Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Open in Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Show more3 614
Subscribers
-124 hours
-47 days
+730 days
Posts Archive
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!Construction Solution-👷♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ባለሙያዎች ማህበር (ECoTMPA) ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (June 12, 2026) ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ላክዠሪ ሆቴል (Inter Luxury Hotel) በሚካሄደው “የኮንስትራክሽን ጤና እና ደህንነት” (Construction Health & Safety) በተሰኘው ዓለም አቀፍ አውደ-ጥናት ላይ ክቡርነትዎ እንዲገኙ በታላቅ አክብሮት ይጋብዛል።
ኢንጂነር ሶፎንያስ
የማህበሩ ፕሬዝዳንት፣
መገኘት እምትችሉ በ 0931200604 ሰማችሁን በማድረግ ወይም ስማችሁ በመፃፍ ተባበሩን ።
6 የጥናት አቅራቢዎች ካ አውሮፓና እና አሜሪካ የሚመጡ በመሆኑ እድሉ እዳያመልጣችሁ!
የሥራ ተቋራጭ የግንባታ ግዥና የሥራ ስምሪት የአሰራር ደንብ👆
🟢 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ተቋራጭ የግንባታ ግዥና የሥራ ስምሪት የአሰራር ደንብ ቁጥር 199/2018 ይፋ አድርጓል።
🟡 ይህ ደንብ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የቤቶች፣ የኮሪደርና ወንዝ ዳርቻ እና ሌሎች በከተማ አስተዳደሩ ውሳኔ በልዩ ሁኔታ በሚገነቡ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
🔴 በዋናነትም በቤቶች ኮርፖሬሽን በኩል በአጭር ጊዜ ለመገንባት ለታሰቡ ፕሮጀክቶች ግዥ ለማከናወን የተዘጋጀ እንደሆነ ለመረዳት ይቻላል
📢 Join: @procinsightet
📬 Contact: @Procinsight_bot
👵 Discussion: @procinsightet2
BID ANNOUNCEMENT
The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties acquired from a defaulter, pursuant to the powers vested in the Bank by Proclamation Nos. 97/98, 216/2000, and 1147/2019. For further information, please review the table below
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን!
➕➕➕➕➕➕➕➕➕
📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
📞0904040477
📞0911016833
