Tula Comprehensive Secondary School
Open in Telegram
473
Subscribers
-124 hours
-47 days
-1430 days
Posts Archive
አስደሳች ዜና
የቱላ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት ሶፊ ማልት በተዘጋጀው ስፖርት ውድድር ባሳየው የተሻለ አፈፃፀም የብር ሜዳሊያ ዋንጫና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ተበረከተለትአስደሳች ዜና
የቱላ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት ሶፊ ማልት በተዘጋጀው ስፖርት ውድድር ባሳየው የተሻለ አፈፃፀም የብር ሜዳሊያ ዋንጫና የተለያዩ ቁሳቁሶችን ተበረከተለት
ለት/ቤታችን መ/ራንና ሰራተኞች በሙሉ ማክሰኞ ማለትም በ25/10/16ዓ.ም የወላጆች ቀን በዓል በድምቀት ስለሚከበር በዕለቱ ከጧቱ በ2:00 ስዓት በት/ቤት ግቢ ውስጥ እንድትገኙ ይሁን ።
ለ12ኛ ክፈል ተማሪዎች በሙሉ
አድሚሽን ካርድ ስለመጣ ባለፈው በፎርም ወቅት የስም ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች እስከ ነገ 5:00 ስዓት ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ ይሁን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ሀለፊነት እንደማይዎስድ ከወዲሁ ያሳስባል::
