cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

Show more
Advertising posts
930
Subscribers
+324 hours
+87 days
+2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሌላን አትገዙ! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 11፥2 እንዲህ በላቸው፡- «አላህን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ እኔ ለእናንተ ከእርሱ የተላክሁ አስጠንቃቂ እና አብሳሪ ነኝ፡፡» أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا اللَّهَ ۚ إِنَّنِي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ وَبَشِيرٌ ሚሽነሪዎች ኢየሱስ እንደሚመለክ ለማስመሰል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማይደረምሱት መሬት የለም፥ "በ"ኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ" የሚለውን ሐረግ "ለ"ኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ" በሚል እያንሸዋረሩ ይረዳሉ ያስረዳሉ። ነገር ግን ጳውሎስ ያስቀመጠው በዚህ መልኩ አይደለም፥ እስቲ ከኢሳይያስ ኃይለ-ቃል እንጀምር! ፈጣሪ፦ "ጕልበት ሁሉ "ለ"-እኔ ይንበረከካል" እያለ ይናገራል፦ ኢሳይያስ 45፥23 ጕልበት ሁሉ "ለ"-እኔ ይንበረከካል። "ለእኔ" የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! "ለ" እና "በ" ሁለት የተለያዩ መስተዋድዶች ናቸው፦ ፊልጵስዩስ 2፥10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ "በ"-ኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ። "በ" የሚለው መነሻ ቅጥያ ላይ ያለ መስተዋድድ በኢየሱስ ስም ለአብ መንበርከክን ያሳያል እንጂ ለኢየሱስ መንበርከክን አያሳይም። ለምሳሌ፦ ኤፌሶን 5፥20 "በ"-ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንን እና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ። አምላክና አባት የተባለው እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስለ ሁሉ ይመሰገናል፥ አሁንም ኢየሱስ "በ" በሚል መስተዋድድ አስመላኪ እንጂ "ለ" በሚል መስተዋድድ ተመላኪ አይደለም፦ ቆላስይስ 3፥17 እግዚአብሔር አብን "በ"-እርሱ እያመሰገናችሁ። የሚመሰገነው አብ በማን ነው? ስንል "በ"-ኢየሱስ ነው። "በ" የሚለው መስተዋድድ አስምሩበት!  እግዚአብሔር አብ "በ"-ኢየሱስ ይመሰገናል፦ ሮሜ 1፥8 አምላኬን "በ"-ኢየሱስ ክርስቶስ አመሰግናለሁ። ጳውሎስ አምላኩን እግዚአብሔርን በኢየሱስ ክርስቶስ ያመሰግናል። ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ የምስጋናን መሥዋዕት የሚቀርበው "ለ"እግዚአብሔር "በ"ክርስቶስ እንደሆነ ይናገራል፦ ዕብራውያን 13፥15 እንግዲህ ዘወትር "ለ"-እግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ "በ"-እርሱ እናቅርብለት። "በ" አስመላኪ ሲሆን "ለ" ደግሞ ተመላኪ ነው። ብቻውን ጥበብ ላለው "ለ"-እግዚአብሔር ክብር የሚሰጠው "በ"-ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፦ ሮሜ 7፥25 "በ"-ኢየሱስ ክርስቶስ በጌታችን "ለ"-እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። ሮሜ 16፥27 ብቻውን ጥበብ ላለው "ለ"-እግዚአብሔር "በ"-ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን! አሜን። "በ" የሚለውን "ለ" ብሎ ከተረዱት እንግዲያውስ "በ"-ጽዮን" የሚለውን  "ለ"-ጽዮን" ብለው መረዳት ይኖርባቸዋል፦ መዝሙር 65፥1 አቤቱ "በ"-ጽዮን ለአንተ ምስጋና ይገባል።  