en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Show more
3 589
Subscribers
-124 hours
-237 days
-730 days
Posts Archive
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗 ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠 1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ። 2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥ
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗 ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠 1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ። 2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥረ ነገሮች የተሠሩ ናቸው። 3. መጥፋትን፣ መቆራረጥን መቋቋም በሚችለ ዘላቂ የቀለም መፍትሄዎች እና በረጅም ጊዜ ዘላቂ ውጤቶች አላቸው። 4. ያለምንም እንከን የለሽ አሰራር የተነደፈ፣ ቀለሞቻችን ያለምንም ጥረት ሊቦረሽ፣ ወይም በስፕሬ ማሽን ሊረጩ ይችላሉ። 5. ፕሮጀክቶቻችሁ በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ የሚያስችልዎትን በፈጣን-ማድረቂያ ቀመሮቻችን ጊዜ ይቆጥቡ። 6. የተለያዩ ቀለሞችን በሚፈልጉት መልኩ ከመኖሪያ እስከ የንግድ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡ 7. የኛ ድርጅት አጠቃቀም እውቀት ትክክለኛውን ምርት ለመምረጥ መመሪያ እና ድጋፍ ለመስጠት ሁልጊዜ ይገኛል። 8. ከፍተኛ ጥራት ያለው ቀለም እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡ 9. በባለሙያዎች የታመነ፣ ልዩ የሆነ ቀለም በማቅረብ እንታወቃለን፡፡  10. የሜትሮ ምርቶችን ለማድረስ የራሳችንን ተሽከርካሪዎች እንደምንጠቀም እንገልፃለን፡፡ 11. ይህ ምርት ለሁለም ተስማሚ ነው:: ኮንትራክተሮች ትልልቅ ፕሮጀክት ለሚሰሩ እና ቤታቸውን መቀባት የሚፈልጉ ግለሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡ ------------------------------------------------
📍
አዲስ አበባ ውስጥ ለሆኑ ነፃ የማድረስ አገልግሎት እንሰጣለን! ለማዘዝ በ📞 0933454590  📞 093 345 4590 ቀጥታ ይደውሉ! ➡️@Consite🏗💠

Construction Contract Types🏗: Advantages and Disadvantages 1. Lump Sum (Fixed-Price) Contract     - Description: A predetermined fixed price for the entire project.     - Advantages:       - Predictable budget for the client.       - Contractor assumes cost overrun risks.       - Minimal financial supervision required.     - Disadvantages:       - Contractor may inflate initial price to cover risks.       - Limited flexibility for scope changes.       - Potential disputes over change orders.  2. Cost-Plus Contract     - Description: Client reimburses actual costs plus a fee (fixed or percentage).     - Advantages:       - Flexibility for uncertain scopes.       - Transparency in cost breakdown.       - Easier to accommodate changes.     - Disadvantages:       - Client bears cost overrun risks.       - Less incentive for contractor efficiency.       - Requires rigorous cost tracking.  3. Time and Materials (T&M) Contract     - Description: Payment based on labor hours and material costs.     - Advantages:       - Ideal for unclear scopes or emergency work.       - Simple structure.     - Disadvantages:       - High client risk for cost escalation.       - Potential contractor inefficiency.  4. Unit Price Contract     - Description: Payment per predefined rates for measurable units (e.g., per cubic meter).     - Advantages:       - Fair payment for actual quantities.       - Suitable for variable-scope projects (e.g., earthworks).     - Disadvantages:       - Risk of cost spikes if quantities exceed estimates.       - Disputes over measurement accuracy.  5. Design-Build Contract     - Description: Single entity handles design and construction.     - Advantages:       - Faster delivery due to overlapping phases.       - Single point of responsibility.     - Disadvantages:       - Reduced client control over design.       - Potential conflicts of interest (cost vs. quality).  6. Guaranteed Maximum Price (GMP) Contract     - Description: Cost cap with shared savings between client and contractor.     - Advantages:       - Budget certainty with a cost ceiling.       - Incentive for contractor efficiency.     - Disadvantages:       - Risk of overpayment if GMP is inflated.       - Complex cost-tracking requirements.  Considerations for Selection:  - Lump Sum: Best for well-defined projects.  - Cost-Plus/T&M: Suitable for uncertain scopes or rapid starts.  - Unit Price: Ideal for variable quantities (e.g., infrastructure).  - Design-Build: Prioritizes speed and collaboration.  - GMP: Balances budget control with flexibility.  Each contract type allocates risk and responsibility differently; choosing the right one depends on project scope, risk tolerance, and desired control.

