cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

lbnu keyradinn

የተለያዩ የሱና ኡስታዞችና መሻኢኾች ትምህርቶቻቸውና ሙሀደራዎቻቸው የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

Show more
Advertising posts
313
Subscribers
-124 hours
-27 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አዲስ   ተከታታይ ደርስ ክፍል (🔟) 📕إسم الكتاب: تنبيهات وتوجيهات للفتاة المسلمة የኪታቡ ስም፦ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት ✍ تأليف د. عبد العزيز بن داود الفايز  📝የኪታቡ አዘጋጅ፦ዶክተር አብዲ አል'አዚዝ ኢብን ዳውድ አልፋይዚ لأخينا السلفي: نصر الدين وابلا (إبن حسن حفظه الله 🎙ደርሱ የሚሰጠው፦በወንድማችን  ነስረዲን ዋበላ (ኢብን አልሀሰን) [አላህ ይጠብቀው 📗የኪታቡን PDFለመግኛት⤵️ https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew/575 ⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰⇣⇣ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🔊 https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew
Show all...
record.ogg6.61 MB
01:01
Video unavailableShow in Telegram
4.84 MB
ሴት ልጅ በጅልባብ በኒቃብ እንዲትሸፈን እንደታዘዘችው ሁሉ፣ ሽቶ ተቀብታ እንዳትወጣ እንደተከለከለችው ሁሉ ወንድ ልጅም የሚከተሉትን ነገሮች ልብ ሊል ይገባዋል።
ጸጉርን አማበላለጥ ! عن ابن عُمر رضي اللَّه عنهُما قَالَ: "نَهَى رسُولُ اللَّه ﷺ عنِ القَزعِ" متفق عَلَيْهِ. አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸው አብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባወሩት ሐዲስ፦ ❝ የአላህ መልእክኛ ፀጉርን ከማበላለጥ ከልክለዋል። ❞ ይላል። (📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ልብስን ማሳጠር፦ عن أبي هريرة -رضي الله عنه- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: «ما أسفل من الكعبين من الإزار ففي النار». رواه البخاري، አላህ ይዘንላቸው አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት ነብዩ -(ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም) እንዲህ ብለዋል  - ❝ ልብሱን ከእግር ቁርጭምጭሚት በታች ያስረዘመ) ከቁርጭምጭሚት በታች ያለው የእሳት ነው። ❞   📚ቡኻሪ ዘግበውታል ፂምን ማሳደግ ፦ عن عبدالله ابن عمر رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ خَالِفُوا المُشْرِكِينَ؛ وَفِّرُوا اللِّحَى، وَأَحْفُوا الشَّوَارِبَ صحيح البخاري 5892 ከአብዱላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) በተወራ ሐዲስ፡- የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ❝ ሙሽሪኮችን ተቃረኗቸው ፂማችሁን አሳድጉ፣ ቀድሞ ቀመስ (የላይኛውን ፂም) ከርክሙ ❞ ( 📚 ቡኻሪ 5892) የቴሌግራም ቻናል፦ http://t.me/Abdurhman_oumer
Show all...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

💯 2
አዲስ   ተከታታይ ደርስ ክፍል (9⃣) 📕إسم الكتاب: تنبيهات وتوجيهات للفتاة المسلمة የኪታቡ ስም፦ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት ✍ تأليف د. عبد العزيز بن داود الفايز  📝የኪታቡ አዘጋጅ፦ዶክተር አብዲ አል'አዚዝ ኢብን ዳውድ አልፋይዚ لأخينا السلفي: نصر الدين وابلا (إبن حسن حفظه الله 🎙ደርሱ የሚሰጠው፦በወንድማችን  ነስረዲን ዋበላ (ኢብን አልሀሰን) [አላህ ይጠብቀው 📗የኪታቡን PDFለመግኛት⤵️ https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew/575 ⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰⇣⇣ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🔊 https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew
Show all...
record.ogg9.55 MB
ፎሎው ሰብስክራይብ፣ የሰዎች ጭብጫቦ፣ አድናቆት ቢበዛ፣ ቪው ቢያጅበን ከቦ፣ የተከታይ ብዛት፣ ቢታይ ተደራርቦ፣ እኛ እኛው ነን፣ አይጠቅመንም አቦ!! قال الحسن البصري رحمه الله: رحم الله رجلاً لم يغره كثرة ما يرى من كثرة الناس، ابن آدم إنك تموت وحدك، وتدخل القبر وحدك، وتبعث وحدك، وتحاسب وحدك، ابن آدم وأنت المعني وإياك يراد.  📚 [الحلية (تهذيبه) 1 / 339]. አላህ ይዘንላቸው ሀሰኑል በስሪ እንዲህ ብለዋል፦ ❝ የሚያየው የሰዎች ብዛት የማይሸነግለው የሆነን ሠው አላህ ይዘንለት። የአደም ልጅ ሆይ ብቻህን ትሞታለህ ብቻህን ቀብር ትገባለህ ለብቻህ ትቀሰቀሳለህ ለብቻህ ትተሳሰባለህ። የአደም ልጅ ሆይ አንተ ነህ ተፈላጊው ከአንተም (ብዙ ነገር) ይጠበቃል።❞ 📚 አል-ሒልየቱ ተህዚብ 1 / 339]. http://t.me/Abdurhman_oumer
Show all...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

