en
Feedback
UMER SEMEREDIN 🇪🇹

UMER SEMEREDIN 🇪🇹

Open in Telegram

ስህተት ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ አደራ👌 ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏 ━━━━━━━━━━━━━ #ማሳሰብያ:Leave Channel ከማለቶ በፊት ያልተመቾት ነገር ካላ በፍጥነት ያሳውቁን🔥 ━━━━━━ 👇 ━━━━━ For any comment and Cross ▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼ 👉 @Lekel_hemdu_rebi

Show more
1 048
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-3430 days
Posts Archive
አያችሁት አ እንደት እንደሚናገር እንደት እንደሚያደርገው? ማባሩርኮ መብቱ ነው አላጫውትም ማለት መብቱ ነው። ተርባ የመጣችን አንድት እናት " አሜሪካ የምትጨፈጭፋቸው ወዳ ነው እንዴ"? በሉ ሪፖርት እንዳይረሳ! 1 birr አካውንትን ሪፖርት ዳይ!

Repost from Seid Social
እንደት ሪፖርት እናድርግ ላላችሁኝ 1 መጀመሪያ 1 birr የሚለው አካውንቱ ትገቡና ከላይ የ share ምልክቷን ትጫናላችሀ 2 ከዚያ እርሱን ስትጫኑ ከታች report የሚል ይመጣላችኋል 3 report
+7
እንደት ሪፖርት እናድርግ ላላችሁኝ 1 መጀመሪያ 1 birr የሚለው አካውንቱ ትገቡና ከላይ የ share ምልክቷን ትጫናላችሀ 2 ከዚያ እርሱን ስትጫኑ ከታች report የሚል ይመጣላችኋል 3 report ስትጫኑ select reason የሚለውን report account ታደርጋላችሁ። 4 በመቀጠል Posting inappropriate content የሚለውን ትጫናላችሁ 5 በመቀጠል hate and harassment የሚለውን ትጫናላችሁ 6 ከዚያ hate speech and hateful behavior የሚለውን ትጫናላችሁ 7 በመጨረሻም Submit የሚለውን ትጫኑና bolock አድርጋችሁት Done ትሉታላችሁ ። NB አካውንቱ ከ 830,000 በላይ ያለው ነው

اللهم إنها ليلةَ الجمعة استُر عيوبَنا واغفِر ذنوبَنا وفرِّج كروبَنا اللَّهُمَّ اجْعَلْ تُربَتَنا البقيع بِجِوارِ رَسُولِكَ مُ
اللهم إنها ليلةَ الجمعة استُر عيوبَنا واغفِر ذنوبَنا وفرِّج كروبَنا اللَّهُمَّ اجْعَلْ تُربَتَنا البقيع بِجِوارِ رَسُولِكَ مُحَمَّد ﷺ

166 የእርዳታ መኪኖች በጋዛ ሰርጥ የገቡ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ንጋት ድረስ በዚኪም ድንበር ኬላወች በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ እና በከረም ሻሎም ማቋረጫ በኩል መግባት ቀጥለዋል። ሌሎች 180
166 የእርዳታ መኪኖች በጋዛ ሰርጥ የገቡ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ እስከ ዛሬ ንጋት ድረስ በዚኪም ድንበር ኬላወች በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ እና በከረም ሻሎም ማቋረጫ በኩል መግባት ቀጥለዋል። ሌሎች 180 የተለያዩ የእርዳታ አይነቶችን የጫኑ የጭነት መኪናዎች ዛሬ ወደ ጋዛ ሊገቡ ሲሆን ከእነዚህም መካከል 137 ዱቄት የጫኑ እና የተቀሩት የተለያዩ የምግብ አቅርቦቶችን የያዙ ናቸው። አሏህ በሰላም ያድርስላቸው በዱዓ አንርሳቸው ❤️ አልሀምዱሊላህ..🤲