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ | Advertising Mhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት"
+3
ማስታወቂያ | Advertising
Mhretiab  Construction Materials Trade/ምህረትአብ  ገ/እግዚአብሔር   አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..

🏗 Construction Material Market Update – March 15, 2025 🏗 🔗 Latest prices are out! Check the updated costs for cement, stee
🏗 Construction Material Market Update – March 15, 2025 🏗 🔗 Latest prices are out! Check the updated costs for cement, steel, rebar, and more: 👉 https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-march-15-2025-gc/ Stay ahead of market changes and make informed decisions! 📊 #Construction #MaterialPrices #MarketUpdate #EthiopiaConstruction

የጨረታ ቀን መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ቀን መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

በኮንስትራክሽን ውል ጉዳይ የክፍያ ምስክር ወረቀት (PAYMENT CERTIFICATE ) ኮንስትራክሽን🏗ቴሌግራም t.me/consite ይቀላቀሉ!👷‍♂👷‍♂ - የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ በአሰሪው በሚመደብ አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና በተቋራጩ ተረጋግጦና ተማምነውበት የሚፈረም ሲሆን ለተቋራጩ የሚከፈለውን የገንዘብ መጠንም በግልጽ ያስቀምጣል፡፡ - (የክፍያ ምስክር ወረቀት ጋር ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪ አባሪ ተደርጐ ይያያዛል፡፡) - ቴክ ኦፍ ሽት የአሰሪው አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና የተቋራጩ መሀንዲስ በግንባታ ቦታ በአካል የሳይት ቪዚት በማካሄድ የተሰራውን ስራ መጠን እና አይነት ከለቀሙ በኋላ በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ከተመለከተው የእያንዳንዱ ስራ አይተም ዩኒት ሬት/ነጠላ ዋጋ አንጻር በዝርዝር በተናጠል በዋጋ የሚያስቀምጡበት የተሰራውን ስራ መጠን እና የገንዘብ መጠን ገላጭ ዝርዝር ሰነድ ነው፡፡ - ግራንድ ሳመሪ ደግሞ በዋናነት የግንባታወችን ዝርዝር/ብሎክ በማስቀመጥ የውሉን ዋጋ፣አስቀድሞ የተከናወነ ስራ መጠን፣አሁን የተከናወነ ስራ መጠን እና አጠቃላይ በተቋራጩ የተሰራውን የግንባታ ስራ መጠን ይጠቅሳል፡፡ - የክፍያ ሰርተፍኬት በአብዛኛው በአንድ ገጽ ተጠቃሎ የሚዘጋጅ ሲሆን በይዘት ደረጃ ግን ብዙ መረጃወችን አምቆ የያዘ ሰነድ ነው፡፡ -የክፍያ ሰርተፍኬት በተለይ ክፍያው የመጀመሪያ ዙር፣ሁለተኛ ዙር እያለ በሚታወቅበት መንገድ የሚዘጋጅ ሲሆን የመጨረሻ ዙር ክፍያ የሚባልም አለው፡፡ - የመጀመሪያ ዙር ክፍያ የሚፈጸመው በአብዛኛው ከቅድሚያ ክፍያ በኋላ ሲሆን ክፍያውም ለተሰራ ስራ የሚፈጸም ነው፡፡ - የመጨረሻ ዙር ክፍያ ደግሞ ግንባታው ተጠናቆ ጊዜአዊ ርክክብ/provisional acceptance/ ከተከናወነ በኋላ በህግ ከተቀመጡ ተቀናሾች በስተቀር ቀሪውን የስራ ክፍያ ጠቅልሎ አካቶ ወዲያውኑ በግንባታ ውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚፈጸም ክፍያ ነው፡፡ - የክፍያ ሰርተፍኬት የፕሮጀክቱን ስም፣ቦታ፣አሰሪውን፣ተቋራጩን፣አማካሪውን ይጠቅሳል፡፡ ዋናውን የውል ገንዘብ መጠን፣ተቀጽላ ስራዎችን፣ቫሬሽንን እና የተከናወነውን የስራ መጠን ያመለክታል፡፡ውሉ የተደረገበትን ጊዜ እና ኮመንስመንት ዴት ይጠቁማል፡፡በተጨማሪም የቅድሚያ ክፍያ መጠን እና አድቫንስ ሪፔይ ያመለክታል፡፡በዚህም አስቀድሞ የነበሩ የክፍያ ቁጥሮችን ጭምር ይጠቁማል፡፡ እንደዚሁም የሪቴንሽን መጠን እና የቅጣት መረጃንም የሚሰጥ ነው፡፡ እንግዲህ ይሄን ሁሉ መረጃ በያዘ የክፍያ ሰርተፍኬት ላይ አሰሪው/ተቆጣጣሪው/አማካሪው እና ተቋራጩ የሚፈራረሙበት ይሆናል፡፡ - ስለዚህ የክፍያ ሰርተፍኬት ጸደቀ ማለት በሰርተፍኬቱ ላይ የተመለከተው ስራ ስለመሰራቱ እና ዋጋውንም ጭምር አሰሪውና ተቋራጩ አምነውበታል ማለት ነው፡፡ 👉((((እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ነገር የአሰሪው ዋና ግዴታ ለተቋራጩ በወቅቱ ክፍያ መፈጸም ነው፡፡)))) - የፌዴራል ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ ክሎስ 28.5 ላይ ስለኮንስትራክሽን ስራዎች ክፍያ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ይዘረዝራል፡፡ - በዚህ ረገድ በተለይ ክሎስ 28.5(a) ላይ የተቀመጠው እንደሚያስገነዝበው በኮንስትራክሽን ስራዎች ጉዳይ ክፍያ የሚፈጸመው በአማካሪው/ተቆጣጣሪው የተረጋገጠና የጸደቀ የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ እንዲቀርብ በማድረግ መሆኑን አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ይደነግጋል፡፡ - እንግዲህ የክፍያ ጥያቄ የሚያቀርብ በመጀመሪያ ተቋራጩ እንደመሆኑ አማካሪው/ተቆጣጣሪው መሀንዲስ የሳይት ቪዚት በማካሄድ የክፍያ ጥያቄውን ትክክለኛነት ካረጋገጠ በኋላ የክፍያ ሰርተፍኬቱን፣ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪውን ጨምሮ የሚያጸድቅ ነው። ኮንስትራክሽን🏗ቴሌግራም t.me/consite ይቀላቀሉ!👷‍♂👷‍♂

