታ ወግ ‘ጥሩ እንቅልፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል’ የሚል ይሆናል፨ ውይይቱን በስጦታ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ይከታተሉ፥ ይሳተፉ፥ ይጋብዙ! ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ https://t.me/Sitotapsy?livestream

It's okay to not be okay! when you're feeling very anxious, depressed, alone, hopeless, please seek help - talk to people - d
It's okay to not be okay! when you're feeling very anxious, depressed, alone, hopeless, please seek help - talk to people - don't deal with it alone! some things are beyond our capacity. let's pay attention to our feelings/hearts/spirit. help each other. help yourself. Artist Munit Mesfin

photo content

A Portrait of A Young Ethiopian Lady; A Bipolar Med-student. . Hmmmm….i Dont know how to broach this topic …Let’s just begin with this imprudent introduction of mine. My name is Fasika Alemayehu, 5th year Medical student in Addis Ababa University, school of medicine in Ethiopia. And fortunately or say it unfortunately am bipolar (Type I). . I have been diagnosed with manic depression about 2 years ago, quite a disaster honestly. It was during my surgery clinical rotation (my favorite – infact i wanted to be a cardiothoracic surgeon). Unfortunately, i was manic and reckless and had done lots of staff to seniors that i end up repeating the year. A very trembling experience; Its when i learnt that physical illness is much better than mental. Why? Because physical you get sympathy but mental illness you get stigma, judgment,pity, to be seen as a wicked or cursed, a sinner and especially in developing countries like Ethiopia mentally ill person is presumed to be possessed by the demons (I have experienced this first hand). To my dismay, the dehumanization is not only seen in the society but also in some psychiatric wards and even by some imbecile psychiatrists. . Bipolar or manic depression according to American Psychiatric Association Diagnostic and statistical manual (DSM V) definition; it is a group of brain disorders that causes extreme fluctuation in a person’s mood, energy and ability to function. BD is a category that includes three different conditions; Bipolar I, II and cyclothymic disorder. For further information Google it. In short it is a chronic severe mental illness that requires life time struggle. Yes i know it seems obscene. The good news is its manageable. How? I really don’t know frankly speaking am still struggling. . I dont know what kept me going however, am a striving patient with a proper professional Help: I try to read books related to the illness, my proximity to the medical world as a student helped me a lot. I am grateful for my support system, I have 5 altruistic Best friends and supportive family. I am on a mood stabilizer and antidepressants. My Psychiatrist is Dr. Yonas Bahretibebe (who is a humble and intelligent gentleman with a fatherly figure, authour of aynen temelketegn (a book about autism), currently writing a book about Manic-depression and owner of sitota psychiatric center) my psychiatrist who doesn’t like labeling. Labeling here means – your name is your illness. . And then i read the book ‘The silver lining play book’ which narrates the romance between a bipolar and unipolar depression couple. It made me to realize the silver lining of my illness! That is, it is a disease of scientists and artists, it is highly associated with higher IQ, creativity and good memory. Which causes which, is still a controversy. And during depression we know pain, and sadness, it makes us understanding and caring. Overall, we have hope! . Furthermore, I am a medical student. I have easy access to books, videos, psychiatrists, psychologists and so on. And I would be pleased to share my struggle with others, so that they know it is possible to have a healthy and productive life and to say “you are not alone!”. . According to Richard P. Bentall Associate professor of clinical psychology(author of Madness explained), he demonstrates that there is no clear dividing line between sanity and insanity. Some of us need a cocktail of tablets to look sane, some shower, some holywater … You name it. The point is we all have our own issues. I believe this blog will help those who are on the same boat. Mental health is achievable: In other words, look at me am doing this so can you! . Stay tuned with the coming stories… Cheers!