en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Show more
3 596
Subscribers
-524 hours
-157 days
+130 days
Posts Archive
We are importing china porcelain ceramic with different size and color 0911798889/0979990081
+9
We are importing china porcelain ceramic with different size and color 0911798889/0979990081

▪️በኮንስትራክሽን ▪️ የኮንትራት ውል ስምምነቶች የኮንስትራክሽን ኮንትራት ውል ስምምነቶችን በሥራ ላይ ለማዋል በቅድሚያ በኢንዱስትሪው ሥራ ላይ የዋሉ ዘዴዎችን ጨምሮ፣ የግንባታ ፕሮጀክቱ ቆይታ እና ጥራትን የመሳሰሉ የተለያዩ አማራጮችን መከተል አስፈላጊ ቢሆንም፣ የሚከተሉት አራት አሠራሮች ግን በይበልጥ የተለመዱ ናቸው፡፡ 🏗 በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሥራውን ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ውሉን የሚፈርምበትና በጊዜው ካላጠናቀቀ ለቅጣት የሚዳረግበት የስምምነት ዓይነት ነው። በዚህ ስምምነት መሠረት፦ አስገንቢው የሥራ ዝርዝሮችን በማስቀመጥ አስፈላጊውን ቁስ በተፈለገበት ጊዜ የማቅረብ ኃላፊነትን ይወስዳል። በዚህ ስምምነት ኃላፊነቱ በኮንትራክተሩ ላይ የሚወድቅ ቢሆንም፣ ባለመብቱ ቀደም ሲል ያልተገለጸ (ያልተዘረዘረ) ወይም አዲስ የዲዛይን ለውጥ የማድረግ ፍላጎቱን የተገደበ ያደርገዋል። ከዚህም በተጨማሪ ኮንትራክተሩ ላልተጠናቀቀ ሥራ ቅድሚያ ብድር ወስዶ የመጨረስ ዕድልም እንዳይኖረው ያደርጋል፡፡ 🏗 በግንባታ አፈጻጸም ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በጨረታ ወይም ከአስገንቢው ጋር የተስማማበት የግንባታ ክፍያ የሚከፈለው በየዘርፉ የግንባታው ሂደት በመቶኛ እየተሳለና አፈፃፀሙ እየተገመገመ በአማካሪ ወይም በውል ስምምነት መሠረት የሚቀርብ ማረጋገጫን በመከተል ይሆናል። በዚህ ስምምነት የአፈጻጸም ሂደትና ገደብን በተመለከተ የሚከፈለውን ክፍያ የመፈፀም ኃላፊነት የአስገንቢው ነው። አስገንቢው በዚህ የውል ስምምነት እንደ አስፈላጊነቱ የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ ተጨማሪ ክፍያ በመፈፀም ከኮንትራክተሩ ጋር ድርድር የሚያደርግበትን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥርለታል፡፡ 🏗 ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት የሚያገለግለው የፕሮጀክቱ የሥራ ትግበራ ከተጀመረ በኋላ ብድር ሊገኝ ይችላል በሚል እምነት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ነው። በዚህም የተነሳ ፕሮጀክቱ በተለያየ ምክንያት በተያዘለት ጊዜ ላይጠናቀቅ እንዲሁም በግንባታ ሂደትም የግንባታ ቁሳቁስ ዋጋ ልዩነት ሊፈጠር ይችላል። በመሆኑም ኮንትራክተሩ እና አስገንቢው አካል ከግንባታ መጓተት የተነሳና በሂደትም ለሚከሰት የባለሙያና የቁሳቁስ ዋጋ ንረት (ለውጥ) በተመለከተ ቀደም ብለው የዋጋ ለውጥ የክፍያ ማካካሻ ስምምነት መፈጸም ይጠቅማቸዋል፡፡ 🏗 በቁሳቁስ የነጠላ ዋጋ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩና አስገንቢው ዲዛይኑን