Cracks on a concrete slab can occur due to various reasons. Here some common causes: 1. Shrinkage: Concrete shrinks as it cur
Cracks on a concrete slab can occur due to various reasons. Here some common causes: 1. Shrinkage: Concrete shrinks as it cures, leading to cracks. 2. Settlement: Soil settlement or uneven foundation can cause cracks. 3. Thermal expansion: Concrete expands and contracts with temperature changes, causing cracks. 4. Poor construction: Inadequate preparation, mixing, or finishing can lead to cracks. 5. Weak subbase: A weak or unstable subbase can cause cracks. 6. Overloading: Excessive weight or pressure can cause cracks. 7. Weathering: Exposure to weather, especially freeze-thaw cycles, can cause cracks. 8. Chemical damage: Exposure to chemicals, like salt or acid, can damage concrete. 9. Poor drainage: Water accumulation can cause erosion and cracks. 10. Soil movement: Soil movement or erosion beneath the slab can cause cracks. 11. Tree roots: Tree roots growing beneath the slab can cause cracks. 12. Poor curing: Inadequate curing can lead to weak concrete and cracks.

👉በሳዑዲ ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሰማይ ታካኪ ሕንፃን የሚገነቡ ሥራ ተቋራጮችን ለመምረጥ ጨረታ መውጣቱን፣ ኮንስትራክሽን ወርልድ "Bidding opens for Saudi Arabia’s 2km-
👉በሳዑዲ ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሰማይ ታካኪ ሕንፃን የሚገነቡ ሥራ ተቋራጮችን ለመምረጥ ጨረታ መውጣቱን፣ ኮንስትራክሽን ወርልድ "Bidding opens for Saudi Arabia’s 2km-tall tower" በሚል ርዕስ ባሰራጨው ዘገባ አስታውቋል። በሳዑዲ አረቢያ ሰሜናዊ ግዛት 19 ስከዌር ኪሎ ሜትር ስፋት ባለው ቦታ ላይ በሚገነባው  "The North Pole Project" በሚል መጠሪያ በሚካሄድ የከተማ ፕሮጀክት ውስጥ ዋነኛው ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሰማይ ታካኪ ሕንፃ (Rise Tower) ይገኝበታል። 678 ወለሎች ያሉት Rise Tower ጠቅላላ የግንባታው ጠቅላላ ወጪው 5 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል እየተባለ ነው። የሳዑዲ Public Investment Fund (PIF) በግንባታው ለሚሳተፉ ሥራ ተቋራጮች በይፋ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣  በጨረታው Aecom፣ Bechtel፣ Jacobs፣ Parsons እና Turner Construction ከአሜሪካ እንዲሁም Mace ከብሪታኒያ ሊሳተፉ ይችላሉ ከሚጠበቁ ሥራ ተቋራጮች መካከል በቀዳሚነት ይገኛሉ። ከአንድ ወር በፊት ተርነር ኮንስትራክሽን ጂዳ ውስጥ ለሚገነባውና አንድ ኪሎ ሜትር ለሚረዝመው Jeddah Tower ፕሮጀክት ማናጀር ሆኖ ተመድቧል። ተርነር ኮንስትራክሽን ከዚህ በፊትም 828 ሜትር የሚረዝመው ቡርጅ ከሊፋ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ሆኖ ግልጋሎት ሰጥቷል። የዚህ ሰማይ ታካኪ ሕንፃን ዲዛይን ተሠርቶ የተጠናቀቀው በ 2022 ሲሆን አሸናፊ ዲዛይኑን የሠራው Foster + Partners የተባለ የአርክቴክቸር ተቋም ነው። ይህ Tower የሚገነባበት ቦታ በሰሜናዊ ሳዑዲ ግዛት ውስጥ ከንጉስ ካሊድ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ አጠገብ ሲሆን የዚህ አየር ማረፊያ ንድፍ አውጪው Foster ኩባንያ እንደነበረ መረጃዎች ያሳያሉ @etconp

