cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ

አዳዲሰ መረጃ በፍጥነት የሚለቀቅበት ቻናላችን ነው @LEG_software ማውረጃ 📡 የአዳዲስ ቻናሎች ፍሪኩዌንሲ 🔓 የፈለጉትን ነፃ የኳስ ቻናል ማግኘት ይችላሉ! 🔒 የተለያዩ የኳስ መክፈቻ Serverኦች 📶 ሰለ ዲሽ ማንኛውንም ጥያቄ ካልዎት ጥያቄዎትን ለመመለስ ዝግጁ ነኝ https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL

Show more
Advertising posts
54 594
Subscribers
-3224 hours
+1467 days
+2 42930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • File unavailable
  • File unavailable
✅ያሲን ቲቪ ብዙሃኑ የሚወዱት የስልክ APP ለዛሬ ጨዋታዎች ደግሞ ወሳኝ ነው 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆🇪🇸🏆🏆🏆 🇫🇷🇮🇹🇩🇪 ይህ ደግሞ ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ። እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ። ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን አጥፉት ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ። በውስጡ ከፍራንስ እና እንግሊዘኛ ውጪ ሙሉ beIN sport ይሰራል ። አሁን እናተ ማድረግ የሚጠበቅባቹ የበፊቱን ያሲን ደልታቹ ይሄን መጫን ነው ። ለpc እና IPhone ደግሞ👇 https://www.808scoretv.com/ 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Show all...
👍 13
  • File unavailable
  • File unavailable
አዲሱ LEG M18 Pro RF seystem ገብያ ላይ ውሏል በሁሉም ኤሌክትሮኒክስ ሱቶች ያገኙታል ። ስለ እቃው ጥራት ካሁን በፊት ለጥፈናል ሪሲቨሩ ጥራቱን የጠበቀ ምርጥ ሪሲቨር ነው
Show all...
🤩 6👍 5
ገብያ ላይ ገብቷል
Show all...
👍 2
╰┈ ⫸ 24H Sports 1 18:30 Chelsea vs Tottenham Hotspur ╰┈ ⫸ 24H Sports 2 19:00 Roma vs Bayer Leverkusen
Show all...
👍 17🔥 1🎉 1
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
LIVE ON 24H SPORT 1HD በፖርቹጋል ኮሜንታተር 24H SPORT 2HD  እንግሊዘኛ ኮሜንታተር
Show all...
👍 6😁 2
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
LIVE ON AMOS 4k
Show all...
👍 9😢 1
  • File unavailable
  • File unavailable
Amos ላይ እንዳትጠብቁ ቤተሰቦቼ amos ሁለት የፕሮግራም ማውጫ አላቸው በአንዱ ይታያል ይላል በአንዱ ደግሞ አይታይም ይላል በጣም እያዘን ቫርዚሽ ያላችው በሱ ተጠቀሙ
Show all...
13👍 4😢 2🔥 1
ይሄ አፕ የበርካታ ሀገራት የኳስ ቻናል ብቻ የያዘ አፕ ነው ለስልክ አይሆንም የምትጭኑት ስማርት ቲቪ ካላቹ ብቻ ነው ለሀገራችን ኔትወርክ በጣም ተስማሚ ነው አይቆራረጥም በፍላሽ አድርጋቹ ጫኑት በዚህ አፕ ውስጥ : Sky sport Tnt sport Super sport የፖርቱጋሉ sport tv 1,2,3,4,5 Bein sport አለው ግን ለጊዜው አይሰሩም ወደፊት መስራታቸው አይቀርም ግን ኳስ ለማየት በጣም ብዙ አማራጮች አሉ በጣም ብዙ በየሀገራቱ ከፋፍሎ ነው የሚያስቀምጥላቹ ለአጠቃቀም በጣም ምቹ አፕ ነው ተጠቀሙበት ። ሌላ እንዲጨመር ሪአክት እያደረጋቹ 🔥
Show all...
👍 69🔥 16 5🎉 1🤪 1
ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በቀጥታ 🔤🔤🔤 ሪሲቨሮች ይመልከቱ ምሽት 4:00 B,Dortmund🇩🇪 vs 🇫🇷PSG 📺24 SPORT 1HD 📺5PLUS HD 📺TV VARZISHE
Show all...
🔥 8👍 6 3