Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Open in Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Show more3 586
Subscribers
-124 hours
-17 days
+5430 days
Posts Archive
+2
ፌሮ የአርማታ ብረት መግዛት ስትፈልጉ ጥሩ ደንበኞች አቅራቢዎች ስላሉን አድራሻቸውን ልንሰጣችሁ እችላለን
📞+251-908280208 | +251- 707999001 | +251-89999001 ለመልዕክት ይጠቀሙ, ይደርሰናልቴሌግራም መልዕክት መስጫ ቦት
t.me/unitysupplydbot • ••☜|]ፈጣን ምልሽ ያገኛሉ! ሰናይ ቀን🤚
ፕሮጀክት ማኔጅመንት ዘርፍ ላይ የሚያተኩር አስደሳች እና የተሟላ ዝግጅት የሆነው #PMXPO 2025 #ነፃ የፕሮፌሽናል ዲቨሎፕመንት ነጥቦች (#PDU) ማግኘት የሚቻልበት ድንቅ ዕድል ነው!!!
በProject Management Institute የተዘጋጀ ዝግጅት ሲሆን በነፃ እንድትሳተፉ ተጋብዛቹኋል።
ለምን?
▶️ እርስዎን ለዘመናዊ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂዎች እና መስመሮች ለማቅረብ፣
▶️በነፃ በመሳተፍ ብዙ የPDU ለማግኘት፣
▶️ከአለም ዙሪያ ካሉ የፕሮጀክት ማኔጅመንት ባለሙያዎች ጋር ለመገናኘት እና ለመማር፣
▶️ በወቅታዊ ስርዓቶች ላይ ልምድን ለማጠናከር የተዘጋጀ እድል ነው።
መረጃ እና መመዝገቢያ : https://lnkd.in/e9pKTFzE
እኔም በዚህ ዝግጅት ላይ እንደ ተሳታፊ ተመዝግቤአለሁ።
#PMXPO2025 #ፕሮፌሽናል_ልማት #ነፃ_እድል #PDU #PMP #ፕሮጀክት #ማኔጅመንት #ቴክኖሎጂዎች #AI PMI Ethiopia Chapter #PMI Project Management Institute Africa Page
https://www.linkedin.com/posts/engamanuel_pmxpo-bnubqr-pdu-activity-7275950999830204416-X9eN?utm_source=share&utm_medium=member_android
🟡A Cost Plus Contract🏗
is a type of construction or project agreement where the contractor is reimbursed for actual costs incurred during the project and receives an additional agreed-upon fee or percentage for profit. This type of contract is common in industries like construction, manufacturing, and research, where the project's scope may not be well-defined at the outset.
➡️Key Features of a Cost Plus Contract:
1. Reimbursement of Costs:
The contractor is paid for all actual costs related to the project, including:
- Labor
- Materials
- Equipment
- Subcontractor fees
- Overhead expenses
2. Plus Fee:
The "plus" refers to the contractor's profit, which can be:
- Fixed Fee: A pre-agreed amount.
- Percentage Fee: A percentage of the total project costs.
- Incentive Fee: Additional compensation based on performance metrics like cost savings or early completion.
3. Flexibility in Scope:
This contract type is suitable for projects where the full scope or costs cannot be determined in advance.
4. Transparency Requirements:
Contractors must maintain detailed records of expenses and may need to provide invoices and receipts for verification by the client.
➡️Advantages:
- Flexibility: Accommodates changes in project scope without requiring a renegotiation.
- Transparency: Costs are tracked and documented, offering clear visibility to the client.
- Encourages Quality: Contractors are not pressured to cut corners to stay within a fixed budget.
➡️Disadvantages:
- Potential Cost Overruns: Without a cap, clients may face higher-than-expected expenses.
- Administrative Burden: Detailed record-keeping and auditing are time-intensive.
- Risk of Inefficiency: Contractors may have less incentive to control costs if reimbursement is guaranteed.
➡️Types of Cost Plus Contracts:
1. Cost Plus Fixed Fee (CPFF):
The contractor receives a predetermined fee regardless of the project's actual costs.
2. Cost Plus Incentive Fee (CPIF):
Includes incentives for achieving cost savings or meeting other performance goals.
3. Cost Plus Award Fee (CPAF):
Combines a base fee with an additional award based on client satisfaction or performance.
4. Cost Plus Percentage of Cost (CPPC):
The contractor's fee is a percentage of the total cost, but this type is less common due to potential inefficiency.
➡️When to Use a Cost Plus Contract:-
- Projects with undefined or complex scopes.
- Research and development projects.
- High-quality or custom construction projects where detailed work is prioritized.
- Situations where the client and contractor have a high degree of trust and collaboration.
