Abu abdullah Ibnu Areb-As Selefiy
Open in Telegram
ለተፈጠርንበት አላማ(ለተውሂድ) ቅድሚያ እንስጥ.... 🍃ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ﴾ “አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን (እምነቱን) እንዲገነዘብ ያደርገዋል።” 📚 ቡኻሪ (3116) ሙስሊም (1037) ዘግበውታል http://t.me/Abuhibeti_bot አስታየት ካሎት👆👆
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
809
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
ክፍል (03)
"የአህባሾችን ቅጥፈትና ውዥንብር በተመለከተ የሰጠው ምላሽ"
🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል- ኬሚሴ (አቡ ሓቲም)""
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
✍አንተን ለማስደሰት ብሎ
ብዙ መስዋእት የከፈለን ልብ
አትጉዳ/አታሳምም።
https://t.me/Abu_Abdellah_As_Selefiy
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 #العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية-٢٢
✸| ክፍል 22
📄 من قوله "وفي ((الصحيحين)) عن ابن مسعود رضي الله عنهم قال : ... إلى ..." (ص:٨٩-٩٢ - ت:الشيخ رسلان)
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/6078
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/6049
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌 ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🗓 ዛሬ ማክሰኞ ጁማደል ኡላ 21-1445 ሂጅሪ (25 -03-2016) የተሰጠ ደርስ ነው
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
📍ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
&
http://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
💦💦 ከንቱ ምኞት✍✍✍
ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ ከንቱ ምኞቶች*
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
" ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ "
[ሱረቱ ነበእ 40]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
" ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ)
ባስቀደምኩ ኖሮ "
[ሱረቱል ፈጅር 24]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
" ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ "
[ሱረቱል ሃቀህ 25]
⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
" ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ
ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ "
[ሱረቱል ፉርቃን 28]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
" ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን
መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ "
[ሱረቱል አህዛብ 66]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
" ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ "
[ሱረቱል ፉርቃን 27]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
" ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ
ከነሱ ጋር በሆንኩ "
[ሱረቱ ኒሳእ 73]
☞ ሁሉም የሟቾች ምኞቶች ናቸው
ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው
ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው
ጥሩን ነገር መስራት ይመኛሉ ።
አላህ ሆይ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ ጠብቀን ያረብ!! አሚን 🤲🤲
https://t.me/Abu_Abdellah_As_Selefiy
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
✍እንባህን ለመደበቅ ስትል
ልትስቅ ትችላለህ እንዲሁም ደህና መሆንህን
ለማሳየት ፈገግ ልትልም ትችላለህ‥
ነገር ግን ውስጥ አዋቂ የሆነ ምትደብቀውንና
ግልፅ የምታወጣውን የሚያውቅ ጌታ አላህና
ጭንቀትህንና ሀዘንህን ለጌታህ ንገረው
( إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ )
" እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም
ሁሉ ያውቃልና ፡፡"
[አል-አዕላ 7]
https://t.me/Abu_Abdellah_As_Selefiy
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
(( ክፍል 019 ))
አዲስ የኪታብ ደርስ 👆👆
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
📚 جناية التميع على المنهج السلفي
📚ጂናየቱ ተምይዕ አላ አል-መንሃጂ አስ-ሰለፍ
✍ تأليلف፡- الشيخ العلامة عبيد بن عبد الله بن سليمان الجابري رحمه الله تعالى
✍ ፀሐፊ፦አሸይኽ አል-አላማህ ኡበይድ ቢን አብዲላህ ቢን ሱለይማን አል-ጃቢሪይ ረሒመሁሏህ
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/7915
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
💦ሁሌ ሚሆን ነገር የለም
🥀ሁሌ ደስታ እንደሌለ ሁሉ ሁሌ ሃዘን የለም !
🥀ሁሌ ጥጋብ እንደሌለ ሁሉ ሁሌ ረሃብ የለም !
🥀ሁሌ ስኬት እንደሌለ ሁሉ ሁሌ ውድቀት የለም !
🥀ሁሌ መሳቅ እንደሌለ ሁሉ ሁሌ ማንባት የለም !
🥀ሁሌ ድል እንደሌለ ሁሉ ሁሌ ሽንፈት የለም!
🥀ዱንያ እንዲህ ናት ከሁለቱም ታስጎነጭሀለች። ከታገስክ ከጣፍጩ መጎጨትህ አይቀርምና ታገስ !!!
✍ አቡ ሂበቲ
https://t.me/Abu_Abdellah_As_Selefiy