💯 1
አላህ ስኬትን ያገራለት፣ ስነ-ልቦናውን ያበጀለት፣ የሚያገናዝብ እዕምሮም የሰጠው፣ በዱንያም እንዲደሰት ያምቻቸለት፤ ግን ቀጥተኛውን መንገድ ያልተመራ ብዙ ኸልቅ ይኖራል። በመሆኑም ከሁሉም ከምንመኛቸው መልካም ነገሮች ሁሉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድን እንዲመራን እንጠይቀው!! وَاللَّهُ يَهْدِي مَن يَشَاءُ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ ❝ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡ ❞ [ አል-በቀራህ - 213 ] t.me/Abdurhman_oumer
Show all...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

الصوفية ➢ ሱፍያ الإمام مالك رحمه الله : فقيل له يا أبا عبد الله ، عندنا قوم يقال لهم الصوفية ، يأكلون كثيراً ، ثم يأخذون في القصائد ، ثم يقومون فيرقصون . فقال مالك : الصبيان هم ؟ قال : لا . قال : أمجانين ؟ قال : لا ، قوم مشائخ . قال مالك : ما سمعت أن أحداً من أهل الإسلام يفعل هذا " . انتهى من " ترتيب المدارك " (2/ 53) . ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ “እኛ ዘንድ ሱፍያ የሚባሉ ሰዎች አሉ፡፡ በብዛት ይበሉና ከዚያ ያንጎራጉራሉ፡፡ ከዚያም ተነስተው ይጨፍራሉ” ተብለው ተጠየቁ:– እሳቸውም “ህፃናቶች ናቸውን?” አሉ። “አይደሉም” አሏቸው፡፡ “እብዶች ናቸው?” ብለው ጠየቁ። “አይደሉም፡፡ ሸይኾች ናቸው” አሏቸው፡፡ ኢማሙ ማሊክም:– "እኔ ከኢስላም ሰዎች ይህን የሚሰራ አንድም አልሰማሁም” አሉ፡፡ [ተርቲቡል መዳሪክ: 2/53] وقال مروان بن محمد الدمشقي - وهو من أصحاب الإمام مالك - : " ثلاثة لا يؤتمنون في دين : الصوفي والقصاص ومبتدع يرد على أهل الأهواء " . انتهى من " ترتيب المدارك " (3/ 226) መርዋን ኢብኑ ሙሀመድ አድመሽቅይ (እሱም ከኢማሙ ማሊክ ባልደረቦች ውስጥ ነው) የሚከተለውን ብሏል፦ ሶስቶች በዲን አይታመኑም 1. ሱፍይ 2.ቂሷ (አመጣው ወሰደው ታሪክ የሚያበዙ ተራኪዎች) እና 3.ራሱ ሙብተዲዕ ሆኖ በስሜት ባለቤቶች ላይ ምላሽ የሚሰጥ ተርቲቡል አል-መዳሪክ أما الإمام الشافعي : فقال يونس بن عبد الأعلى : سمعت الشافعي يقول : " لو أن رجلا تصوف أول النهار لم يأت عليه الظهر إلا وجدته أحمق " رواه البيهقي في " مناقب الشافعي " ( 2/ 207 ) بإسناد صحيح . አላህ ይዘንላቸው ኢማሙ ሻፍዕይ እንዲህ ብለዋል፦ « አንድ ሠው በጧቱ ክፍለ ጊዜ ሱፍይ ቢሆን ዙሁር ላይ ደርሶ አታገኘውም ቂል (ብልሹ) ሆኖ ቢሆን እንጅ ። » በይሀቅይ መናቂቡ ሻፍዕይ ላይ ዘግቦታል ( 2/ 207 ) وقال أبو بكر الطرطوشي رحمه الله : " مَذْهَبُ الصُّوفِيَّةِ : بَطَالَةٌ وَجَهَالَةٌ وَضَلَالَةٌ ، وَمَا الْإِسْلَامُ إِلَّا كِتَابُ اللَّهِ وَسُنَّةُ رَسُولِهِ " . انتهى من " تفسير القرطبي " (11/ 238) . አላህ ይዘንላቸው አቡ በክር አጡርጡሽ እንዲህ ብለዋል፦ ❝ የሱፍያ መዝሀብ ከንቱና የመሃይምነት የጥሜት መንገድ ነው። ኢስላምማ የአላህ ቁርአንና የመልእክተኛው ሰንና ብቻ ነው። ❞ ተፍሲሱል ቁርጡብይ ሌሎችም የደጋግ ቀደምቶች ንግግሮች አሉ. . . . . وقال القرطبي رحمه الله : " فَأَمَّا طَرِيقَةُ الصُّوفِيَّةِ : أَنْ يَكُونَ الشَّيْخُ مِنْهُمْ يَوْمًا وَلَيْلَةً وَشَهْرًا ، مُفَكِّرًا لَا يَفْتُرُ، فَطَرِيقَةٌ بَعِيدَةٌ عَنِ الصَّوَابِ ، غَيْرُ لَائِقَةٍ بِالْبَشَرِ، وَلَا مُسْتَمِرَّةٌ عَلَى السُّنَنِ " انتهى من " تفسير القرطبي " (4/ 315) هذا ، مع أن هؤلاء الأئمة إنما تكلموا عن الصوفية الأوائل الذين لم تبلغ بدعتهم ما بلغت عند من جاءوا بعدهم ، ممن انتقص العلم الشرعي واحتقره واحتقر أهله ، أو ممن ذهب إلى القول بالحلول والاتحاد ، أو ممن ذهب إلى القول بأن الإنسان مجبور على فعله لا اختيار له ، أو ممن ذهب إلى الإباحية المطلقة والتحلل الكامل من أحكام الإسلام ، أو من المتأخرين الذين لا علاقة لهم بالزهد من الدنيا ، ولا التقلل منها ، ولا تهذيب النفس ، وإنما انحصرت صوفيتهم في الموالد التي يقيمونها ، مع عبادة الموتى ، وأصحاب الأضرحة والطواف حولها ، مع التكالب على الدنيا والحرص الشديد عليها ، وذلك يخالف منهج التصوف ذاته الذي يقول أتباعه إن الهدف منه تهذيب النفس والزهد في الدنيا እንግዲህ እነኝህ አኢማዎች ይሄን የተናገሩት የድሮ ሱፍዮች በሚባሉት ላይ ነው። እርግጥ ነው ዛሬ ሱፍዮች በጣም በሚሰቀጥጥ መልኩ የባሰ ሆነዋል። የተለያዩ የሺርክ የቀብር አምልኮ እምነት የጥቆላ እምነትና ሌሎችም በርካታ ደም የሚያስለቅሱ ስራዎችን በመስራት ይታወቃሉ። ከመሆኑም ጋር ዛሬ ላይ ሱፍዮች በዚህ ደረጃ በደረሱበት በዚህ ጊዜ ሱፍያን መልካም ለማስመሰል በተለያዩ መንገዶች የሚታትሩ ብዙ ናቸው። ሴራቸውን በዚህ መልክ ሲያቀነባብሩ አጥብቀው ሲይዟቸው የድሮ ሱፍዮችን ነው የሚል ማምለጫ ይቆፍራሉ። ይሄው የድሮ ሱፍዮች ስለሚባሉትም የዲኑ አኢማዎች የተናገሩት ያሳለፍነው ነው። ስያሜያቸው በሰሀቦች ዘመን የነበሩት “አህሉ ሱፋ” ከሚባሉት የተያዘ ነው የሚል ሌላ ማወናበጃ ያቀርባሉ። ማወናበጃ እየፈለጉ መለቃቀማቸው አይገርምም እንኳን ፍንጭ አግኝተው እንዳውም ለጥፋት ሰበብ ነው የሚፈልጉት። በመሆኑም ይሄም ከንቱ ማወናበጃ ነው ምክንያቱም ምንምኳ ስያሜያቸው ላይ ኺላፍ ቢኖርበትም አመዛኙ የዑለሞች ንግግር ከነዛ “አህሉ ሱፋ” ከሚባሉት የተያዘ ሳይሆን እነኝሁ አኢማዎቻችን ያወገዟቸው “ሱፍዮች“ ሱፍ (ጋቢ) በመልበስ ስለሚታወቁ ነው። ለዚህም በቂ ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ “ሱፍያ” የሚለው