en
Feedback
አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

Closed channel

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ንኩት

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል

Channel አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 22 089 subscribers, ranking 3 530 in the Religion & Spirituality category and 1 518 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 22 089 subscribers.

According to the latest data from 07 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -625 over the last 30 days and by -25 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 7.10%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.30% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 569 views. Within the first day, a publication typically gains 729 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 17.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል  ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ  መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

22 089
Subscribers
-2524 hours
-1117 days
-62530 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '260
in 0 channels
June '260
in 1 channels
Get PRO
May '26
+15
in 13 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '26
+17
in 1 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '25
+9
in 3 channels
Get PRO
November '25
+2
in 2 channels
Get PRO
October '25
+25
in 4 channels
Get PRO
September '25
+800
in 16 channels
Get PRO
August '25
+399
in 12 channels
Get PRO
July '25
+778
in 16 channels
Get PRO
June '25
+368
in 14 channels
Get PRO
May '25
+919
in 15 channels
Get PRO
April '25
+427
in 23 channels
Get PRO
March '25
+944
in 18 channels
Get PRO
February '25
+245
in 17 channels
Get PRO
January '25
+381
in 20 channels
Get PRO
December '24
+685
in 13 channels
Get PRO
November '24
+383
in 13 channels
Get PRO
October '24
+408
in 14 channels
Get PRO
September '24
+470
in 21 channels
Get PRO
August '24
+420
in 10 channels
Get PRO
July '24
+577
in 16 channels
Get PRO
June '24
+664
in 15 channels
Get PRO
May '24
+919
in 17 channels
Get PRO
April '24
+1 553
in 20 channels
Get PRO
March '24
+677
in 23 channels
Get PRO
February '24
+1 220
in 28 channels
Get PRO
January '24
+1 205
in 23 channels
Get PRO
December '23
+798
in 20 channels
Get PRO
November '23
+1 596
in 26 channels
Get PRO
October '23
+11 902
in 13 channels
Get PRO
September '23
+6 514
in 0 channels
Get PRO
August '23
+1 785
in 0 channels
Get PRO
July '23
+3 741
in 0 channels
Get PRO
June '23
+3 477
in 0 channels
Get PRO
May '23
+1 971
in 0 channels
Get PRO
April '23
+2 492
in 0 channels
Get PRO
March '23
+3 054
in 0 channels
Get PRO
February '23
+2 450
in 0 channels
Get PRO
January '23
+3 856
in 0 channels
Get PRO
December '22
+2 250
in 0 channels
Get PRO
November '22
+1 790
in 0 channels
Get PRO
October '22
+224
in 0 channels
Get PRO
September '22
+21
in 0 channels
Get PRO
August '22
+70
in 0 channels
Get PRO
July '22
+206
in 0 channels
Get PRO
June '22
+39
in 0 channels
Get PRO
May '22
+12
in 0 channels
Get PRO
April '22
+14
in 0 channels
Get PRO
March '22
+447
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 July0
07 July0
06 July0
05 July0
04 July0
03 July0
02 July0
01 July0
Channel Posts
2
https://t.me/+NUJhz1FCsOA5MWRk Join eyalachu🤎
543
3
No text...
1 004
4
https://t.me/+NUJhz1FCsOA5MWRk Join eyalachu🤎
416
5
https://t.me/+NUJhz1FCsOA5MWRk Join eyalachu🤎
490
6
ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ጵሮፋይ & ዌልጴጰር ከፈለጉ join በሉ ISLAMIC WALLPAPER ISLAMIC PHOTOS ISLAMIC PROFILES FOR THIS CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ጵሮፋይ & ዌልጴጰር ከፈለጉ join በሉ ISLAMIC WALLPAPER ISLAMIC PHOTOS ISLAMIC PROFILES FOR THIS CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
199
7
=========================== 🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧 ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን   (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::        ✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨ ➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ ➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ ➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ ➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ ቅጥር= ቋሚ ቦታ =አንፎ 105 የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00 ክፍያ=በመድረሳ ስኬል ለበለጠ መረጃ 0996864536 @Zunurein ===========================
2 368
8
ጎጃም ዳንግላ ቀበሌ 02 ኹጥባ መስጅድ፣ ሸይኽ ሱፍያን የተባሉ የመስጅድ ኢማም ዛሬ ዒሻእ ሰግደው ሲወጡ ባልታወቁ ግለሰቦች ተመተው ህይወታቸው አልፎል። እድሜ ዘመናቸውን በሙሉ በ ኢማምነት በ ቁርአን
ጎጃም ዳንግላ ቀበሌ 02 ኹጥባ መስጅድ፣ ሸይኽ ሱፍያን የተባሉ የመስጅድ ኢማም ዛሬ ዒሻእ ሰግደው ሲወጡ ባልታወቁ ግለሰቦች ተመተው ህይወታቸው አልፎል። እድሜ ዘመናቸውን በሙሉ በ ኢማምነት በ ቁርአን ማስቀራት ያሳለፉት አባታችን ለዲን ተቆርቆሪ ነበሩ ከወጣቱ አልፈው እናቶችን በመምከርና አጉል ባህሎችን እንዲተው ሲመክሩና ዲንን ሲስተምሩ ቆይተዋል ። ሸሂድነታቸውን አላህ ይቀበላቸው። የረሱልን አማና ያስተላለፉ ትልቅ ትንሹን አክባሪ እንደነበሩ ምስክር ነኝ የረሱልን ጉርብትና ይወፍቅህ ኡስታዜ😭 ኢንና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ኢማሙ ለዳንግላ ሙስሊም ዐይን ነበሩ። አላህ ይዘንላቸው። መቼ ይሆን ኢማሞችን እየመረጡ የመግደል ዘመቻ የሚቆምልን⁉️
3 013
9
የጁመአ ሰደቃ እየተሰበሰበ ነው ገባ ገባ በሉ ከበረካው ተካፋይ ሁኑ😊 @SODEQAH ወርቃማ ጀመአ ነው ተቀላቀሉን🤎
99
10
​📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨ ​📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline የቂርአት ማዕከል ✨​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህ
​📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨ ​📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline  የቂርአት ማዕከል ✨​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ? ​እንግዲያውስ... አል-ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ ዕድል በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ! ​🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦ ​ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉና በትዕግስት የሚያስቀሩ ተወዳጅ መምህራን። ​ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) ድረስ በጥራት እናስቀራዎታለን። ​ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል። ​🚨 እጅግ አስቸኳይ ማሳሰቢያ! ​ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለመጠበቅ ስንል የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ስለዚህም ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሳይቀደሙ አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ። ​📞 ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት፦ ​📱 ስልክ ቁጥር፦ +251909804406 ​✈️ የቴሌግራም አድራሻ፦ 👉 @Abuhikmahh ​(በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነው አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡልን።) ​"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" — የአላህ መልክተኛ ﷺ ​#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል
3 117
11
የ10 ብር ሰደቃ ተጀምሩአል እየገባቹ ሰድቁ👉 @sodeqah
355
12
​❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞ 📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨ ​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት
​❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞ 📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨ ​የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ... ​አል ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ እድል በሩን ከፍቶ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ (Online) ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ! ​🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦ ​ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉ ተወዳጅ መምህራን። ​ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) በአሪፉ እናስቀራዎታለን። ​ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮች ይወን መጥተናል። ​🚨 ማሳሰቢያ፦ ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት ለመጠበቅ ስንል የቦታችን ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ​ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ። ​📞 ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፦ ​ስልክ ቁጥር፦  [+251909804406] ​በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት፦ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። 👉 @Abuhikmahh ​"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" "አሽረፈል ኸልቅ" ​#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል
1 321
13
የታሪክ አፍቃሪ❤️፣የውስጥን የሚገልፁ ፁሁፍ ፈላጊ🥺፣ግጥም፣ኢስላሚክ ፁሁፎች😍 ገብተው የሚያጡት የለም😘join ብቻ ይበሉ ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት channel ነው
የታሪክ አፍቃሪ❤️፣የውስጥን የሚገልፁ ፁሁፍ ፈላጊ🥺፣ግጥም፣ኢስላሚክ ፁሁፎች😍 ገብተው የሚያጡት የለም😘join ብቻ ይበሉ ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት channel ነው
1 157
14
ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የወጣቱ መስተካከል የማህበረሰቡ መስተካከል መሆኑን በማመን ትኩረቱን ወጣቱ ማህበረሰብ ላይ በማድረግ ወጣት ተኮር እና ማህበረሰብ ተኮር የሆኑ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ መንፈሳዊነትን ከማጠናከር እስከ መንፈሳዊ ተቋማትን መገንባት: ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት እስከ ማህበረሰባዊ ችግርን መቅረፍ: ከመስጅድ የራቀን ወጣት  ወደ ዲኑ እንዲቀርብ ማድረግ የኢፋዳ አላማዎች ናቸው፡፡ ድርጅቱ ከተመሰረተ ሁለት አመት እንኳ ሳይሞላው፡-   ከ 400 በላይ ወጣቶችን የቁርአን፣የሰላዋት እና የእስቲግፋር ዊርድ እንዲኖራቸው እና የሙዛከራ መሰናዶዎችን እንዲከታተሉ በማድረግ መንፈሳዊነታቸውን ሚያጠናክሩበት እድል አመቻችቷል፡፡   44 የውሀ ፕሮጀክቶችን በተለያዩ የሀገራችን ገጠራማ ቦታዎች ላይ በማሰራት እህቶችን ከመደፈር፤ እናቶችን ረዣዥም ርቀት ተጉዞ በጅብ ከመበላት እና ህፃናትን ከትምህርት ቤት ከመቅረት መታደግ ችሏል፡፡   በደም እጦት ምክንያት ህይወታቸውን እያጡ ላሉ ወገኖች በሁለት ዙር ደም ልገሳ ፕሮግራም በማካሄድ 357 ሰዎችን ደም በማስለገስ ለእህት እና ወንድሞቻችን መድረስ ችሏል፡፡   የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለእህቶቻችን አበርክቷል፡፡   የቂርዓት ማእከል በማቋቋም ሰለምቴዎችን ጨምሮ በክፍያ መቅራት የማይችሉ ወጣቶችን እደገፈ ቂርአታቸውን እንዲያጠናክሩ አድርጓል፡፡ የኢፋዳ አላማ እና ስራ በዚህ አያበቃም ስራዎቹን መደገፍ እና አለሁኝ ማለት የአንተ፣ የእኔ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ነው! የድርጅቱን የአመት በጀት ለመሸፈን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፡፡ እርስዎም አሻራዎትን አኑረው ኡማው ላይ የተሻለ ለውጥ ያምጡ🥰 የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የባንክ አካውንቶች:- ■ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524 ■ ዘምዘም ባንክ 0048131010301 ■ ሂጅራ ባንክ  1006954160001 ■ አዋሽ ባንክ 014321422006700 ■ አቢሲኒያ ባንክ 200009207 Screenshot ፎቶ/ደረሰኝ @Leyluus ላይ መላክ እንዳትረሱ😊 ድርጅቱ ስለሰራቸው ስራዎች ለማጣራት tik tok:-ifadaislamicorg telegram:-https://t.me/ifadaislamicorg1 Facebook:-https://www.facebook.com/Ifadaislamicorg
251
15
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
❝ #መርሊን ❞ "መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ! ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇
887
16
ሁለት ልብ❤️❤ ሁለት ልብ 😍 የተሰኘውን የትም ያልተነበበ ምርጥ አጓጊ ታሪክ ልናስነብባቹ ወደድን🥰ታሪኩን ለማግኘት join ሚለውን ተጫኑ👍
ሁለት ልብ❤️❤ ሁለት ልብ 😍 የተሰኘውን የትም ያልተነበበ ምርጥ አጓጊ ታሪክ ልናስነብባቹ ወደድን🥰ታሪኩን ለማግኘት join ሚለውን ተጫኑ👍
777
17
የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊
676
18
ጓደኝነት🥀 ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ........
ጓደኝነት🥀 ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ........
566
19
https://t.me/minalesh_tera_market
714
20
እቃ በቀላሉ መሸጥ እና መግዛት ከፈለጋቹ 27000 ተከታይ ባለው የቴሌግራም ገፃችን በነፃ ይፓስቱ ሊንክ ኮመንት ላይ አለ😊
1