uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Ko'proq ko'rsatish
3 587
Obunachilar
+324 soatlar
+217 kunlar
+4830 kunlar
Postlar arxiv
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1,447 ኛው ኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🏗 💫ኢድ ሙባረክ | መልካም በዓል!🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗 t.me/UnitySuppli
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1,447 ኛው ኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🏗 💫ኢድ ሙባረክ | መልካም በዓል!🌙 ዩኒቲ-ኮንስትራሽን ካታሎግ🏗 t.me/UnitySupplier

ስለ ብረት ጥራት ምርመራ (Laboratory Test) ዝርዝር መረጃ:- የብረት ጥራት ምርመራ (Laboratory Test) ግንባታው አስተማማኝ እና ዘላቂ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚደረግ ወሳኝ ሂደት ነው። በቤተ-ሙከራ ውስጥ የሚደረጉት ምርመራዎች በዋነኝነት በሁለት ይከፈላሉ፡ ሜካኒካል (Mechanical) እና ኬሚካል (Chemical) ምርመራዎች ናቸው። ዝርዝር መረጃው የሚከተለው ነው፦ 1. የሜካኒካል ምርመራዎች (Mechanical Tests) እነዚህ ምርመራዎች ብረቱ በአካል ምን ያህል ጥንካሬ እንዳለውና ጫናን የመቋቋም አቅሙን የሚለኩ ናቸው። - የመሳብ ሙከራ (Tensile Strength Test):    ይህ በጣም አስፈላጊው ምርመራ ነው። ብረቱ በሁለት በኩል ተይዞ እንዲለጠጥ ይደረጋል፤ በዚህም፦  - Yield Strength: ብረቱ ቅርጹን ሳይቀይር ሊሸከም የሚችለው ከፍተኛ ኃይል።    - Ultimate Tensile Strength: ብረቱ ከመበጠሱ በፊት የደረሰበት ከፍተኛ የጥንካሬ ደረጃ።    - Elongation: ብረቱ ከመበጠሱ በፊት ምን ያህል ተለጥጦ እንደቆየ (ይህም ብረቱ የመተጣጠፍ/Ductility ባህሪ እንዳለው ያሳያል)። - የማጠፍ ሙከራ (Bend & Re-bend Test):    ብረቱ በ90 ወይም በ180 ዲግሪ እንዲታጠፍ ይደረጋል። ብረቱ ሲታጠፍም ሆነ መልሶ ሲቃና ምንም ዓይነት ስንጥቅ (Crack) ካላሳየ ጥራቱ የተጠበቀ ነው። ይህ ብረቱ በግንባታ ወቅት ለሚፈለገው ቅርጽ መታጠፍ መቻሉን ያረጋግጣል። 2. የኬሚካል ይዘት ምርመራ (Chemical Composition Test) የብረቱ የውስጥ ንጥረ ነገሮች ስብጥር የሚለካበት ነው። ይህም ብረቱ ለዝገት ያለውን ተጋላጭነት እና የመገጣጠም (Weldability) ባህሪውን ይወስናል። - የካርቦን መጠን (Carbon Content): ካርቦን ከበዛ ብረቱ እንዲሰበር (Brittle) ያደርገዋል፤ በጣም ካነሰ ደግሞ ብረቱ ይለሰልሳል። - ሰልፈር እና ፎስፈረስ (Sulfur & Phosphorus): እነዚህ ንጥረ ነገሮች በብረት ውስጥ መብዛት የለባቸውም። ከበዙ ብረቱ በቀላሉ እንዲሰነጠቅ ያደርጉታል። 3. የክብደት እና የልኬት ምርመራ (Mass per Unit Length) ብረቱ ትክክለኛውን ውፍረትና ክብደት የያዘ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚደረግ ነው። - ለምሳሌ፡ አንድ ባለ 12 ሚሊ ሜትር (12mm) ብረት በአንድ ሜትር ውስጥ ሊኖረው የሚገባው መደበኛ ክብደት 0.888 ኪሎ ግራም ነው። ብረቱ ከዚህ በጣም ከቀለለ የጥራት ችግር እንዳለበት ያሳያል። የሙከራ ውጤት ሰርተፍኬት (Test Report) እንዴት ይነበባል? ከቤተ-ሙከራ የሚወጣው ውጤት ላይ የሚከተሉትን ነጥቦች ማስተዋል ያስፈልጋል፦ - Grade: ለምሳሌ Grade 60 መሆኑን። - Yield Point: ከታዘዘው መስፈርት በላይ መሆኑን (ለምሳሌ ከ 420 MPa በላይ)። - Actual Weight: በሜትር የሚመዝነው ክብደት ከስታንዳርዱ ጋር መቀራረቡን።

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-👷‍♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