መጠሪያ እነዛ በሰሀቦች ዘመን የነበሩት ከእለታት አንድ ቀን አቡ ሁረይራህ የአላህ መልእክተኛ ወተት እየቀዱ እንዳዳርሳቸው ያዘዙት “አህሉ ሱፋ” በመባል የሚታወቁት እነዛን ጥሩ የአላህ ባሮች ዛሂዶችን ቢሆኑ ኖሮ ከላይ እንደት አኢማዎች እነ ኢማሙ ማሊክ ባልደረቦቻቸው እነ መርዋን ኢብኑ ሙሀመድ አድመሽቅይ እነ ኢማሙ ሻፍዕይ እነ አቡ በክር አጡርጡሽ ሌሎችም የአላህ መልእክተኛ የተንከባከቧቸውን እነዛን ዛሂዶች እንደት ይተቻሉ??? በመሆኑም አፀያፊ የሆነውን የሱፍያን አካሄድ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ለመዝራት የሚጥሩ ዘመናዊይ ሱፍዮች (ኢኽዋኖችንና ጀሌዎቻቸውን) ተጠንቀቋቸው። ፈትዋ ከሱና ዑለሞች ላይ ብቻ በመውሰድ ዲናችንንና ራሳችንን መጠበቅ ያስፈልጋል። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abdurhman_oumer/8577
Show all...
🌸أذكار المساء اَمْسَيْنَا وَاَمْسَ الْمُلْكُ لِلَّهِ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِيْ هَذَا اللَّيْلَةِ وَخَيْرَ مَا بَعْـدَهـا، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا اللَّيْلَةِ وَشَرِّ مَا بَعْـدَهـا، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِيْ النَّارِ وَعَذَابٍ فِيْ الْقَبْرِ. ✅اللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَـيْكَ المَصِيْر ✅اللَّهُمَّ مَا أََمْسَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ. https://t.me/andnetbtewhidbesunabichanew https://chat.whatsapp.com/DJxUTpX8IzhHkqqG8KNBRO
Show all...
🎧 ራሀቱል ቀልብ 📚📚📚🎧🎧

WhatsApp Group Invite

አዲስ   ተከታታይ ደርስ ክፍል (8⃣) 📕إسم الكتاب: تنبيهات وتوجيهات للفتاة المسلمة የኪታቡ ስም፦ተንቢሀት ወተውጂሀት ሊልፈታቲ አልሙስሊማት ✍ تأليف د. عبد العزيز بن داود الفايز  📝የኪታቡ አዘጋጅ፦ዶክተር አብዲ አል'አዚዝ ኢብን ዳውድ አልፋይዚ لأخينا السلفي: نصر الدين وابلا (إبن حسن حفظه الله 🎙ደርሱ የሚሰጠው፦በወንድማችን  ነስረዲን ዋበላ (ኢብን አልሀሰን) [አላህ ይጠብቀው የዛሬውርዕስ በጣም አንጋብቢ ነው ውዷእህቴ ሆይ! !اسمعي هذا المحاضره كوني عفيفه تقيه نقيه لا تسمعي لاي رجال يضحك عليك يا حبيبتي 📗የኪታቡን PDFለመግኛት⤵️ https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew/575 ⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰⇣⇣ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🔊 https://t.me/andnetbtewhidbesunahbichanew
Show all...
record.ogg8.38 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.