Invitation to bid, Adiss Zemen.March 21, 2025Gc.
+4
Invitation to bid, Adiss Zemen.March 21, 2025Gc.

💠የኮንስትራክሽን ሥራዎችን ለማሰራት ፈልገው ሞያተኛ፣ አማካሪ ወይም የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ አሳስቦዎታል?? እኛ ጋር በአማራጭ ያገኛሉ! ያማክሩን! ለበለጠ መረጃ:- ድህረ-ገፃችን ይጎብኙ!🔺🖥
በትብብር በተዘጋጀው /የቴሌግራም ግሩፕ "ዩኒቲ- ኮንስትራክሽን ካታሎግ ፕላትፎርም ላይ ይቀላቀሉ! ይመዝገቡ! 📞+251-908-280-208 | +251-989-999-001 | +251- 707-999-001 ይደውሉ!
ቴሌግራም ከስር ባለው ሊንክ⬇️ በ t.me/unitysupplydbot ላይ በ @unitySupplierOfficial ላይ መልዕክት ቢልኩልን እናስተናግዳለን!       እርስዎም' ከእኛ ጋር ስራዎን' ለደንበኞች ያስተዋውቁ! 🤚💬

Analysis of Using Concrete Blocks on a Waterway The image shows a masonry block wall constructed on a natural waterway, which raises concerns about structural stability, water flow management, and environmental impact. Advantages of Using Blocks on a Waterway 1. Low Cost & Easy Construction • Concrete blocks are affordable and easy to install compared to reinforced concrete or stone. • Requires minimal labor and equipment. 2. Temporary Flood Control • Blocks may act as a temporary barrier to control minor water flow or divert runoff. • Can be used in small-scale drainage projects. 3. Easier Modification • Unlike reinforced concrete walls, block walls can be adjusted or removed if needed. Disadvantages & Risks 1. Weak Structural Integrity • Blocks are not reinforced and can collapse under water pressure. • Water flow can undermine the foundation, causing erosion and wall failure. 2. Water Flow Obstruction & Flooding • Blocking a natural drainage path can lead to water accumulation and flooding. • In heavy rains, water might break through or overflow, damaging nearby areas. 3. Erosion & Soil Instability • Improper water diversion can cause soil erosion and land degradation. • Nearby structures might be affected due to changes in water paths. 4. Environmental Impact • Disturbing natural watercourses can harm ecosystems and groundwater recharge. • Can lead to water stagnation, increasing the risk of mosquito breeding and contamination. Conclusion & Recommendations • Alternative Solutions: • Use reinforced concrete or stone pitching for durability. • Design culverts or proper drainage channels instead of blocking the waterway. • Best Practices: • Conduct a hydraulic study before modifying natural water paths. • Follow local construction and environmental regulations.

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833