Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Open in Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Show more3 612
Subscribers
-224 hours
No data7 days
+930 days
Posts Archive
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗
- የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ?
- ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧
የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች
ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣
👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣
👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣
👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣
👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣
👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ! እናመሰግናለን!
ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ!
ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!Construction Solution-👷♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗
Variation/ተጨማሪ ስራ:-
በፌደራል የግዥ መመሪያ መሠረት:
- ያልታሰቡ ሁኔታዎች በማጋጠማቸው ምክንያት በመጀመሪያ ውል ውስጥ ያልተካተቱ ተጨማሪ የግንባታ ሥራዎች ማሠራት አስፈላጊ ሲሆንና በቴክኒክ ወይም በኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ምክንያት እነዚህን ተጨማሪ የግንባታ ሥራዎች ከመጀመሪያው ውል ነጥሎ ማሠራት የማይቻል ሲሆን ተጨማሪ ስራ ማሰራት ይቻላል።
- በተጨማሪነት ወይም በዋናው ሥራ ውስጥ ያልተካተቱ አዲስ የሚሰሩ የግንባታ ሥራዎች የገንዘብ መጠን ከመጀመሪያው ውል ጠቅላላ ዋጋ ከ30% /ሠላሳ በመቶ/ የበለጠ መሆን የለበትም።
- አሸናፊው ተጫራች በውድድር ከተመረጠ በኋላ ከተፈረመ ውል ውጭ የመጀመሪያው ግዥ የተከናወነባቸው ከምክር ውጭ የሆነ አገልግሎት ወይም የምክር አገልግሎት ሥራዎች ወይም አቅርቦቶች ውል አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ መጠናቀቁ እና ቁጠባንና ቅልጥፍናን የሚያስገኝ መሆኑ በመረጋገጡ ቀደም ሲል ውሉን ከፈረመው አቅራቢ እንዲሠራ ወይም እንዲቀርብ ማድረግ አስፈላጊ ሲሆን፣ በተጨማሪነት የሚታዘዘው ዕቃ፣ የምክር ወይም ሌሎች አገልግሎት ግዥ መጠን ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) መብለጥ የለበትም።
@consite🏗
+6
🏠 ያዶን 🏠
የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት
▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️
አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤
🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦
▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
▪️◽️LTZ profiles
28/38/48 (በተፈለገው thickness, size)
▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal)
🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize)
🔹 ሸካራ (Cqeuerd)
🔹 ልሙጥ
🔹 2*1m
🔹 3*1m
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ እንቆርጣለን፤
🔹 አንጉላሬ (Angle)
በተፈለገው ውፍረት (thickness)
🔹 ድፍን ብረቶች
ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars)
🔹 U channel and I section
🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤ 0916416641 0931246190 የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ t.me/yadonco
+9
AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ
የጥራት መለኪያ፣ የታማኝነት ተምሳሌት!
📅 የዛሬ የዋጋ ዝርዝር ( ሰኔ 06, 2018)
የብረት መጠን (size) የዛሬ ዋጋ
❽ ሚሊ ⚡️ ✍️ 1090
❿ ሚሊ ⚡️ ✍️1480
⓬ ሚሊ ⚡️ ✍️ 2180
⓮ ሚሊ ⚡️ ✍️ 3000
⓰ ሚሊ ⚡️ ✍️ 3950
⓴ ሚሊ ⚡️ ✍️ 6180
🙌 ልዩ ጥቅማጥቅሞች
🌟 ጥራት፡ ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው የሀገር ውስጥ ግሬድ 75 ብረት።
🚐 ትራንስፖርት፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ለምትገኙ ደንበኞቻችን 50 ኩንታልና ከዚያ በላይ ለሚገዙ ነፃ የመጫኛ መኪና እናመቻቻለን!
ታማኝነት፡ ፈጣን እና ቀልጣፋ መስተንግዶ።
🤝 የስራ ጥሪ ለባለሙያዎች
ደላሎች፣ ነጋዴዎች እና ኮንትራክተሮች!
ከእኛ ጋር በጋራ በመስራት ትርፋማ ይሁኑ። ለረጅም ጊዜ አብረውን ለሚሰሩ የሥራ ባልደረቦች ልዩና ማራኪ የሆነ አሰራር አዘጋጅተናል። ጥራት ባለው ምርት የደንበኞቻችሁን እምነት እያተረፋችሁ፣ በጋራ እንደግ!
📍 አድራሻና ስልክ
አድራሻ፦ ተክለሀይማኖት
ስልክ፦ 📞 0953420000 | 📞 0953430000
AY - ለጠንካራ ግንባታዎ አስተማማኝ አጋር!