ምናልባት ለወንድሞቼ ገዛዊያን ደርሳ የቂያማ ቀን ነጃ ምሆንባት ሰደቃ ትሆናለች ብሎ ባህር ላይ በምታዩት መልኩ ምግብ በሃይላንድ እየጣለ ነው .. አሏህ ያደርስለታል ኢንሻ አላህ

ጋዛ ላይ ህይወት እንደዚህ ነው💔 በተራበ አንጀታቸው የትይት ዝናብ😭😭 ያአሏህህህ🥹

- دعاء لأهلنا في غزة. لفضيلة الشيخ الدكتور جميل حليم حفظه الله تعالى

አንድ ሙስሊም በ ሙሐመድ ﷺ ላይ ሶለዋት ካበዛ አላህ ቀልቡን ያበራለታል ኃጢኣቱን ይምረዋል። ደረቱን ይከፍትለታል፣ ጉዳዩን ያገራለታል፣ ነገሩን ሁሉ ያቀልለታል፣ በተቻላቹህ መጠን ሶለዋት አብዙ🫀 صلُّوا عليه وسلِّموا تسليمًا اللهُمّ صَلِّ وسلّم وزد وبارك وأنعم على نبينا محمّد ﷺ وعلى آله الطاهرين وصحبه ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين

Gaza💔 "መሞት እፈልጋለሁ ምክንያቱም በጀነት ብዙ ምግብ እንዳለ ሰምቻለሁ።" በረሀብ የተሰቃየዉ አንድ የ #Gaza ህፃን የተናገረው… 😭💔 የቂያማ ቀን ምን ይሆን መልሴ ለአሏህ እና ነቢያች ሶ
Gaza💔 "መሞት እፈልጋለሁ ምክንያቱም በጀነት ብዙ ምግብ እንዳለ ሰምቻለሁ።" በረሀብ የተሰቃየዉ አንድ የ #Gaza ህፃን የተናገረው… 😭💔 የቂያማ ቀን ምን ይሆን መልሴ ለአሏህ እና ነቢያች ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለሞ

በቂያማ ሁሉም ቤተሰብ አንዱ ከአንዱ ይሸሻል ሐፊዘል ቁርአን ግን ወላጆቼ የት ናቸው ብሎ ይፈልጋል። ... ታጀል ወቃርን ሊያለብሳቸውና ሸፈዐ ሊሆናቸው። ከነሱ ይደባልቀን 🤲 ሰባኸል ኸይር 😊

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በምግብ መመረዝ ምክንያት በአንጀት እብጠት እየተሰቃዩ መሆኑ ተነግሯል። ይህንን ተመርኩዞ ኢልምፊድ የተሰኘው ገጽ ምን አለ? "እባካችሁ ባክቴሪያዎቹ ደህ
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በምግብ መመረዝ ምክንያት በአንጀት እብጠት እየተሰቃዩ መሆኑ ተነግሯል። ይህንን ተመርኩዞ ኢልምፊድ የተሰኘው ገጽ ምን አለ? "እባካችሁ ባክቴሪያዎቹ ደህና እንዲሆኑ ዱዓ አድርጉ" አሏሁማ ዚድ ወባሪክ🤲

ዱንያ እንዱሁ ናት ለማንም ሞልታ አታውቅም አሏህ ከዱንያ ሙሓባ ይጠብቀን ጌታዬ ሆይ እነዛ በልባቸው የነብዩን ሙሐመድ ሙሓባ በልባቸው እንዳኖርከው የኛንም ❤️ ልብ በሙሓባው እብራልን ካንቱ ውጭ ያለ ፍቅር በሞላ ትርፉ ህመም ነው ያረሱለሏህ አንቱ ኖት የዘላለሜ ሰይዲ የዘላለሜ💚 ኢስነይን ሙባረክ🌹🌹