לַמְנַצֵּ֥חַ מִזְמֹ֗ור לְדָוִ֥ד שִֽׁיר׃ לְךָ֤ דֻֽמִיָּ֬ה תְהִלָּ֓ה אֱלֹ֘הִ֥ים בְּצִיֹּ֑ון ዋናው ነጥብ ጉልበት ሁሉ የሚንበረከክ ለኢየሱስ ስም ሳይሆን በኢየሱስ ስም ለፈጣሪ ነው። ስለዚህ ኢየሱስ አስመላኪ እንጂ ተመላኪ አይደለም፥ ለፈጣሪው ተንበርክኮ የሚያመልክ አካል ተመልሶ ተመላኪ አይሆንም። ኢየሱስ እራሱ በጉልበቱ ተንበርክኮ እና በፊቱ ተደፍቶ ወደ ፈጣሪ ይጸልይ ነበር፦ ማቴዎስ 26፥39 ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀ እና ሲጸልይ። ሉቃስ 22፥41 ከእነርሱም የድንጋይ ውርወራ የሚያህል ራቀ፥ ተንበርክኮም። ሸብረክ እና ብርክክ ብሎ ለፈጣሪው ሡጁድ የሚወርድ ኢየሱስ እራሱ አምላኪ መሆኑን ይህ ጥቅስ ጉልኅ ማሳያ ነው። እናንተም እንደ ኢየሱስ አሏህን እንጂ ሌላን አትገዙ፦ 11፥2 እንዲህ በላቸው፡- «አላህን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ እኔ ለእናንተ ከእርሱ የተላክሁ አስጠንቃቂ እና አብሳሪ ነኝ፡፡» أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا اللَّهَ ۚ إِنَّنِي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ وَبَشِيرٌ ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
Show all...
ወሒድ የንጽጽር ማኅደር

ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!

★***★ ኢየሱስ ማለት ይህ ነው እውን ይህን ሰው አምላክ ነው ማለት አግባብ ነውን?? ★** ኢየሱስ ትንሳኤ መቼ እንደሆነ አያውቅም ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም   — ማርቆስ 13፥32 ★** ኢየሱስ ከራሱ ምንም ነገር ማድረግ አይችልም እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና   — ዮሐንስ 5፥30 ★** ኢየሱስ ደካማ ነው     በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ   — ዮሐንስ 4፥6 ★** ኢየሱስ እንቅልፋም ነው እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት   — ማርቆስ 4፥38 ★** ኢየሱስ  ይበላል ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴²እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ ከማር ወለላም ሰጡት ⁴³ ተቀብሎም በፊታቸው በላ* ኢየሱስ  ወሃ ይጠማል /ይጠጣል *ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት*፤”   — ዮሐንስ 4፥7 ★**  ኢየሱስ በመጨረሻም ለእግዚአብሔር ይገዛል ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል   — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28 ኢየሱስ በግልጽ እኔ እግዚአብሔር አይደለሁም ብሎዋል ኢየሱስም፦እኔን  ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም   — ማርቆስ 10፥18 ★** ለኢየሱስ አምላክ አለው በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ይህም፦ አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው*”   — ማቴዎስ 27፥46 ★** ለኢየሱስ የዘር ሐረግ አለው ለአምላክ እንዴት የዘር ሐረግ ይኖረዋል? የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ   — ማቴዎስ 1፥1 ★** ኢየሱስ ይራባል አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ   — ማቴዎስ 4፥2 ★** ኢየሱስ በሰይጣን ይፈተናል ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው   — ማቴዎስ 4፥1 ★**  ኢየሱስ ያለቅሳል ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ   — ዮሐንስ 11፥35 ★** ኢየሱስ ይተክዛል ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ ትጉም አላቸው   — ማርቆስ 14፥34 ★***★ ኢየሱስ እውን ተሰቅሏልን? በሰቀሉትም ጊዜ” ቅድሚያ የአራቱ ወንጌላት ተራኪዎች ጊዜን የሚቆጥሩት በዕብራውያን አቆጣጠር ብቻ መሆኑ ሊጤን የሚገባው ጉዳይ ነው፤ የሮማውያን አቆጣጠር አንዳንዶች ይጠቀሙ ነበር የሚለው ቅጥፈት የታሪክ፣ የአውድና የባህል ማስረጃ የለውም፤ ይህ ቅጥፈት ግጭትን ለመደበቅ ሆን ብሎ ግምታዊ ነው፤ ለምሳሌ ማርቆስ የዕብራዊያን አቆጣጠሩ ኢየሱስ ተሰቀለ የተባለበት በዕብራውያን 3 ሰአት ነው ይለናል፦ ★** ማርቆስ 15፥25 “”በሰቀሉትም ጊዜ” “”ሦስት ሰዓት”” ነበረ። ★**ማርቆስ 15፥33 “ስድስት ሰዓትም”” በሆነ ጊዜ፥ እስከ “”ዘጠኝ ሰዓት”” በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ። 34 “”በዘጠኝ ሰዓትም”” ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ በዚህ ሁለም ይስማማል፤ ኢየሱስ ተሰቀለ የተባለው ከ ቀኑ ጠዋት 3 ሰአት ነው፤ ከዮሃንስ ዘገባ ጋር ፍጭቱን ከማየታችን በፊት ዮሃንስ የሚጠቀመው የዕብራውያን አቆጣጠር መሆኑን በአፅንኦትና በአንክሮት እንመልከት፦ ዮሐንስ 1፥40 መጥታችሁ እዩ አላቸው። መጥተው የሚኖርበትን አዩ፥ በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ፤ “አሥር ሰዓት” ያህል ነበረ። ዮሐንስ 4፥6 በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ “”ጊዜውም ስድስት ሰዓት”” ያህል ነበረ። ድካም ያለበት ቀትር ስድስት ሰአት የዕብራውያን አቆጣጠር እንጂ የሮማውያን አቆጣጠር አይደለም፤ ምክንያቱም የሮማውያን ስድስት ሰአት የዕብራውያን ከምሽቱ 12 ሰአት አሊያም ከጎህ 12 ሰአት ነው፤ ይህን ሃቅ ይዘን የዮሃንስ ዘጋቢ ጋር ኢየሱስ ስድስት ሰአት ላይ እንኳን ሊሰቀል ይቅርና ገና ህዝቡ ስቀለው እያሉ ይጮኹ እንደነበር ይተርካል፦ ዮሃንስ 19፥14-15 ለፋሲካም የማዘጋጀት ቀን ነበረ፤ “ስድስት ሰዓትም” የሚያህል ነበረ፤ አይሁድንም፦ እነሆ ንጉሣችሁ አላቸው። እነርሱ ግን፦ አስወግደው፥ አስወግደው፥ “”ስቀለው”” እያሉ ጮኹ። ጥያቄአችን፦ የቱ ትረካ ነው ትክክል? በሰቀሉት ጊዜ 3 ሰአት ነበረ ብሎ የሚተርከው የማርቆስ ዘጋቢ ወይስ 6 ሰአት ላይ ገና አልተሰቀለም ብሎ የሚተርከው የዮሃንስ ዘጋቢ? t.me/muhammedchannel
Show all...
በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

☞በኡስታዝ ሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ኦዲዮና ቪዲዮ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኛሉ ወደሌሎችም ያስተላልፋሉ ምንዳውን ከዓለማቱ ጌታ ከአላህ ያገኛሉ

. ⚠️ ማስታወሻ! 🔘 ዓሹራን ለመፆም ያቀዳችሁ! 🗓 ነገ #ሰኞ ሙሐረም 9ኛው እና #ማክሰኞ ደግሞ ሙሐረም 10ኛው [ዓሹራ] ነው። የዓሹራ ቀን ፆም በሐዲስ እንደመጣው ያለፈውን አንድ ዓመት ወንጀል ያሰርዛል።  አሏህ ይወፍቀን። 📨 ሌሎችን በማስታወስ በአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
Show all...
