Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Open in Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Show more3 590
Subscribers
-124 hours
-237 days
-730 days
Posts Archive
❇️ ኮርፖሬሽኑ እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎሎጂ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ ወገኖች በአሳንሰር ምርት፣ ተከላ እና ጥገና የሥራ ትብብር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል መብርሃቱ የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል።
በአዲስ አበባ የፈጣን አውቶብስ መስመር (BRT) ግንባታ በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር ተገለጸ
🛣️🚌
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚሰራው የፈጣን አውቶብስ መስመር (Bus Rapid Transit - BRT) ግንባታ በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዳኛቸው ሽፈራው ለአሐዱ እንደተናገሩት፤ በቅርብ ዓመታት ውስጥ 15 የፈጣን አውቶቡስ መስመር (BRT) ግንባታዎች ይጠናቀቃሉ ተብሎ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል።
ከዚህም ውስጥ ከጀሞ 3 እስከ ፒያሳ አድዋ ድረስ የመጀመሪያ የሚሆነው ግንባታ በዘንድሮው ዓመት ለመጀመር ሙሉ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጸዋል።
19 ኪሎ ሜትር የሚሆነው ይህ መስመር በፈረንሳይ መንግሥት ድጋፍ ታግዞ የሚሰራ ሲሆን፤ ለኮንትራክተር ሙሉ ኃላፊነት መሰጠቱና የግንባታው ሂደትም በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር ተመላክቷል።
የፈጣን አውቶቡስ መስመር ግንባታው ሲሰሩ ከመደበኛው የመኪና መስመር የተለየ ቦታ እንደሚኖረው የገለጹት ምክትል ኃላፊው፤ አሁን ላይ አውቶቡሶች ሰዎችን ለመጫንና ነዳጅም ለመቆጠብ ሲባል ሰው እስኪሞላ ድረስ የሚጠብቁበት አግባብ መኖሩን አንስተዋል።
በመሆኑም የፈጣን አውቶብስ መስመሩ ተግባራዊ በሚሆንበት ጊዜ ግን ሰው እስኪሞላ የሚጠበቅበትና ቆመው የሚሄዱበት ጉዳይ እየቀረ ስለሚሄድ፤ ሰዎች በሚፈልጉበት ሰዓት ሳይቸገሩ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማግኘት እንደሚያስችላቸው ገልጸዋል።
የፈጣን አውቶቡስ መስመሮችን የተለያዩ የዓለም ሀገራት ጭምር ተጠቅመው ጥሩ ውጤት የታየበት መሆኑን የገለጹት ምክትል ኃላፊው፤ "በተያዘው ዓመት የሚጀመረው ግንባታ በሂደት ላይ እያለ ሌሎች መስመሮችም እንዲሰሩ ይደረጋል " ብለዋል።
አክለውም ወደፊት በከተማዋ ሁለት አይነት የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚኖር የገለጹ ሲሆን፤ አንደኛው የብዙሃን ትራንስፖርት የሚባለው ባቡር እንዲሁም ቀላልና ፈጣን የአውቶቡስ ሲሆን ሌላኛው መካከለኛ ገቢ ያላቸው የሚጠቀሙበት ተብሎ የሚታሰበው የታክሲ አገልግሎት መሆኑን ተናግረዋል።
ምንጭ- አሃዱ ሬዲዮ
+1
✨🌙 ኢድ ሙባረክ! EID MUBARK✨🌙
እንኳን ለ1446ኛዉ ዓ.ሒ የ ኢድ አል-ፈጥር በአል በሰላም አደረሰዎት!✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች
ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን
ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንሰጣለን
*አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ*
ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል
🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በግሬድ 60 እና ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::
🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm
ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*
📱0911195872
📱0983774236
📱0912875857
አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ
ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ
ለበለጠ መረጃ
በእጆዎ'' ላይ ያለ የሚሸጥ በሳይት/Site/በስቶር ውስጥ የተረፈ ዕቃ ማቴሪያል አሎዎት? በቀላሉ ይሽጡ!የኮንስትራክሽን ማቴሪያል አዲስ ዕቃ እና በመጠኑ ያገለገሉ(Users) ለመሸጥ በቀጥታ አዳዲስ #100 አባላትን በመጨመር- በደህረ-ገፃችን ላይ #አታች/ፖስት አድርገው መሸጥ ይችላሉ። ወይም ያማክሩን፣ ሙሉ መረጃ ያጋሩን፣ እኛ እንሸጦሎዎታለን!
