Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Відкрити в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Показати більше3 587
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
+4730 день
Архів дописів
ኪነህንጻ ለምን አስፈላጊ ሆነ።
@ethiopianarchitectureandurbanism
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
+3
ማስታወቂያ | AdvertisingMhretiab Construction Materials Trade/ምህረትአብ ገ/እግዚአብሔር አጠቃላይ የብረት ንግድ- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ
ስልክ ቁጥር:-🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ📞..
የ ሙያ ፍቃድ /professional license🪪 /ለማውጣት ምን ያስፈልጋል
http://www.eservices.gov.et 😀
ከላይ በተቀመጠው ዋብሳይት በመግባት user Account በመክፈት የ ሙያ ፍቃድ ማውጣት ትችላላችሁ።
ይህ የ ሙያ ፍቃድ ዲዛይን ስታደርጉ Title block ላይ ከ ስማችሁ ጎን Registration Number / የምዝገባ ቁጥር ይያያዝላችኋል።
🤚ለዛሬ ምሽት👆-👇
🚧ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች
*️⃣OPC— Ordinary Portland cement
*️⃣PPC —Portland pozzollana cement
➡️በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።
የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።
➡️ኦፒሲ/OPC/ :-
በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል። በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።
➡️በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።
➡️Note:The number "42.5" and the letter "R" together gives information about the strength class of cement in MPa. The strength class of cement classifies its compressive strength at 28 day
+2
🔷 የአዲስ አለምአቀፍ የኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ማዕከል በውስጡ እነዚህን ነገሮች አካቷል።
👉40 ሄክታር መሬት ላይ አርፏል
👉እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎችን የመያዝ አቅም ያላቸው 2 ትላልቅ አዳራሾች፣ 8 አነስተኛ እና መካከለኛ የመሰብሰቢያ አዳራሾች በጠቅላላ እስከ 10 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ
👉እስከ 1 ሺሕ ሰዎችን የሚያስተናግዱ አልጋዎችን የያዙ 2 ሆቴሎች
👉ከቤት ውጪ እስከ 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል የኤግዚቢሽን ስፍራ እና ሁለት አንፊ ቴአትር
👉ሬስቶራንቶች፣ የንግድ ሱቆች፣ ባንኮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የያዘ
👉በኢትዮጵያ ትልቁ የኮንፍራንስ ማዕከል
👉አለምአቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁነቶችን በብቃት የማስተናገድ አቅም ያለው
👉በከተማችን ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ አደባባይ ከሆነው የለሚ ፓርክ ጋር ተያይዞ የተሰራ በአጠቃላይ እስከ 2 ሺሕ መኪናዎችን የማቆም አቅም ያላው ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።
Vacancy- ለጀማሪ Civil Engineers
🚧Prominent Engineering solutions
ዲግሪ በCivil Engineering or related
በ 0 ዓመት የ ስራ ልምድ
Deadline February 19
Apply ለማድረግበአካል Cv እና የትምህርት ማስረጃ ይዛችሁ 22 ከጎላጎል ቦሌ በሚስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊትለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ አስገቡ! 0977079511
✅የካቲት 2017 ኮንስትራክሽን ግብአት ዋጋ ጥናት (ቅናሽ እየታየ ነው )
Check the Latest Construction Material Prices for 01 February 2025
All construction material prices provided for February 2025 are up-to-date and accurate, reflecting the latest market trends in Ethiopia.
https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-february-01-2025/
+4
ሜትሮ ፔይንት ሶልዩሽን🏗
ሜትሮ ሱፐር ቀለም💠
1. ጥራት ያለው እና ፈጣን የፕሮጀክት ስራን ይለማመዱ።
2. ቀለሞቻችን ለፕሮጀክትዎ ጤናማ ምርጫን የሚያረጋግጡ በአከባቢው ደህንነታቸው በተጠበቁ ንጥረ ነገሮች የተሠሩ ናቸው።
3. መጥፋትን፣ መቆራረጥን መቋቋም በሚችለ ዘላቂ የቀለም መፍትሄዎች እና በረጅም ጊዜ ዘላቂ ውጤቶች አላቸው።
4. ያለምንም እንከን የለሽ አሰራር የተነደፈ፣ ቀለሞቻችን ያለምንም ጥረት ሊቦረሽ፣ ወይም በስፕሬ ማሽን ሊረጩ ይችላሉ።
5. ፕሮጀክቶቻችሁ በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ የሚያስችልዎትን በፈጣን-ማድረቂያ ቀመሮቻችን ጊዜ ይቆጥቡ።
6. የተለያዩ ቀለሞችን በሚፈልጉት መልኩ ከመኖሪያ እስከ የንግድ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡
7. የኛ ድርጅት አጠቃቀም እውቀት ትክክለኛውን ምርት ለመምረጥ መመሪያ እና ድጋፍ ለመስጠት ሁልጊዜ ይገኛል።
8. ከፍተኛ ጥራት ያለው ቀለም እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡
9. በባለሙያዎች የታመነ፣ ልዩ የሆነ ቀለም በማቅረብ እንታወቃለን፡፡
10. የሜትሮ ምርቶችን ለማድረስ የራሳችንን ተሽከርካሪዎች እንደምንጠቀም እንገልፃለን፡፡
11. ይህ ምርት ለሁለም ተስማሚ ነው::
ኮንትራክተሮች ትልልቅ ፕሮጀክት ለሚሰሩ እና ቤታቸውን መቀባት የሚፈልጉ ግለሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን፡፡
-------------------------------------------------
📍✅አዲስ አበባ ውስጥ ለሆኑ ነፃ የማድረስ አገልግሎት እንሰጣለን! ለማዘዝ በ📞 0933454590 📞 093 345 4590 ቀጥታ ይደውሉ!
New vacancy 👈👈
- Structural Engineer
- Highway Engineer
- Claim Expert and QS
How is a reinforcement bar in hardened concrete structure exposed to corrosion??
ሙሉ በሙሉ ጥንካሬውን ያገኘ የ ኮንክሪት ስትራክቸር ውስጥ ያለ ወይም የተሰራበት reinforcement bar እንዴት ሊዝግ ይችላል? በምን ምክንያቶችስ ሊሆን ይችላል?
🚧3 መሰረታዊ የሆኑ ሁኔታዎች reinforcement ባራችንን በበቂ ሁኔታ ጥንካሬውን ባገኝ የ አርማታ ስትራክቸር ውስጥ ባለበት ሊያዝጉት ይችላሉ (corrosion እንዲፈጠር ሊያደርጉት ይችላሉ)
1)የመጀመሪያው carbonation ይባላል
- እንደሚታወቀው concrete strongly alkaline nature አለው። ይህም የሆነበት ምክንያት Ca(OH)2 ስላለው። pH value ደግሞ about 13 ነው።
-due to this high alkalinity nature ኮንክሪቱ reinforcement ባሩን ከ corrosion ለመከላከል a thin passivating layer በባሩ ዙሪያ በመፍጠር ብረቱን ከዝገት ይከላከላል። ይህም process passivation በመባል ይታወቃል።
-as we know CO2 በራሱ reactive አይደለም። ግን in the pressence of moisture( እርጥበት) ወደ dilute carbonic acid ይቀየራል። ከዛም concrete form ያደረገውን passivating layer መብላት ወይም ማፈራረስ ይጀምራል። በመጨረሻም PH value ን ወደ 8.3 - 9 ያደርሰዋል። ልክ PH value ከ 11 ማነስ ሲጀምር ብረቱ በቀላሉ መዛግ ይጀምራል።
2) ሁለተኛው ደግሞ chloride attack ነው
-በተመሳሳይ መንገድ ልክ carbonation passivating layer ን ማፈራረስ እንደሚችል chloride attack ም ያንን በበለጠ ማድረግ ይችላል።
-chloride attack is more serious reason than any other
-in the presence of water and oxygen, chloride can destroy the passivating layer and leads to corrosion.
-chloride በቀላሉ ወደ ኮንክሪቱ ሊገባ ይችላል። ለምሳሌ በ cement,water,aggregate and sometimes from admixtures or from environment by diffusion.
3) ሶስተኛው በ electrochemical process ነው
- ይሄኛው ደግሞ when there is a difference in electrical potential along the steel reinforcement in concrete.
- ብረቱ ውስጥ አንደኛው part anode ሌላኛው part ደግሞ cathode ሲሆን ነው።
በስተመጨረሻም corrosion of reinforcement ለመከላከል ምን አይነት measurement መውሰድ እንዳለብን እንድትወያዩበት እጋብዛለው።
🤚ጥያቄ?❓ይሳተፉ! ምሽት!
🔺ተ.ቁ/34 ➡️@Consite🏗💠
34) what's the minimum thickness of slab?
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, ....."Build together the future" join our telegram channel For order 0912854327&0902378888
Vacancy
💫We need site engineers
📩You can apply in Altitudeconstruction@gmail.com
የ ስራ ቦታ:- Addis Ababa
የስራ ልምድ:- At least 2 years
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
