1 863
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+3630 روز
آرشیو پست ها
በተለያዩ የድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብሮች ተምራችሁ በትላንትናው እና በዛሬው ቀን የተመረቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ። እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።
👍 19👏 5❤ 1
ለውድ ተመራቂዎች
የመመረቂያ ጋዋን ያለወሰዳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች፤ ነገ ጠዋት 12:00 ጀምሮ ወደ አዳራሽ መግቢያ ሰልፍ እስከሚጀመር ባለው ሰዓት ከትምህርት ክፍል አላፊዎቻችሁ ጋር በመሆን መጥታችሁ ጋዋን እንድትወስዱ።
ቦታ ብሎክ 5 (ከድህረ-ምረቃ ቢሮ አጠገብ)
👍 6
አስቸኳይ❗️
ለውድ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ (እስከ 6:00 ሰዓት ) በኮሌጃችሁ ሪጅስትራር በመቅረብ የስም እስከ አያት እና ተያያዥ መረጃዎችን በፍጥነት እንድትሞሉ።
👎 6👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.