Android Box and Camera
Open in Telegram
1 709
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-2330 days
Posts Archive
PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ።
📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ሁለተኛ ሽንሽን ቤኪ ጃ ሶፍትዌር
0911001481 ወይም 0911961727
PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ።
📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ሁለተኛ ሽንሽን ቤኪ ጃ ሶፍትዌር
0911001481 ወይም 0911961727
የተለያዩ አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911961727 ወይም 0911001481 አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር
በጥራት እኛ የምናስተላልፈውን ጨዋታዎች ለማየት የግድ ቴሌግራማችሁን Update ማድረግ አለባችሁ እኛ ጋር ሁሉም ነገር በጥራት እየሰራ ነው
ዛሬ 1 ሰአት ላይ ኢትዮጲያ ከ ግብፅ የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል በመገመት ብቻ የተለያዩ ተፈላጊ የሆኑ እቃዎችን ይሸለሙ LIFESTAR 9595, V8 Finder, TV Smart ማድረጊያ, ድሪል... ለመሸለም መስፈርቱ መጀመርያ Follow ማድረግ ከዛ ይሔንን ቪዲዮ tiktok ላይ Like ማድረግ ከዛ ትክክለኛውን ውጤት? ኮሜንት ማድረግ ነው
https://vm.tiktok.com/ZMN817Qwj/?k=1
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
ዛሬ 1 ሰአት ላይ ኢትዮጲያ ከ ግብፅ የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል በመገመት ብቻ የተለያዩ ተፈላጊ የሆኑ እቃዎችን ይሸለሙ LIFESTAR 9595, V8 Finder, TV Smart ማድረጊያ, ድሪል... ለመሸለም መስፈርቱ መጀመርያ Follow ማድረግ ከዛ ይሔንን ቪዲዮ tiktok ላይ Like ማድረግ ከዛ ትክክለኛውን ውጤት? ኮሜንት ማድረግ ነው
https://vm.tiktok.com/ZMN817Qwj/?k=1
ዛሬ 1:00 ላይ ኢትዮጲያ ከ ግብፅ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በ HD ጥራት መከታተል ትችላላችሁ የቻናሉን ሊንክ ከታች አስቀምጥላችሗለሁ አስኪጀምር Join እያደረጋችሁ ጠብቁን
@EthioLiveGame
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
👁በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች👁
ዋጋ በፍሬ 1100ብር
GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው
ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው
1. ረሲቨሩ Full HD ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል
4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል
6. Extreme iptv ያስጠቅማል
7. Local IPTV ያስጠቅማል
8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል
9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ
14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ
15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......
16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።
20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም
23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ 0911961727 ወይም 0911001481 @GoldStarHdBot
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
👁አስደሳች ዜና👁
1. GOLDSTAR 7200HD
2. GOLDSTAR 7500HD
3. GOLDSTAR 8600HD
4. GOLDSTAR 8800HD
5. GOLDSTAR 9000 Ghost ሁሉም ረሲቨሮች ላይ አዲስ ገዛችሁም ቢሆን ወይም ከዚህ በፊት ገዝታችሁም ቢሆን በነፃ 6ወር Apollo እና Apollo5 IPTV ሰርቨር ከ GOLDSTAR ድርጅት ተበርክቶላችሗል ከሚከፍታቸው ቻናሎች ውስጥ Beinsport, Dstv (Supersport), Canal+, SkySport, StarSport.... ይገኙበታል ከናንተ ምንም አይጠበቅም ከፍታችሁ መጠቀም ብቻ ነው የምታስተካክሉት ነገር የለም እነዚህን ስጦቻዎች ከየትም አታገኙም ከ GOLDSTAR ብቻ ነው እስኪ አንድ ግዜ Goldstar ካንፓኒን እናመሰግናለን በሉልኝ። @GoldstarHdBot
👁አስደሳች ዜና👁
1. GOLDSTAR 7200HD
2. GOLDSTAR 7500HD
3. GOLDSTAR 8600HD
4. GOLDSTAR 8800HD
5. GOLDSTAR 9000 Ghost ሁሉም ረሲቨሮች ላይ አዲስ ገዛችሁም ቢሆን ወይም ከዚህ በፊት ገዝታችሁም ቢሆን በነፃ Apollo እና Apollo5 IPTV ሰርቨር በነፃ ከ GOLDSTAR ድርጅት ተበርክቶላችሗል ከሚከፍታቸው ቻናሎች ውስጥ Beinsport, Dstv (Supersport), Canal+, SkySport, StarSport.... ይገኙበታል ከናንተ ምንም አይጠበቅም ከፍታችሁ መጠቀም ብቻ ነው የምታስተካክሉት ነገር የለም እነዚህን ስጦቻዎች ከየትም አታገኙም ከ GOLDSTAR ብቻ ነው እስኪ አንድ ግዜ Goldstar ካንፓኒን እናመሰግናለን በሉልኝ። @GoldstarHdBot