By ensuring transparency and fair compensation, cost-plus contracts foster a cooperative environment between clients and contractors, but they require diligent cost management to avoid disputes.
➡️አንድን ጨረታ የሚያሸንፈው ዝቅተኛ ዋጋ አቅራቢ ተጫራች ወይስ ከመሐንዲሱ ግምት ተቀራራቢ የሆነ ዋጋ ያስገባ ተጫራች?💫ጨረታ ለተቋራጮች በሁለት አይነት መንገድ ሊፈጸም ይችላል። ⭐️አንደኛ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ማንኛውም ብቁ የሆነ፣ ህጋዊ ፍቃድ ያለው እና ፍላጎት ያለው ተቋራጭ መሳተፍ የሚችልበት በጋዜጣ ወይም በአካባቢው ባሉ የማታወቂያ መንገዶች ወይም በማህበራዊ መገናኛ ድረገጾች (website) ላይ በሚለቀቅ የተጫራችነት ግብዣ ጥሪ (Invitation to Tender) አማካኝነት ተጫራቾች ኩል ዕድል ተሰጥቷቸው እንዲሳተፉ የሚጋበዙበት ሂደት ሲሆን ⭐️ሁለተኛው ውስን ጨረታ የሚባል ነው። ውስን ጨረታ አንድ ተጋባዥ ወይም ውስን ቁጥር ያላቸው ልዩ መስፈርት የተሰጣቸው ተጫራቾች ጋር በሚደረግ ድርድር ወይም የመለያ ጨረታ አማካኝነት የሚከናወን የጨረታ አይነት ነው። 📄በግልጽ ጨረታ ሂደት ደግሞ አጫራቹ አካል ሁለት አይነት መንገድን ሊጠቀም ይችላል። 🏷[አንደኛው] ፖስት ኳሊፊኬሽን (Post Qualification) የሚባል ሲሆን ሥራው ቀለል ያለ እና ማንኛውም ተጫራች ሊያከናውነው የሚችል ከሆነ ቅድሚያ ኢኮኖሚያው (የገንዘብ) መጠናቸውን መመዘን ነው። በዚህ ሂደት ቅድሚያ ቅንሽ ዋጋ ያስገቡ ተጫራቾች ተለይተው እነዚያ ደግሞ በቴክኒካዊ ልኬት ተመዝነው አሸናፊ የሚለይበት መንገድ ነው። 🏷[ሁለተኛው] ፕረ ኳሊፊኬሽን (Pre-Qualification) የሚባለው ደግሞ ማንኛውም ተጫራች ቅድሚያ በቴክኒካዊ ልኬት ተመዝነው በኋላ በገንዘብ ዝቅተኛ ያስገባው አሸናፊ የሚሆንበት የጨረታ ምዘና መንገድ ነው። በመሆኑ ይህ ሂደት በፌደራል የግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የወጣው መመሪያ ክፍል አምስት (5) ንዑስ ክፍል (1), (2) እና (3) ላይ በዝርዝር የተብራራ ነው። 🚧በመሆኑም በጨረታ ሰነዶች ምዘና (Bid Response Document Evaluation) ሂደት ላይ ተጫራቾት እንደጨረታ ሰነዱ አወጣጥ ተመስርቶ በቅድሚያ ዝቅተኛ ዋጋ ያስገቡትን በመምረጥ (Post Qualification ሂደትን በመከተል) በቴክኒካል ሰነዳቸው አXእናፊውን የሚለይበትን መንገድ ሊከተል ይችላል። አልያም ደግሞ Pre-Qualification ሂደትን በመከተል ቅድሚያ የቴክኒካል ሰነዳቸው ታይቶ ብቁ የሆኑ ተጫራቾች ብቻ ተለይተው ዝቅተኛ ገንዘብ ባስገባ (Lowest bidder) የሚለዩበት መንገድ ነው። ይህ ሁለቱም መንገድ በግል ፕሮጀክቶችም ይሁን በመንግሥት ፕሮጀችቶች ላይ ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉና ህጋዊ እውቅና ያላቸው መንገዶች ናቸው። ጨረታውን አከፋፈት በተመለከተ በ ክፍል 2 (2.2.1.5) ላይ እንደተብራራው ቃለጉባኤ ተይዞ፣ የጨረታውን አከፋፈት ሂደት ላይ ውይይት ከተካሄደባቸው ጉዳዮች በተጨማሪ ጨረታው ሲከፍተ የተገኙ ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው ስለጨረታው አከፋፈት ሂደት የሚያብራራ ቃለጉባኤ ላይ ስማቸውን እና ፊርማቸውን ማስቀመጥ ይገባቸዋል። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የመሐንዲስን ግምት ያማከለ የጨረታ ሰነዶች ምዘና የሚካሄድበት አጋጣሚ አለ። ይህም Federation Internationale Des Ingenieurs Conseil – FIDIC አንቀጽ 14 ላይ እንደተገለጸው ተጫራቾች መሐንዲሱ ገምቶ ያስቀመጠውን የግንባታ ዋጋ (Engineering Estimation of Construction Cost) እንደመነሻ በመቁጠር ተጫራቾች ከግምቱ በታች ከ20% በታችን የቀነሰ ዋጋ እንዳያስገቡ ወይም ከግምቱ በላይ ከ20% በላይ እንዳይጨምሩ ገደብ በማስቀመጥ ከዚህ እሳቤ ውጪ የሆኑትን የተጫራቾች ሰነዶች በመጣል በዚህ ክፍተተ (interval) ውስጥ ያሉትን ብቻ የማወዳደር ሥራ የሚሰሩበት መንገድ ነው። ቢሆንም ግን ይህ አካሄድ ግምቱን ባወጣው መሐንዲስ (ግለሰብ) ጥንቃቄ እና እውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ብዙ ክፍተቶች የሚፈጠሩበት ቢሆንም የፌደራል መንግስት የግዢ መመሪያ ቀድሞ በነበረው በዚህ አሰራር ላይ ግልጽ ማብራሪያ ሳያስቀምጥ አልፎታል።

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ🏗ዛሬ ታህሳስ ቀን 10/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Official 👈 #Share | #ያጋሩ
🟡ስለ መሰንጠቅ(cracking)🏗
ብዙ የግንባታ ባለሙያዎች መሰንጠቅ የሚከሰተው በተሳሳተ ድብልቅ ንድፍ(mix design) ብቻ ነው ብለው ያስባሉ፣ ነገር ግን የመሰባበር መንስኤዎችን ከዚህ በታች ዘርዝረናል።
[1] - ዝቅተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች ከተጠቀምን
ዝቅተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች ከተጠቀምን, ስንጥቅ ይከሰታል, ስለዚህ ለኮንክሪት የምንጠቀምባቸውን እቃዎች ጥራት ማረጋገጥ አለብን (ሲሚንቶ, አሸዋ, ኮንክሪት). ኮንክሪት የብረት አሠራር ካለው የአረብ ብረትን ጥራት መገምገም አለብን.
[2] - መቀነስ(shrinkage)
ኮንክሪት በሚቀላቀልበት እና በሚጠጣበት ጊዜ ተገቢውን ጥንቃቄ ካላደረግን, መቀነስ ስንጥቅ ያስከትላል.
ለከፍተኛ የኮንክሪት ጥንካሬ መቀነስ በጣም አስፈላጊ ነው. አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ ጥምርታ ካልተጠቀምን, የመቀነስ መሰንጠቅ ሊከሰት ይችላል.
[3] - ጥራት ያለው ጠጠርን ካልተጠቀምን
ጠጠር የኮንክሪት አጠቃላይ ጥንካሬን ይወስናል። ጥራቱን ያልጠበቀ ጠጠርን ከተጠቀምን, ግንባታችን ከሲሚንቶ ጋር የሚፈለገውን ትስስር ስለማይፈጥር ሊሰነጠቅ ይችላል.
[4] - የእኛ መዋቅር ከመጠን በላይ ክብደት ሲይዝ
በቂ ጥንካሬ ከማግኘቱ በፊት አወቃቀሩ ትልቅ ጭነት ካጋጠመው መሰንጠቅ ይከሰታል. በተጨማሪም ቀስቃሾቹ እና ቅስት (ፎርሙላ) ያለጊዜው ከተነሱ, የእኛን ግንባታ ለፍንጣሪዎች ያጋልጣል.
[5] - ተገቢ ባልሆነ መንገድ ውሀ ማጠጣት::
ይህ በአገራችን ውስጥ የመሰነጣጠቅ ዋነኛ መንስኤዎች አንዱ ነው - ተገቢ ያልሆነ ውሃ ማጠጣት.
ኮንክሪት እንደተዘጋጀ, በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ መጠጣት አለበት.
[6] - የጭንነት ስርጭት(stress distribution) አለመመጣጠን
በጣም ትልቅ የአረብ ብረት መዋቅር በትንሽ ድብልቅ ጥምርታ ስንሞላ በብረት እና በሲሚንቶ መካከል ያለው የጭንቀት ስርጭት መስመራዊ(linear) ያልሆነ ሲሆን ይህም ስንጥቅ ያስከትላል።
[7] - በቦታው ላይ በሚሰጥበት ጊዜ ተገቢውን ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ተስማሚ ባለሙያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ለሥራው ካልተመደበ በሲሚንቶው ውስጥ መሰንጠቅ ሊከሰት ይችላል.
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 