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ የተራዘመ
መሆኑን ለማሳወቅ የቀረበ ማስታወቂያ
ተቋማች የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ህንጻ ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን እና በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ 8ኛ ዙር እና 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ በተመሳሳይ ቀን በአንድ የጨረታ ሰነድ ማውጣቱ እና የጨረታው 1ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ከግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት (ቅዳሜን ሙሉ ቀን ጨምሮ) እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም የሽያጭ ውል ስናከናውን መቆየታችን ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ ከሲስተም መቆራረጥ እና ተጫራቾች ካነሱት ከባንክ የገንዘብ ዝውውር መዘግየት አንፃር የባከኑ የስራ ቀናትን ታሳቢ በማድረግ ለተጨማሪ 5 ( አምስት ) ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ በመሆኑ ቀደም ሲል በተገለፀላችሁ የመዋዋያ ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል የሚጠበቅባችሁን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት በተገለጸው የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል መፈጸም እንድትችሉ ጥሪ የቀረበላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም
ወቅታዊ የግንባታ ስራ የጨረታ ዋጋ
Construction Items Price (Average) June 13/2026
አከራዮች በራሳቸው ፍላጎት የቤት
ኪራይ መጨመር አይችሉም ተባለ
የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአከራይና ተከራይ ግንኙነትን በቴክኖሎጂ ለማዘመን በጀመረው የዲጂታል ምዝገባ ሂደት እስካሁን 500 ሺህ የሚጠጉ ቤቶችን ወደ ሲስተሙ አስገብቷል። የቢሮው ኃላፊ ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ እንደገለጹት፤ ይህ አዲስ አሰራር አከራዮች መረጃ እንዳይደብቁ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ ያለአግባብና ያለ ምንም ምክንያታዊ መነሻ ይደረግ የነበረውን የዋጋ ጭማሪ ሙሉ በሙሉ ያስቀራል።
በአዲሱ ሕግ መሠረት አከራዮች በራሳቸው ፍላጎት ብቻ ዋጋ መጨመር የማይችሉ ሲሆን፣ መንግሥት በየዓመቱ ሰኔ 30 ላይ በሚያወጣው ይፋዊ መግለጫና የገበያ ጥናት መሠረት ብቻ ጭማሪው በፐርሰንት (በመቶኛ) ይወሰናል። የውል ጊዜው በማብቃቱ ምክንያት ብቻ አከራዮች ተከራይን አስወጥተው ሌላ ሰው ቢያስገቡ እንኳ ዋጋ ጨምረው ማከራየት ስለማይችሉ ተከራዮች ሊሰጉ እንደማይገባ ተገልጿል።
በአሁኑ ወቅት የውል ማደስ ሥራውን ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት (ኦንላይን) ለማከናወን ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን፣ አከራይና ተከራይ ዋጋ ሳይጨመርበት ባለው ስምምነት መቀጠል ከፈለጉ ውላቸውን በቀላሉ ማደስ ይችላሉ። በአጠቃላይ በየሁለት ዓመቱ የኪራይ ውልን በተገቢው መንገድ ማደስ ግዴታ መሆኑን የጠቀሱት ኃላፊዋ፣ አብዛኞቹ ውሎች ጊዜያቸው የሚያበቃው ከሰኔ 30 በኋላ በመሆኑ በውል ስምምነት ውስጥ እያሉ ዋጋ መጨመር ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
ተከራዮች አከራዮች ዋጋ ጨምሩ ስላሏቸው ብቻ ያለምንም ሕጋዊ መነሻ ክፍያ መጨመር እንደሌለባቸውና መብታቸውን ሊያውቁ እንደሚገባ የተገለጸ ሲሆን፤ መንግሥት ዘላቂ ችግሩን ለመፍታት የጀመረውን የቴክኖሎጂ ማሻሻያ አጠናክሮ እንደሚቀጥልበት አስታውቋል።
AMN-
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
Procurement of Design and Building Consultancy Services
Procurement Reference Number AAU-NCB-G-0673-2018-PUR
Object of Procurement Procurement of Design and Building Consultancy Services
Description procurement of PODIUM (ነጭ ባለ-መስታዎት እስታንዳርዱን የጠበቀ)
Award Type Item based
Procurement Type Shopping
Procurement Method Open
Market Type National
Procuring Entity Addis Ababa University
Clarification Request Deadline Jun 10, 2026, 10:37:00 AM
Bid Submission Deadline Jun 12, 2026, 9:00:00 AM
Country:
Ethiopia
Town:
A.A
Street:
AAU sefere selam campus Ethio-tebib hospital ከፍ ብሎ ያኔት ኮሌጅ ፊት ለፊት Notice
Terms and Conditions መ/ቤቱ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ያሸነፈው ድርጅት ከነትራንስፖርት መስሪያ ቤታችን ያመጣሉ
EGP online link: https://egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/590af51d-3261-4de2-bcc9-387c54605575/open
በአዲስ አበባ አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ (ታርጋ) መሰጠት ጀመረ፤
የአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአዳዲስ ተሽከርካሪዎች ብቻ አዲሱን ሰሌዳ መስጠት ጀምሯል። ተመዝጋቢዎች በስልክ ጥሪ ሲደረግላቸው ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፣ የነባር ሰሌዳ ተጠቃሚዎች ጉዳይ ወደፊት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኩል ይገለጻል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ የፊትና የኋላ ሰሌዳዎችን እንዲሁም ቫትን ያካተተው የአዲሱ ታርጋ ዋጋ እስከ 56,000 ብር መድረሱ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል።
የዋጋ ዝርዝሩ በአጭሩ፦
🚗 ለግል (የቤት)፣ ለንግድ፣ ለዲፕሎማት እና ለዕርዳታ ድርጅቶች፦
በነዳጅ ለሚሰሩ፦ 56,000 ብር
በኤሌክትሪክ/ጋዝ ለሚሰሩ፦ 44,500 ብር
🚚 ለድንበር ተሻጋሪ ጭነት፦
በነዳጅ ለሚሰሩ፦ 28,500 ብር
በኤሌክትሪክ/ጋዝ ለሚሰሩ፦ 15,200 ብር
🚕 ለሕዝብ ታክሲ፦
በነዳጅ ለሚሰሩ፦ 11,700 ብር
በኤሌክትሪክ/ጋዝ ለሚሰሩ፦ 9,400 ብር
🚌 ለአውቶቡስ፣ መንግሥት፣ አካል ጉዳተኛ እና ባጃጅ፦
በነዳጅ ለሚሰሩ፦ 9,400 ብር
በኤሌክትሪክ/ጋዝ ለሚሰሩ፦ 7,100 ብር
🏍 ለሞተርሳይክል፦
በነዳጅ ለሚሰሩ፦ 4,700 ብር
በኤሌክትሪክ/ጋዝ ለሚሰሩ፦ 3,550 ብር