◼️②☞ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል الأصول الثلاثة ◾️ሶስቱ መሰረቶች ◾️ ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈ قال الشافعي رحمه الله تعالى: "لو ما أنزل الله حجة على خلقه إلا هذه اسورة لكفتهم". وقال البخاري__ رحمه الله تعالي:- "باب: اعلم قبل القول والعمل؛ والدليل قوله تعالى: {فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ} (محمد:١٩)، فبدأ بالعلم"، قبل القول والعمل. ◼️(ኢማሙ) ሻፊዒይ ➌ የላቀው አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ በፍጡሩ ላይ ከዚች ምእራፍ ውጭ ሌላ ባያወርድ ኖሮ በርግጥም ትበቃቸው ነበር፡፡" (አልኢስቲቃማህ፡ 482) ➍ (ኢማሙ) አልቡኻሪ ➎ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ "ርእስ፡ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል፡፡ ማስረጃውም የላቀው (ጌታ) እንዲህ ማለቱ ነው፦ {እነሆ ከአላህም በስተቀር እውነተኛ አምላክ እንደሌለ እወቅ፡፡ ለወንጀልህም ምህረትን ጠይቅ፡፡} (ሙሐመድ፡ 19) (አስቀድሞ) በእውቀት ጀመረ፡፡" (ሶሒሑል ቡኻሪ፡ 1/24-25) ከንግግርም ከተግባርም በፊት (ማለት ነው)፡፡ __ ◾️➌ ኢማሙ አሽሻፊዒይ ስማቸው ሙሐመድ ኢብኑ ኢድሪስ ይባላል፡፡ በ 150 ዓመተ ሂጅራ ዛሬ የፍልስጤም ግዛት በሆነችው ጋዛ ውስጥ የተወለዱ ሲሆን የሞቱት ደግሞ በ 204 ዓመተ ሂጅራ ግብፅ ውስጥ ነው፡፡ አሽሻፊዒይ የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘር ሲሆኑ የሁለተኛው የሂጅሪያ ክፍለ ዘመን የተሀድሶ አራማጅ ናቸው፡፡ ከአራቱ የፊቅህ መዝሀቦች ውስጥ አንዱ የሆነው የሻፊዒያ መዝሀብ ወደሳቸው የሚጠጋ ነው፡፡ የኢማሙ ማሊክ ኢብኑ አነስ ተማሪ ሲሆኑ የኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል ደግሞ ሸይኽ ናቸው፡፡ ◾️➍ ስለዚህ ሰዎች ባጠቃላይ አትራፊና ከሳሪ ተብለው ለሁለት ይከፈላሉ ማለት ነው፡፡ ለዚህም ምክንያቱ ተገልጿል፡፡ ለተገለፁት አራት ነገሮች በሚኖራቸው አያያዝ ሰዎች የሚኖራቸው ትርፍና ኪሳራ ይለያያል ማለት ነው፡፡ ◾️➎ አልኢማም አልቡኻሪ ስማቸው ሙሐመድ ኢብኑ ኢስማዒል ነው፡፡ የተወለዱት በ194 ዓመተ ሂጅራ ቡኻራ ውስጥ ነው፡፡ ቡኻራ የዛሬዋ ኡዝቤኪስታን ውስጥ የምትገኝ ከተማ ነች፡፡ የቲም ሆነው ከእናታቸው ጋር ነው ያደጉት፡፡ የሞቱት ደግሞ በ 256 ዓመተ-ሂጅራ ሰመርቀንድ አካባቢ ነው፡፡ ሰመርቀንድም ኡዝቤኪስታን ውስጥ የምትገኝ ከተማ ናት፡፡ በኢማም አልቡኻሪ የተሰበሰበው ሶሒሕ አልቡኻሪ በትክክለኛነቱ ከቁርኣንና ከሐዲስ በመቀጠል ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዝ ድንቅ ጥንቅር ነው፡፡ ኢንሻአላህ ክፍል ሶስት ይቀጥላል ..... https://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
Show all...
ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

ውይይት 💻ኢየሱስ በቁርአን እና በባይብል 🎙ሙከሚል VS 🎙 ሮቤል 🎙ናዝራዊ ወጣት ነኝ 📲https://t.me/mukamil12
Show all...
record.ogg19.59 MB
የወንድም አሚርን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፋላቹ 🤝 https://t.me/Hardsalafi
Show all...
🍓 3
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈ الأصول الثلاثة 💫💫 ሶስቱ መሰረቶች 💫💫 ✿✿✿✿✿✿✿✿✿ ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈ #የሸይኽ_ሙሐመድ_ኢብኑ #ዐብዲልወህሃብ_አጭር_የህይወት #ታሪክ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲልወሃብ አላህ ይዘንላቸውና በ1115 ዓመተ ሂጅራ ተወልደው በ1206 ዓመተ ሂጅራ ነው የሞቱት፡፡ ቁርኣንን ገና አስር አመት ሳይሞላቸው ያፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ መካ፣ መዲናህ፣ አልአሕሳእ፣ በስራ፣ በግዳድ ተጉዘዋል፡፡ የተወለዱትም የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል ውስጥ፡፡ ለደዕዋ የሚያግዛቸውን እውቀት ከገብዩ በኋላ በቀጥታ ወደ ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁ ላይ አሳልፈዋል፡፡ የደዕዋቸው ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን በኢስላም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር፡፡ የተውሒድ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶም የልፋታቸውን ውጤት በአይናቸው ለማየት በቅተዋል፡፡ ሸይኹ ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያተኮሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ወራሾቻቸውም ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸውን ተወጥተዋል፡፡ ሸይኹ ረሒመሁላህ ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣን እና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም፡፡ ለእያንዳንዱ ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል፡፡ በየመሀሉ የቀደምት ዑለማዎችን ንግግር ጣል ማድረጋቸውን በቀደምቶቹ ፍኖተ ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ አስተሳሰብ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ በቂ መስክር ነው፡፡ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲልወህሃብ ረሒመሁላህ (1115-1206 ዓ.ሂ.) ሶስቱ መሰረቶች 📖 አል ዑሱሉ ሰላሳ የመጀመሪያው ምዕራፍ 💡ምዕራፍ አንድ 📋 ①☞ አራት አንኳር ነጥቦችን ማወቅ ②☞ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀድማል ③☞ ሶስት አንኳር ነጥቦችን ማወቅ ④☞ ቀጥተኛው ሃይማኖት የኢብራሂም ሃይማኖት ነው ⑤☞ ጌታን ማወቅ ⑥☞ የአምልኮት አይነቶች ለምሳሌ ⑦☞ የአምልኮት ማስረጃዎች ⑧☞ የኢስላም ሃይማኖትን በማስረጃዎ ማወቅ ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈ بسم الله الرحمن الرحيم እጅግ በጣም ርህሩህና አዛኝ በሆነው አላህ ስም __ اعلم رحمك الله أنه يجب علينا تعلم أربع مسائل. المسألة الأولى: العلم: وهو معرفة الله، ومعرفة نبيه صلى الله عليه وسلم، ومعرفة دين الإسلام