አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን ➥ አዳዲስ ሃሳቦችን ➥ አነቃቂ ንግግሮችን ➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን ➥ ሚዛናዊ መረጃዎችን ➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!! 👇Request To Join👇 የሚለውን ንኩት
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል
Канал አሊፍ ኢስላሚክ ቻናል у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 22 089 підписників, посідаючи 3 530 місце в категорії Релігія і духовність та 1 518 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 22 089 підписників.
За останніми даними від 07 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -625, а за останні 24 години на -25, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 7.10%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 3.30% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 569 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 729 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 17.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ቁም ነገር ያስጨብጣል ብለን ያሠብናቸውን
➥ አዳዲስ ሃሳቦችን
➥ አነቃቂ ንግግሮችን
➥ አጫጭር ዳዕዋዎችን
➥ ሚዛናዊ መረጃዎችን
➥ ምርጥ ምርጥ ምስሎችን ከፈለጉ
ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል!!!
👇Request To Join👇 የሚለውን ...”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 08 липня | 0 | |||
| 07 липня | 0 | |||
| 06 липня | 0 | |||
| 05 липня | 0 | |||
| 04 липня | 0 | |||
| 03 липня | 0 | |||
| 02 липня | 0 | |||
| 01 липня | 0 |
| 2 | https://t.me/+NUJhz1FCsOA5MWRk
Join eyalachu🤎 | 543 |
| 3 | Немає тексту... | 1 004 |
| 4 | https://t.me/+NUJhz1FCsOA5MWRk
Join eyalachu🤎 | 416 |
| 5 | https://t.me/+NUJhz1FCsOA5MWRk
Join eyalachu🤎 | 490 |
| 6 | ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ጵሮፋይ &
ዌልጴጰር ከፈለጉ join በሉ
ISLAMIC WALLPAPER
ISLAMIC PHOTOS
ISLAMIC PROFILES
FOR THIS CHANNEL
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 199 |
| 7 | ===========================
🪧🪧🪧አስቸኳይ ማስታወቂያ🪧🪧🪧
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድ እና መድረሳ 7 ኡስታዞችን (4 ሴት እና 3 ወንድ) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
✨✨✨መስፈርቶች ✨✨✨
➭ኢልመል ሸሪዓ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ቁርዓንን በተጅዊድ የተማሩ ማስተማርም የሚችሉ
➭ሱናን ከአደብ ጋር የተሸላለሙ
➭ሸሪዓዊ አለባበስን የሚለብሱ
➭የመድረሳውን ደንብ የሚያከብሩ
ኡበይ ኢብኑ ካዕብ መስጂድና መድረሳ
ቅጥር= ቋሚ
ቦታ =አንፎ 105
የማስቀሪያ ሰዓት 2:30-6:00 እና 10:00-12:00
ክፍያ=በመድረሳ ስኬል
ለበለጠ መረጃ
0996864536
@Zunurein
=========================== | 2 368 |
| 8 | ጎጃም ዳንግላ ቀበሌ 02 ኹጥባ መስጅድ፣ ሸይኽ ሱፍያን የተባሉ የመስጅድ ኢማም ዛሬ ዒሻእ ሰግደው ሲወጡ ባልታወቁ ግለሰቦች ተመተው ህይወታቸው አልፎል።
እድሜ ዘመናቸውን በሙሉ በ ኢማምነት በ ቁርአን ማስቀራት ያሳለፉት አባታችን ለዲን ተቆርቆሪ ነበሩ
ከወጣቱ አልፈው እናቶችን በመምከርና አጉል ባህሎችን እንዲተው ሲመክሩና ዲንን ሲስተምሩ ቆይተዋል ።
ሸሂድነታቸውን አላህ ይቀበላቸው።
የረሱልን አማና ያስተላለፉ ትልቅ ትንሹን አክባሪ እንደነበሩ ምስክር ነኝ
የረሱልን ጉርብትና ይወፍቅህ ኡስታዜ😭
ኢንና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
ኢማሙ ለዳንግላ ሙስሊም ዐይን ነበሩ። አላህ ይዘንላቸው። መቼ ይሆን ኢማሞችን እየመረጡ የመግደል ዘመቻ የሚቆምልን⁉️ | 3 013 |
| 9 | የጁመአ ሰደቃ እየተሰበሰበ ነው ገባ ገባ በሉ ከበረካው ተካፋይ ሁኑ😊
@SODEQAH ወርቃማ ጀመአ ነው ተቀላቀሉን🤎 | 99 |
| 10 | 📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨
📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline የቂርአት ማዕከል
✨የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ... አል-ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ ዕድል በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉና በትዕግስት የሚያስቀሩ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) ድረስ በጥራት እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል።
🚨 እጅግ አስቸኳይ ማሳሰቢያ!
ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለመጠበቅ ስንል የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ስለዚህም ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሳይቀደሙ አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት፦
📱 ስልክ ቁጥር፦ +251909804406
✈️ የቴሌግራም አድራሻ፦ 👉 @Abuhikmahh
(በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነው አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡልን።)
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!"
— የአላህ መልክተኛ ﷺ
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል | 3 117 |
| 11 | የ10 ብር ሰደቃ ተጀምሩአል እየገባቹ ሰድቁ👉 @sodeqah | 355 |
| 12 | ❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞
📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨
የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ??
