cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

💚❤️ማንኛውም የሪስቨር sw የስልክ እና ቲቪ app 💛የትኛውም የዲሽ መረጃ ❤️አዳዲስ Biss Key እና ፍሪኩየንሲ እና ፈጣን መረጃዎች ከኛ ያገኛሉ ማንኛውንም ስርቨር ስትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ @Yoniwg

Show more
Advertising posts
1 792Subscribers
-324 hours
-157 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተወዳጁ LEG M18HD ሪሲቨር ገበያ ዋለ ጥራቱን ጠብቆ በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ለገብያ ቀርቧል በየትኛውም ኤሌክትሮኒክስ ሱቆች ያገኙታል ሪሲቨሩ Gshare Plus server ስለሚቀበል AMOS ላይ ያሉ HD እና SD ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል ። በዚህም አማካኝነት ሁሉንም 🇬🇧የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 🇪🇺የአውሮፓ ሻንፒዮስ ሊግ 🧡ኢሮፓ ሊግ እና ሌሎች ተወዳጅ ሊጎችን መመልከት ይችላሉ ። 📺TV VARZISH እና 📺FOOTBAL HD ያለሶፍትዌር ወይም Biss Key ሳትሞሉ እንዲሰራ ተደርጓል 📺Youtube ይሠራል ተወዳጁንና 1ኛውን ETV Pro Iptv እንደቀበል እያደረግን ነው 💥አሁን ላይ ያሉ ሁሉንም Channel List ድርድር ተጭኗል ይህም ለባለሙያዎች ስራን ያቀላል ። የተሞሉ ሳተላይቶች List NileSat 7w ETHOSAT 57E AMOS 4w YHASAT 52.5 እነዚህ ሁሉ ሳተላይቶች የተሞሉ እና በሰርዓት የተደረደሩ ናቸው
Show all...
👍 1
ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት በቫርዚሽ አቅጣጫ ያለ መቆራረጥ በአስተማማኙ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ይመልከቱ 📺24H SPORT  1HD 📺 SPORT 2HD በስልክ ለማየት https://www.808scoretv.com/ 0911590613 @UMER4K
Show all...
እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ እና አጓጊ ጨዋታዎችን በሁሉም LEG BRAND ሪሲቨሮች በነፃ ይመልከቱ ቀን 10፡00 Tottenham vs Arsenal LIVE ON 24H SPORT 1HD SPORT 1SD ቀን 10፡00 Bournemouth vs Brighton LIVE ON   SPORT 2HD አመሻሽ 12፡30 Nottingham vs Manchester City LIVE ON  24H SPORT 1HD                  SPORT 1SD በተጨማሪም ዛሬ የሚደረጉትን ሁሉንም 🇪🇸የላለጋ ጨዋታዎች በቀጥታ ይተላለፋል ። 24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች ✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ✅1 ባለ 90 cm ዲሽ ✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ ✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር 🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። 📌 ለዲሽ ባለሙያዎች በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡 ⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ። ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ። ⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ https://t.me/c/1246451185/7724
Show all...
😎ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ ስለዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየት ስጡበት በተለይ ተጠቃሚዎች እውነተኛ አስተያየቶን እንፈልጋለን 🙏🙏
Show all...
LIVE ON 📺 24H SPORT 1HD
Show all...
እለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች       ⏰ 08:30 ዌስተሀም🇬🇧🇬🇧ሊቨርፑል 🏟️ ስታድየም - ለንደን ስታድየም 📺24H SPORT  1HD 📺 SPORT 1SD       ⏰ ቀን 11:00 ፉልሀም🇬🇧🇬🇧ክሪስቲያል ፓላስ 🏟️ ስታድየም - ክራቨን ኮቴጅ 📺24H SPORT  2HD       ⏰ ቀን 11:00 ኒውካስትል ዩናይትድ🇬🇧🇬🇧ሼፊልድ 🏟️ ስታድየም - ሴንት ጀምስ ፓርክ 📺24H SPORT  📺 SPORT 1SD       ⏰ ቀን 11:00 ማንቸስተር ዩናይትድ🇬🇧🇬🇧በርንሌ 🏟️ ስታድየም - ኦልድትራፎርድ 📺24H SPORT  1HD 📺 ETV መዝናኛ       ⏰ ማታ 01:30 ኤቨርተን🇬🇧🇬🇧ብሬንትፎርድ 🏟️ ስታድየም - ጉዲሰን ፓርክ 📺24H SPORT  1HD 📺 SPORT 1sD       ⏰ ማታ 04:00 አስቶንቪላ🇬🇧🇬🇧ቼልሲ 🏟️ ስታድየም - ቪላ ፓርክ 📺24H SPORT  1HD 📺 SPORT 1SD ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት በቫርዚሽ አቅጣጫ ያለ መቆራረጥ በአስተማማኙ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ይመልከቱ ሰርቨር ለማስሞላት CBE (ንግድ ባንክ ) 1000127384588 Umer nigus @UMER4K 0911590613
Show all...
ዛሬ 26/04/24 የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር ለLEG H14 ለLEG M18 ለLEG N24 old 📹fix youtube 🛒fix GShare Plus server 🛒fix wifi and all bugs በውስጡም ሁሉም አይነት የቻናል ድርድር ያያዘ ነው 🌎Nile sat 7W 🌎AMOS 4w 🌎Etho Sat NSS 57E 🌚Yahasat 52.5E የእነዚህን ሳተላይቶች Update ቻናል ድርድር ያያዘ ነው ። እየጫናችው መብራት ቢጠፋባችው የሶፍትዌየሩን ስም ወደ Auto_burn.fac በመቀየር ፈላሹን በመሰካት ብቻ ማስነሳትና መጫን ትችላላችው @LEG_Software
Show all...
👍 1
ብራይተን🇬🇧 vs 🇬🇧ማን ሲቲ ሁሉንም ጨዋታ በቀጥታ ያለ ኢንተርኔት በቫርዚሽ አቅጣጫ ያለ መቆራረጥ በአስተማማኙ LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ይመልከቱ 📺24H SPORT  1HD 📺 SPORT 2HD
Show all...
በቅርብ ቀን ገብያ ላይ ይውላሉ LEG H14 LEG M18 LEG M18 PRO (ባለ RF System )
Show all...