بلأدلة. المسألة الثانية: اعمل به. المسألة الثالثة: الدعوة إليه. المسألة الرابعة: الصبر على الأذى فيه. [#አራት_አንኳር_ነጥቦችን_ማወቅ] እወቅ! አላህ ይዘንልህና፡፡ አራት አንኳር ነጥቦችን ማወቅ በኛ ላይ ግዴታ ነው፡፡ (እነሱም)፦ ▪️ #የመጀመሪያው_አንኳር_ነጥብ፦ እውቀት ነው፡፡ እሱም አላህን ማወቅ፣ ነብዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ማወቅ እና የኢስላም ሃይማኖትን በማስረጃዎቹ ማወቅ ነው፡፡ ➊ ▪️ #ሁለተኛው_አንኳር_ነጥብ፦ በሱ (ባወቁት) መስራት ነው፡፡ ▪️ #ሶስተኛው_አንኳር_ነጥብ፦ ወደ እሱ መጣራት ነው፡፡ ▪️ #አራተኛው_አንኳር_ነጥብ፦ በሱ (በደዕዋ) ሳቢያ በሚያጋጥሙ አስቸጋሪ ነገሮች ላይ መታገስ ነው፡፡ والدليل قوله تعالى: بسم الله الرحمن الرحيم { وَٱلْعَصْر ۞ِ إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لَفِى خُسْر ۞ۖ إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوْا۟ بِٱلْحَقِّ وَتَوَاصَوْا۟ بِٱلصَّبْر}ِ ٍ (ለነዚህ አራት ነጥቦች) ማስረጃው የላቀው (አላህ) እንዲህ ማለቱ ነው፦ እጅግ በጣም ርህሩህና አዛኝ በሆነው አላህ ስም፡፡ {በዘመን እምላለሁ! በእርግጥ ሰው ሁሉ በክስረት ውስጥ ነው፡፡ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሰሩት፤ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡} (አልዐስር፡ 1-3) ➋ __ ◼️➊ እነዚህ ሶስት ጉዳዮች እያንዳንዱ ሰው ሲሞት በቀብር ውስጥ የሚጠየቃቸው ጥያቄዎች ናቸው፡፡ ፈተናውን ለማለፍ ከቃል ማነብነብ ባለፈ እምነትን የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ እዚህ ላይ ጥቅል በሆነ መልኩ ነው የቀረቡት፡፡ ወደፊት ዘርዘር ባለ መልኩ ይመጣሉ፡፡ ◼️➋ በዚች ምዕራፍ ውስጥ አራቱም ነጥቦች ተወስተዋል፡፡ 1. {እነዚያ ያመኑት ሲቀሩ} በሚለው ውስጥ እውቀት አለ፡፡ ማመን ማወቅን ይጠይቃልና፡፡ 2. {መልካሞችን የሰሩት ሲቀሩ} በሚለው ውስጥ ባወቁት መስራት አለ፡፡ 3. {በእውነትም አደራ የተባባሉት ሲቀሩ} በሚለው ውስጥ ወዳወቁት መጣራት አለ፡፡ 4. {በመታገስም አደራ የተባባሉት ሲቀሩ} በሚለው ውስጥ በደዕዋ ሂደት ላይ በሚያጋጥሙ ፈተናዎች ላይ መታገስ አለ፡፡ በደዕዋ ላይ የሚሰማራ ሰው እነዚህን አራት ነጥቦች በውል ሊረዳና በተግባር ሊያስገኝ ይገባዋል፡፡ ኢንሻአላህ ክፍል ሁለት ይቀጥላል https://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
Show all...
ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቁርዓን ከአሏህ ዘንድ ለመሆኑ አሳማኝ ነጥቦች | ክፍል -3 | ኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ https://youtu.be/mFFXKkP0YkY?si=oq6QpyVzjHd4Mbkl
Show all...
00:54
Video unavailableShow in Telegram
መፅሐፍ ቅዱስ መበረዝ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ በርዘንዋል እያሉ ነው ቄሶች😂😁 http://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
Show all...
3.63 MB
👍 1
01:02
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ ጥያቄ ለክርስቲያኖች▩▯ " እግዚአብሔር ከሰራው ስራ በሰባተኛው ቀን አረፈ አላህስ"?       ◍ በወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Show all...
11.49 MB
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.