እንግዲያውስ...
አል ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ እድል በሩን ከፍቶ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ (Online) ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) በአሪፉ እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮች ይወን መጥተናል።
🚨 ማሳሰቢያ፦ ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት ለመጠበቅ ስንል የቦታችን ቁጥር እጅግ ውሱን ነው!
ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፦
ስልክ ቁጥር፦ [+251909804406]
በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት፦ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። 👉 @Abuhikmahh
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" "አሽረፈል ኸልቅ"
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል | 1 321 |
| 13 | የታሪክ አፍቃሪ❤️፣የውስጥን የሚገልፁ ፁሁፍ ፈላጊ🥺፣ግጥም፣ኢስላሚክ ፁሁፎች😍
ገብተው የሚያጡት የለም😘join ብቻ ይበሉ ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበት channel ነው | 1 157 |
| 14 | ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የወጣቱ መስተካከል የማህበረሰቡ መስተካከል መሆኑን በማመን ትኩረቱን ወጣቱ ማህበረሰብ ላይ በማድረግ ወጣት ተኮር እና ማህበረሰብ ተኮር የሆኑ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡
መንፈሳዊነትን ከማጠናከር እስከ መንፈሳዊ ተቋማትን መገንባት: ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት እስከ ማህበረሰባዊ ችግርን መቅረፍ: ከመስጅድ የራቀን ወጣት ወደ ዲኑ እንዲቀርብ ማድረግ
የኢፋዳ አላማዎች ናቸው፡፡
ድርጅቱ ከተመሰረተ ሁለት አመት እንኳ ሳይሞላው፡-
ከ 400 በላይ ወጣቶችን የቁርአን፣የሰላዋት እና የእስቲግፋር ዊርድ እንዲኖራቸው እና የሙዛከራ መሰናዶዎችን እንዲከታተሉ በማድረግ መንፈሳዊነታቸውን ሚያጠናክሩበት እድል አመቻችቷል፡፡
44 የውሀ ፕሮጀክቶችን በተለያዩ የሀገራችን ገጠራማ ቦታዎች ላይ በማሰራት እህቶችን ከመደፈር፤ እናቶችን ረዣዥም ርቀት ተጉዞ በጅብ ከመበላት እና ህፃናትን ከትምህርት ቤት ከመቅረት መታደግ ችሏል፡፡
በደም እጦት ምክንያት ህይወታቸውን እያጡ ላሉ ወገኖች በሁለት ዙር ደም ልገሳ ፕሮግራም በማካሄድ 357 ሰዎችን ደም በማስለገስ ለእህት እና ወንድሞቻችን መድረስ ችሏል፡፡
የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለእህቶቻችን አበርክቷል፡፡
የቂርዓት ማእከል በማቋቋም ሰለምቴዎችን ጨምሮ በክፍያ መቅራት የማይችሉ ወጣቶችን እደገፈ ቂርአታቸውን እንዲያጠናክሩ አድርጓል፡፡
የኢፋዳ አላማ እና ስራ በዚህ አያበቃም ስራዎቹን መደገፍ እና አለሁኝ ማለት የአንተ፣ የእኔ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ነው!
የድርጅቱን የአመት በጀት ለመሸፈን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፡፡ እርስዎም አሻራዎትን አኑረው ኡማው ላይ የተሻለ ለውጥ ያምጡ🥰
የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት የባንክ አካውንቶች:-
■ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524
■ ዘምዘም ባንክ 0048131010301
■ ሂጅራ ባንክ 1006954160001
■ አዋሽ ባንክ 014321422006700
■ አቢሲኒያ ባንክ 200009207
Screenshot ፎቶ/ደረሰኝ @Leyluus ላይ መላክ እንዳትረሱ😊
ድርጅቱ ስለሰራቸው ስራዎች ለማጣራት
tik tok:-ifadaislamicorg
telegram:-https://t.me/ifadaislamicorg1
Facebook:-https://www.facebook.com/Ifadaislamicorg | 251 |
| 15 | ❝ #መርሊን ❞
"መርሊን" 😱 ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ 😭 የትም ያልተነበበ አስተማሪ እጅግ ድንቅ 😱 አዲስ ልብ አንጠልጣይ ምርጥ ተከታታይ ታሪክ በአልዋን TUBE ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!
ታሪኩን አንብቦ ያልተማረና ያላለቀሰ ካለ...👇👇 | 887 |
| 16 | ሁለት ልብ❤️❤
ሁለት ልብ 😍 የተሰኘውን የትም ያልተነበበ ምርጥ አጓጊ ታሪክ ልናስነብባቹ ወደድን🥰ታሪኩን ለማግኘት join ሚለውን ተጫኑ👍 | 777 |
| 17 | የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊 | 676 |
| 18 | ጓደኝነት🥀
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሲናገሩ........ | 566 |
| 19 | https://t.me/minalesh_tera_market | 714 |
| 20 | እቃ በቀላሉ መሸጥ እና መግዛት ከፈለጋቹ 27000 ተከታይ ባለው የቴሌግራም ገፃችን በነፃ ይፓስቱ ሊንክ ኮመንት ላይ አለ😊 | 1 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