ስልክ: SMS | Message- ይላኩ! ለመረጃ:📞+251-908-280-208 | +251-989-999-001 | +251- 707-999-001 ይደውሉ!/ቴሌግራም ላይ ሊፅፉልን ካሰቡ: በ t.me/unitysupplydbot <<ላይ በ @unitySupplierOfficial <<ላይ መልዕክት ቢልኩልን እናስተናግዳለን! ዩኒቲ- ኮንስትራክሽን ፓርትነሮች
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
NEW POINT BRICK FACTORY
*We produced best quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator, 🧱 For more information join our telegram channel 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority 🧱Thank you 谢谢
ሥራ ተቋራጭ (Contractor) የአዲት ሥራ ማሠራት እንዳለበት🏗
t.me/consite 🏗
መንግሥት 'ምንጪ ያልታወቀ ሀብት” በሚል ትኩረቱን በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ጭምር እንደሆነ ያውቃሉ?
በእኛ ሀገር የግንባታ ሁኔታ በብዙ የህግ ጥሰት እና ተጠያቂ በሚያደርግ መንገድ እየተከናወኑ ይገኛሉ። በተለይ የግል ግንባታዎች ከውል ጀምሮ ያለው የግንባታ ሥራ ይዘት ብዙ ክፍተት ያለበት ነው።
አንድ ሥራ ተቋራጭ ማንኛውንም ገቢ የሚያስገኝለትን ሥራ ሲሰራ የተከፈለውን ክፍያ፣ ያወጣውን ወጪ እና ያገኘውን የተጣራ ትርፍ บว۴ ۲۷۹۰۰ ۳۷۲۶ (Legally Authorized Auditor) те ማሠራት አለበት። ይህ ካልሆነ ግን በአዲሱ የሀገራችን አዋጅ 'ምንጩ ያልታወቀ ሀብት” በሚል ከኦዲት ውጩ ያለው ሀብቱ ሊወረስ ይችላል። ያም ባይሆን ሥራ ተቋራጩ በሌሎች የግንባታ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ በጨረታ ተወዳዳሪ ለመሆን “በተመሣሣይ ግንባታ ላይ ያለው የሥራ ۵۳۲۰ - Work Experience in similar project" NA ODA&C+ ላይ የውድድር ነጥብ ለማግኘት ግዴታ የሰራቸው የተጠናቀቁ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል። አለበለዚያ በተመሳሳይ ሥራዎች ምንም አይነት ልምድ እንደሌለው ይቆጠርበታል።
ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ ከግለሰብ ወይም በግል ድርጅት ወይም ከሌላ አካል ጋር የግንባታ ውል ፈጽሞ አስፈላጊውን የገቢ ግብር እና ቫት ሳይከፍል እየገነባ ቢገኝ በማጭበርበር ወንጀ የሚጠየቅ እና የንግድ ፍቃድ እንደማሰረዝ ድረስ የሚደርስ ነው። አሠሪው አካልም በማንኛውም ጊዜ ሥራ ተቋራጩ የሂሳብ ሪፖርት እንዲያቀርብ የማድረግ ወይም ራሱ ማስመርመር ይችላል። በፍትሐብሔ 3027(employer/client/owner) በማንኛውም ጊዜ ልዩ የሂሳብ አዋቂ (Auditor) ቀጥሮ የሥራ ተቋራጩን ሂሳብ እንዲመረምሩት የመጠየቅ መብት አለው" ተብሎ ተቀምጧል።
ልዩ መልእክት፦በየትኛውም ደረጃ ያላችሁ ሥራ ተቋራጮች ለምጸሩት ማንኛውም ሥራ የሂሳብ ሥራ የማሰራት ልምድ ቢኖራችሁ ለሥራ ልምድም፣ በማንኛውም ጊዜ ሊመጣ ከሚችል ተጠያቂነት ለመዳንም ስለሚያስችላችሁ ኦዲት የማሠራት ልምድ ይኑረን። כ
ለፈገግታ😇
