cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MTU Postgraduate Directorate

Show more
Advertising posts
1 869
Subscribers
+124 hours
+67 days
+3630 days
Posts Archive
የዩኒቨርስቲው ማመልከቻ ጊዜ እና የድህረምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) መፈተኛ ጊዜ እንዲሁም በዩኒቨርስቲያችን ለመማር የሚያመለክቱ አመልካቾች የGAT ፈተና ዝግጅት የሚረዳ ስልጠና/ቱቶሪያል በዩኒቨርቲስቲያችን የሚሰጥበትን ጊዜ ወደፊት እናሳውቃለን።
Show all...
👍 8
በተለያዩ የድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብሮች ተምራችሁ በትላንትናው እና በዛሬው ቀን የተመረቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ። እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።
Show all...
👍 19👏 7 3
👍 2
ለውድ ተመራቂዎች የመመረቂያ ጋዋን ያለወሰዳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች፤ ነገ ጠዋት 12:00 ጀምሮ ወደ አዳራሽ መግቢያ ሰልፍ እስከሚጀመር ባለው ሰዓት ከትምህርት ክፍል አላፊዎቻችሁ ጋር በመሆን መጥታችሁ ጋዋን እንድትወስዱ። ቦታ ብሎክ 5 (ከድህረ-ምረቃ ቢሮ አጠገብ)
Show all...
👍 6
አስቸኳይ❗️ ለውድ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ (እስከ 6:00 ሰዓት ) በኮሌጃችሁ ሪጅስትራር በመቅረብ የስም እስከ አያት እና ተያያዥ መረጃዎችን በፍጥነት እንድትሞሉ።
Show all...
👎 6👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.