♦️ያዶን ♦️ የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ 🔹
+9
♦️ያዶን ♦️ የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ 🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦ ▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS  በተፈለገው  ውፍረት (thickness)       ▪️◽️LTZ profiles 28/38/48 (በተፈለገው thickness, size) ▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal) 🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize) 🔹 ሸካራ (Cqeuerd) 🔹 ልሙጥ 🔹 2*1m 🔹 3*1m በተፈለገው ውፍረት (thickness) ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ  እንቆርጣለን፤ 🔹 አንጉላሬ (Angle) በተፈለገው  ውፍረት (thickness) 🔹 ድፍን ብረቶች ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars) 🔹 U channel and I section 🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤   0916416641   0931246190
 የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ t.me/yadonco

የመጋቢት_ወር_2018_ዓ_ም_የሐራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_1.PDF8.87 MB

ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ8ኛው ዙር በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተገነቡ እና በ2ኛ ዙር በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶች ጨረታ ከ1ኛ እስከ 3ኛ የወጡ አሸናፊ
+9
ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ8ኛው ዙር በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተገነቡ እና በ2ኛ ዙር በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶች ጨረታ ከ1ኛ እስከ 3ኛ የወጡ አሸናፊ ተጫራቾች ውጤት ይፍ ሆነ :: በመሆኑም በ8ኛው ዙር በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተገነቡ እና በ2ኛ ዙር በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶች ጨረታ የተወዳደራችሁ እና በወጣው የተጫራቾች ውጤት ቅሬታ ያላችሁ በሙሉ ከዛሬ ቀን 05/07/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ባምቢስ ከግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 12ኛ ፎቅ በሚገኝው ቢሮ በመገኘት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ከወዲሁ ያሳውቃል።

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials ☎️ Tel: 0961955555 🔹 Address 1: Signal road, around Dinberwa Hospital 🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of Dani Plaza

የአዲስ አበባ ከተማ የግዥ መመሪያ ረቂቅ አስተያየት እንዲሰጥበት የከተማው ፋይናንስ ቢሮ አጋርቷል☝️ አስተያየታችሁን በዚህ ላኩልን👇 @Procinsight_bot 📢 Join: @procinsightet 👵 Discussion: @procinsightet2

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

የግንባታ ኮንትራት ዋና ዋና ቃላትና ትርጓሜዎቻቸው በአጭሩ የሚከተሉት ናቸው:- 1. የስራ መጠን ለውጦች (Variations) - ኦሚሽን (Omission): የታቀደ ስራ ሲቀነስ ወይም ሲሰረዝ (ዋጋ ይ
የግንባታ ኮንትራት ዋና ዋና ቃላትና ትርጓሜዎቻቸው በአጭሩ የሚከተሉት ናቸው:- 1. የስራ መጠን ለውጦች (Variations) - ኦሚሽን (Omission): የታቀደ ስራ ሲቀነስ ወይም ሲሰረዝ (ዋጋ ይቀንሳል)። - አዲሽን (Addition): አዲስ ስራ ወይም ተጨማሪ መጠን ሲጨመር (ክፍያ ይጨምራል)። - ቫሪዬሽን ኦርደር (VO): በዲዛይን ወይም በስራ መጠን ላይ ለውጥ ለማድረግ የሚሰጥ መደበኛ ትዕዛዝ። 2. የጊዜና የክፍያ ማበረታቻዎች/ቅጣቶች - ቦነስ (Bonus): ስራው ከቀጠሮው በፊት ሲጠናቀቅ ለኮንትራክተሩ የሚሰጥ ሽልማት። - ፔናልቲ (Penalty/LD): ስራው በጊዜ ካልተጠናቀቀ ከኮንትራክተሩ የሚቀነስ ቅጣት። - የጊዜ ማራዘሚያ (EOT): ከኮንትራክተሩ ቁጥጥር ውጭ በሆኑ ምክንያቶች ለስራው የሚታከል ተጨማሪ ጊዜ። - የዋጋ ለውጥ (Escalation): የጥሬ ዕቃዎች ወይም የነዳጅ ዋጋ በገበያ ላይ ሲጨምር የሚደረግ የዋጋ ማስተካከያ። 3. የክፍያ ዓይነቶችና ዋስትናዎች - አድቫንስ (Advance): ስራ ለመጀመር ቅድሚያ የሚሰጥ ክፍያ (ከ10% - 20%)። - ኢንተሪም ክፍያ (IPC): በየወሩ ለተከናወነ ስራ የሚከፈል ጊዜያዊ ክፍያ። - ሪቴንሽን (Retention): ለጥራት ዋስትና ከእያንዳንዱ ክፍያ የሚቀነስ ገንዘብ (5% - 10%)። - ፐርፎርማንስ ቦንድ: ኮንትራክተሩ ስራውን በአግባቡ ለመጨረሱ የሚይዘው የባንክ ዋስትና። - የመጨረሻ ክፍያ (Final Payment): ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ርክክብ ሲደረግ የሚፈፀም ክፍያ። 4. ከርክክብ በኋላ ያለ ኃላፊነት - የጉድለት ኃላፊነት ጊዜ (DLP): ስራው ካለቀ በኋላ ባሉት 6 ወይም 12 ወራት ውስጥ የሚታዩ ብልሽቶች ኮንትራክተሩ በነፃ የሚያስተካክልበት ጊዜ @consite🏗