አርሽን ከመፍጠሩ የት እንደነበረ አልተነገረንም ለሚሉት ላኩላቸው። ነብዩ ﷺ በሰሒሕ ሐዲስ «አላህ ምንም ነገር (ዐርሽም ሆነ ሌላም ፍጥረት) ሳይኖር በፊት ነበር። አሁንም እንዳለ አለ።» ነገ ሰኞ ነው ያአህባብ እየፆምን❤️

እነሆ ከፊታችን የታላቁ ነብይ ሙሀመድ ﷺ የመውሊድ በዓል እየመጣብን ነው ታድያ ለዛ ቀን የሚሆኑ ሙሀባችንን የሚገልፁ በጀመዓ ሲለበሱ በውበት ላይ ውበትን የሚያላብሱን የሆኑ ቲሸርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ
+3
እነሆ ከፊታችን የታላቁ ነብይ ሙሀመድ ﷺ የመውሊድ በዓል እየመጣብን ነው ታድያ ለዛ ቀን የሚሆኑ ሙሀባችንን የሚገልፁ በጀመዓ ሲለበሱ በውበት ላይ ውበትን የሚያላብሱን የሆኑ ቲሸርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅተን አቅርበናል። ብዙ ትዛዞች ስላሉብን ምናልባት ከዘገያቹ ሊያልቅባቹ ይችላል ከወዲሁ አዝዛቹ ቀናቹን በድምቀት አሳልፉ። ➲ ከመውሊድም ቀን ውጪ ሊለበሱ የሚችሉ ናቸው። ➲ በጀመዓ ለሚገዙ ቅናሽ አለን። ለማዘዝ፡👇 ☎️ 0924679670 Tg: @semwa5

ወደ አኼራ ተሻግሯል። إنا لله وإنا إليه راجعون 💔 የአባት ልዩ ፍቅር የታየበት የ20 አመታት እንክብካቤ በ35 አመት እድሜው ትናንት ቅዳሜ በሞት ተጠናቋል። ሙሉ ስሙ አሚር ወሊድ ቢን
ወደ አኼራ ተሻግሯል። إنا لله وإنا إليه راجعون 💔 የአባት ልዩ ፍቅር የታየበት የ20 አመታት እንክብካቤ በ35 አመት እድሜው ትናንት ቅዳሜ በሞት ተጠናቋል። ሙሉ ስሙ አሚር ወሊድ ቢን ኻሊድ ቢን ጠላል ቢን አብዱልአዚዝ አልሰዑድ ይባላል። በሳዑዲዎች የሐብትና የመሪነት እጅ ላይ የተገኘው ወጣቱ ልጅ በአባቱ ፍላጎትና ትእዛዝ ድምፁን ዳግም ለመስማትና ሲራመድ ለመመልከት በየእለቱ ያለውን ሃብት ሁሉ ቢጠቀምም የአላህ ውሳኔ ሆኖ በዚያው ተሻግሯል። በርካቶች “ያንቀላፋው ልዑል” ይሉታል። የ15 አመት እድሜው ላይ በ2005 እኤአ ለንደን ውስጥ ወታደራዊ ትምህርት በሚማርበት ወቅት በደረሰበት ከባድ የመኪና አደጋ ጭንቅላቱ በመጎዳቱና ደም ወደ ውስጥ በመፍሰሱ ራሱን መቆጣጠር ሳይችል አልጋ ላይ ለመተኛት ተገዷል። አባቱ ኻሊድ ቢን ጠላል በኤክስ ገፁ ላይ ባስተላለፈው መልእክት ሀዘኑንም ብርታቱንም ገልፁዋል። “ዛሬ ወደአላህ የተጓዘውን ልጃችንን በታላቅ ሀዘን ውስጥ ሆነን ነገር ግን በአላህ ውሳኔ እና ፍርድ አምነን እንሸኘዋለን يَا أَيَّتُهَا النَّفْسُ الْمُطْمَئِنَّةُ، ارْجِعِي إِلَىٰ رَبِّكِ رَاضِيَةً مَّرْضِيَّةً، فَادْخُلِي فِي عِبَادِي، وَادْخُلِي جَنَّتِي ብሏል። አሚር ወሊድ የቤታቸው የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን በሚዲያ የምናውቀው የወሊድ ቢን ጠላል የወንድም ልጅ ነው። የልዑሉ ህልፈት ሐብት የትኛውም ጥግ ቢደርስ የማይችላቸው ፈተናዎች መኖራቸውን ቢያሳይም የቤተሰቡ ጥረት ልፋትና ፍቅር ግን ለአለም ትልቅ ምሳሌ ሆኗል። አላህ ይዘንለት!