ፒያሳ በቀድሞ ጊዜዋ
(ፎቶው ማን እንዳነሳውና መቼ እንደተነሳ አይታወቅም)
👉VACANCY
YENCOMAD CONSTRUCTION
AT THE BACK OF DEMBEL CITY CENTER, HUMAN RESOURCE TEAM
Tel. 0115 53 37 66
Addis Ababa, Ethiopia
የማዚያ_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_1.PDF3.98 MB
✅የግንባታ ተቆጣጣሪ መሒንዲሶች (𝐒𝐮𝐩𝐞𝐫𝐯𝐢𝐬𝐨𝐫) ዋና ዋና ሥራዎች
🏷የግንባታ ተቆጣጣሪ መሐንዲስ (𝔖𝔲𝔭𝔢𝔯𝔳𝔦𝔰𝔬𝔯) የአንድ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደት በአስተማማኝ፣ በብቃት እና ሀገሪቷ በምትጠቀምባቸው የግንባታ መሪ ሰነዶች (𝔰𝔱𝔞𝔫𝔡𝔞𝔯𝔡𝔰) መሰረት መከናወኑን የመቆጣጠርና የማረጋገጥ ኃላፊነት አለባቸው።
ተቆጣጣሪዎች ለግንባታ ባለቤት እና ተቁቅራጭ ዋና ዋና የግንባታ ውስንነቶችን ወይም 𝔠𝔬𝔫𝔰𝔱𝔯𝔞𝔦𝔫𝔱𝔰 ተብለው የሚታወቁትን (ወጪ ገንዘብ፣ ጥራት እና ጊዜ) በአግባቡ ለመጠቀም እና ከማንኛውም ግጭት ወይም ቅሬታ ነጻ ለማድረግ የሚሰየሙ አካላት ናቸው።
⭐️ጠቅላል ሲል የሚከተሉት የሥራ ድርሻዎች አሉባቸው።
[1] የጥራት ቁጥጥር - 𝑸𝒖𝒂𝒍𝒊𝒕𝒚 𝒄𝒐𝒏𝒕𝒓𝒐𝒍፦ የግንባታ ስራዎች የተቀመጡትን ደረጃዎች (𝚜𝚝𝚊𝚗𝚍𝚊𝚛𝚍𝚜) እንዲያሟሉ እና የፕሮጀክቱን የጥራት መስፈርቶች እንዲያከብሩ የስራውን ጥራት መከታተል
[2] የጊዜ አስተዳደር - 𝑻𝒊𝒎𝒆 𝒎𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕፦ ፕሮጀክቱን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ (መርሐግብር) መሰረት እንዲጠናቀቅ የግንባታ ሂደቱን በየጊዜው መመዘንና መከታተል፣ መዘግየቶችን መለየት እና በፕሮጀክቱ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳርፉ የሚችሉ ችግሮችን ለማስወገድ የእርምት እርምጃዎችን መውሰድ
[3] የሀብት አስተዳደር - 𝑹𝒆𝒔𝒐𝒖𝒓𝒄𝒆 𝑴𝒂𝒏𝒂𝒈𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕፡ ለተገቢ ተግባራት ተገቢውን ግብአት መመደብ፣ ትክክለኛ ሰውን ለትክክለኛው ስራ በትክክለኛው ጊዜ መመደብ፣ የቁሳቁስ እና የመሳሪያ ሃብቶችን በብቃት ማስተዳደር፣ ለተያያዥ ችግሮች አስቸኳይ መፍትሔ መስጠት
[4] ደህንነትን እና ጤናን ማረጋገጥ - 𝑰𝒏𝒔𝒖𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒔𝒂𝒇𝒆𝒕𝒚 𝒂𝒏𝒅 𝒉𝒆𝒂𝒍𝒕𝒉፦ በግንባታው ቦታ ላይ የደህንነት እርምጃዎችን በመተግበር የደህንነት ፕሮቶኮሎችን በመከተል የመከላከያ መሳሪያዎችን በመጠቀም እና አደጋዎችን እና ጉዳቶችን ለመከላከል እርምጃዎች እንዲተገበሩ ማድረግ
[5] የክፍያ ልኬቶችን ማስተዳደር - 𝑪𝒉𝒆𝒄𝒌𝒊𝒏𝒈 & 𝑨𝒑𝒑𝒓𝒐𝒗𝒊𝒏𝒈 𝑾𝒐𝒓𝒌𝒔 𝒆𝒙𝒆𝒄𝒖𝒕𝒆𝒅፦ ተቆጣጣሪዎች በኮንትራክተሩ ለክፍያ ጥያቄ የተዘጋጁትን መጠኖች የማረጋገጥ እና ትክክለኛ መጠን ከሆኑ ማሳለፍ ወይም አስተያየት በመስጠት ማስተካከያ እንዲደረግባቸው ማስደረግ
