uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Android Box and Camera

Android Box and Camera

Відкрити в Telegram

ስለ CCTV Camera እና Android TV Box የምንወያይበት

Показати більше
1 444
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-230 днів
Архів дописів
አስደሳች ዜና ለ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8 🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8 ረሲቨር ተጠቃሚዎች TikTok V2 App ሰርተን ጨርሰናል ከበፊቱ በጣም ተሻሽሏል በደንብ ቼክ አድርጌ የምንለቅላችሁ ይሆናል።

https://vm.tiktok.com/ZMNFhHhT6/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ Online ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ አለሁ።

https://vm.tiktok.com/ZMNFh51sn/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ Online ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ አለሁ።

Ethiopia Premier League Highlight ለማየት https://t.me/EthioLiveGame?livestream

PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ። 📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ
PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ። 📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ሁለተኛ ሽንሽን ቤኪ ጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727

PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ። 📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ
PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ። 📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ሁለተኛ ሽንሽን ቤኪ ጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727

የተለያዩ አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911961727 ወይም 0911001481 አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍ
የተለያዩ አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911961727 ወይም 0911001481 አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛው ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር

በጥራት እኛ የምናስተላልፈውን ጨዋታዎች ለማየት የግድ ቴሌግራማችሁን Update ማድረግ አለባችሁ እኛ ጋር ሁሉም ነገር በጥራት እየሰራ ነው

ምርጥ ነው በዚሁ እንቀጥል?

ዛሬ 1 ሰአት ላይ ኢትዮጲያ ከ ግብፅ የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል በመገመት ብቻ የተለያዩ ተፈላጊ የሆኑ እቃዎችን ይሸለሙ LIFESTAR 9595, V8 Finder, TV Smart ማድረጊያ, ድሪል... ለመሸለም መስፈርቱ መጀመርያ Follow ማድረግ ከዛ ይሔንን ቪዲዮ tiktok ላይ Like ማድረግ ከዛ ትክክለኛውን ውጤት? ኮሜንት ማድረግ ነው https://vm.tiktok.com/ZMN817Qwj/?k=1

ዛሬ 1 ሰአት ላይ ኢትዮጲያ ከ ግብፅ የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል በመገመት ብቻ የተለያዩ ተፈላጊ የሆኑ እቃዎችን ይሸለሙ LIFESTAR 9595, V8 Finder, TV Smart ማድረጊያ, ድሪል... ለመሸለም መስፈርቱ መጀመርያ Follow ማድረግ ከዛ ይሔንን ቪዲዮ tiktok ላይ Like ማድረግ ከዛ ትክክለኛውን ውጤት? ኮሜንት ማድረግ ነው https://vm.tiktok.com/ZMN817Qwj/?k=1

ዛሬ 1:00 ላይ ኢትዮጲያ ከ ግብፅ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በ HD ጥራት መከታተል ትችላላችሁ የቻናሉን ሊንክ ከታች አስቀምጥላችሗለሁ አስኪጀምር Join እያደረጋችሁ ጠ
ዛሬ 1:00 ላይ ኢትዮጲያ ከ ግብፅ የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በ HD ጥራት መከታተል ትችላላችሁ የቻናሉን ሊንክ ከታች አስቀምጥላችሗለሁ አስኪጀምር Join እያደረጋችሁ ጠብቁን @EthioLiveGame

👁በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች👁 ዋጋ በፍሬ 1100ብር GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው 1. ረሲቨሩ Full HD ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል 4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት። 5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል 6. Extreme iptv ያስጠቅማል 7. Local IPTV ያስጠቅማል 8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል 9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች..... 10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ 11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ 14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ 15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን 17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ። 19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል። 20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም 23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ 0911961727 ወይም 0911001481 @GoldStarHdBot