የጋዛ ህፃን አሸዋ እየበላች ኢላሂ በእዝነትህ🤲 ❞فذلك الذي يدُعّ اليتيم ولا يحُضّ على طعام المسكين❝🦋✨ «ያ የቲሞችን የሚያባርር ድሆችን መመገብን የማያበረታታ ነው» እነዚህ ሁለቱ ገለጻዎች በተለየ ተጠቅሰዋል ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ባህሪያት በሸሪዓ የሚነቀፉ እና የሚጠሉ እንደመሆናቸው ሁሉ እንደ ሰውኛም የሚወቀሱ ናቸው። الإمام الرازي

ሁሉም ነገር ገደብ አለው። ሶብርም ገደብ አለው። ሁሉንም መቋቋም የሚቻለው የመቋቋሚያዋ የመጨረሻ እንጥፍጣፊ አቅም እስካለች ነው። ግን ከገደብ ያለፈ ፈተና በምን ሶብር ይታለፋል? በተለይ ረሀብ እንደ
ሁሉም ነገር ገደብ አለው። ሶብርም ገደብ አለው። ሁሉንም መቋቋም የሚቻለው የመቋቋሚያዋ የመጨረሻ እንጥፍጣፊ አቅም እስካለች ነው። ግን ከገደብ ያለፈ ፈተና በምን ሶብር ይታለፋል? በተለይ ረሀብ እንደት ይሶበራል? አይ ጋዛ! አይ እናንተ የተከዳችሁ ህዝቦች! አይ እናንተ ውብና የምታሳሱ ግና ሁሉም የጨከነባችሁ ህዝቦች! የናንተን ያክል የተፈተነ የናንተን ያክል የፀና ማንም አልነበረም! ግና ረሀብ ረታችሁ😢 ዛላችሁ ደከማችሁ ሸክማችሁም በረታ! አሁን ምን እንበል? ስለናንተ ምን እንናገር ? ምንስ መናገር ያምርብናል!?? መቃጠል ብቻ!!

#በሰዎች መካካል ማስታረቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ألا أُخبِرُكم بأفضَلَ مِن درجةِ الصِّيامِ والصَّلاةِ والصَّدقةِ؟ قالوا: بلى، قال: إصلاحُ ذاتِ البَيْنِ، ﴾ “ከፆም፣ ከሰላት፣ ከሰደቃ በላጭና ደረጃው ከፍ ያለውን ተግባር አልነግራችሁምን? እንዴታ!  ይንገሩን አሉ ሶሃቦች፦ ‘በሰዎች መካካል ማስታረቅ’ ነው አሉ።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 4919

🤲አላህ ካልፈቀደ ተኝተን ለመንቃት አቅም የሌለን ደካማ ......ፍጥረቶች እኮ ነን❗️ ደህና እደሩ 🥺

✨✨✨ጁምዓ ✨✨✨ يا ايها الذين امنوا اذا نودي للصلاه من يوم الجمعه فاسعوا الى ذكر الله وذروا البيع ذلكم خير لكم ان كنتم تعلمون ✨እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ (አል ጁሙዐህ፣9) ሰሉ ዓለል ሀቢብ