[6] ተከታታይ ሥራዎች በጊዜው እንዲከናወኑ ማዘዝ/መፍቀድ - 𝑶𝒓𝒅𝒆𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒇𝒐𝒓 𝒑𝒓𝒐𝒄𝒆𝒆𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒂𝒔𝒌፦ በተቋራጩ አስቀድሞ የተፈጸሙ ሥራዎችን በአግባቡ የተከናወኑ መሆናቸውን ካረጋገጡ በኋላ ተከታይ (ቀጣይ) ተግባራት እንዲቀጥል ትዕዛዝ መስጠት።
[7] ባለድርሻ አካላትና መገናኘት እና የሥራ ቅንጅትን መፍጠር - 𝑪𝒐𝒎𝒎𝒖𝒏𝒊𝒄𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝒄𝒐𝒐𝒓𝒅𝒊𝒏𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏፡- ለፕሮጀክቱ ስኬታማ አፈፃፀም ያግዙ ዘንድ በተለያዩ የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት መካከል ለሚደረግ ንግግር ግልጽ እና ውጤታማ ግንኙነት ለመፍጠር እንደ መገናኛ/ድልድይ ማገልገል
[8] የተፈጸሙ ስራዎችን ማረጋገጥ - 𝑪𝒐𝒏𝒇𝒊𝒓𝒎𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒙𝒆𝒄𝒖𝒕𝒆𝒅 𝒘𝒐𝒓𝒌𝒔፡- የተከናወኑ የሥራ ክፍሎችን ለእያንዳንዱ ሥራ ማረጋገጫ በሆኑ ተያያዥ የፍተሻ ዝርዝሮች (𝚝𝚊𝚜𝚔-𝚛𝚎𝚜𝚙𝚎𝚌𝚝𝚒𝚟𝚎 𝚌𝚑𝚎𝚌𝚔𝚕𝚒𝚜𝚝𝚜) መገምገም እና የተግባር ማረጋገጫ መስጠት /𝚌𝚘𝚗𝚏𝚒𝚛𝚖𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗/ ወይም ውድቅ ማድረግ /𝚛𝚎𝚓𝚎𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗/ ወይም የጥገና ማዘዣ መስጠት /𝚖𝚊𝚒𝚗𝚝𝚎𝚗𝚊𝚗𝚌𝚎 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛/ ወይም እንዲፈርሱና እና እንደገና እንዲሰሩ ማዘዝ /𝚍𝚎𝚖𝚘𝚕𝚒𝚜𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚊𝚗𝚍 𝚛𝚎𝚠𝚘𝚛𝚔 𝚘𝚛𝚍𝚎𝚛/ ወይም አሳማኝ ማሻሻያ እንዲደረግላቸው ማድረግ /𝚖𝚘𝚍𝚒𝚏𝚒𝚌𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗/ የመሳሰሉትን ውሳኔዎችን /𝚍𝚎𝚌𝚒𝚜𝚒𝚘𝚗𝚜/ ለኮንትራክተሩ መስጠት
[9] ችግር መፍታት - 𝑷𝒓𝒐𝒃𝒍𝒆𝒎 𝑺𝒐𝒍𝒗𝒊𝒏𝒈፦ ችግሮችን አስቀድሞ በመለየት ተግባራዊ መፍትሄዎችን በማፈላለግ ያልተጠበቁ ተግዳሮቶችን መከላከል
[10] መረጃን ሰንዶ ማስቀመጥ - 𝑫𝒐𝒄𝒖𝒎𝒆𝒏𝒕𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏፦ የእለት ሪፖርቶችን፣ የሂደት ማሻሻያዎችን፣ እና የፕሮጀክት ምእራፎችን ለመከታተል፣ አለመግባባቶችን ለመፍታት እና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በመጀመሪያዎቹ እቅዶች ላይ የተደረጉ ማናቸውንም ለውጦችን ጨምሮ የግንባታ ስራዎችን ትክክለኛ ክስተት ወይም አጋጣሚዎች ወይም ሂደቶች በአግባቡ መዝግቦ መያዝ
[11] የአካባቢን ሁኔታ ታሳቢ ማድረግ - 𝑬𝒏𝒗𝒊𝒓𝒐𝒏𝒎𝒆𝒏𝒕𝒂𝒍 𝑪𝒐𝒏𝒔𝒊𝒅𝒆𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔፦ በግንባታ ተግባራት ላይ የሚኖረውን የአካባቢ ተፅእኖ ለመቀነስ እርምጃዎችን መተግበር፣ የአካባቢ ደንቦችን እና ምርጥ ልምዶችን ማክበር እና ማስከበር::
@etconp
የማዚያ_ወር_2017_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_11.PDF3.98 MB