መነሻ በማድረግ ውል የሚያስሩት ኮንትራክተሩ ለግንባታ በሚያውላቸው የግንባታ ቁሳቁሶች ወቅታዊ ዋጋ በመነሳት ነው። በሂደት የዋጋ ውጣ ውረድ ሲፈጠር፦ አስገንቢው በዋጋ በመቀነስ ምክንያት ለሚፈጠር ልዩነት ወጪው እንዲቀንስ በሌላ በኩል፣ የዋጋ ጭማሪ ሲፈጠር ደግሞ ለኮንትራክተሩ የዋጋውን ልዩነት መነሻ በማድረግ ክፍያውን የመፈፀም ኃላፊነት ይወስዳሉ። በዚህ ውል ሥምምነት አስገንቢው አካል የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ የሚረዳውን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥራል፡፡

▪️በኮንስትራክሽን ▪️ የኮንትራት ውል ስምምነቶች የኮንስትራክሽን ኮንትራት ውል ስምምነቶችን በሥራ ላይ ለማዋል በቅድሚያ በኢንዱስትሪው ሥራ ላይ የዋሉ ዘዴዎችን ጨምሮ፣ የግንባታ ፕሮጀክቱ ቆይታ እና ጥራትን የመሳሰሉ የተለያዩ አማራጮችን መከተል አስፈላጊ ቢሆንም፣ የሚከተሉት አራት አሠራሮች ግን በይበልጥ የተለመዱ ናቸው፡፡ 🏗 በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት በቋሚ ክፍያ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሥራውን ለማጠናቀቅ ቃል በመግባት ውሉን የሚፈርምበትና በጊዜው ካላጠናቀቀ ለቅጣት የሚዳረግበት የስምምነት ዓይነት ነው። በዚህ ስምምነት መሠረት፦ አስገንቢው የሥራ ዝርዝሮችን በማስቀመጥ አስፈላጊውን ቁስ በተፈለገበት ጊዜ የማቅረብ ኃላፊነትን ይወስዳል። በዚህ ስምምነት ኃላፊነቱ በኮንትራክተሩ ላይ የሚወድቅ ቢሆንም፣ ባለመብቱ ቀደም ሲል ያልተገለጸ (ያልተዘረዘረ) ወይም አዲስ የዲዛይን ለውጥ የማድረግ ፍላጎቱን የተገደበ ያደርገዋል። ከዚህም በተጨማሪ ኮንትራክተሩ ላልተጠናቀቀ ሥራ ቅድሚያ ብድር ወስዶ የመጨረስ ዕድልም እንዳይኖረው ያደርጋል፡፡ 🏗 በግንባታ አፈጻጸም ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩ በጨረታ ወይም ከአስገንቢው ጋር የተስማማበት የግንባታ ክፍያ የሚከፈለው በየዘርፉ የግንባታው ሂደት በመቶኛ እየተሳለና አፈፃፀሙ እየተገመገመ በአማካሪ ወይም በውል ስምምነት መሠረት የሚቀርብ ማረጋገጫን በመከተል ይሆናል። በዚህ ስምምነት የአፈጻጸም ሂደትና ገደብን በተመለከተ የሚከፈለውን ክፍያ የመፈፀም ኃላፊነት የአስገንቢው ነው። አስገንቢው በዚህ የውል ስምምነት እንደ አስፈላጊነቱ የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ ተጨማሪ ክፍያ በመፈፀም ከኮንትራክተሩ ጋር ድርድር የሚያደርግበትን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥርለታል፡፡ 🏗 ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት ጊዜና የቁሳቁስ ዋጋን መሠረት ያደረገ የውል ስምምነት የሚያገለግለው የፕሮጀክቱ የሥራ ትግበራ ከተጀመረ በኋላ ብድር ሊገኝ ይችላል በሚል እምነት ላይ የተመሰረተ ሲሆን ነው። በዚህም የተነሳ ፕሮጀክቱ በተለያየ ምክንያት በተያዘለት ጊዜ ላይጠናቀቅ እንዲሁም በግንባታ ሂደትም የግንባታ ቁሳቁስ ዋጋ ልዩነት ሊፈጠር ይችላል። በመሆኑም ኮንትራክተሩ እና አስገንቢው አካል ከግንባታ መጓተት የተነሳና በሂደትም ለሚከሰት የባለሙያና የቁሳቁስ ዋጋ ንረት (ለውጥ) በተመለከተ ቀደም ብለው የዋጋ ለውጥ የክፍያ ማካካሻ ስምምነት መፈጸም ይጠቅማቸዋል፡፡ 🏗 በቁሳቁስ የነጠላ ዋጋ ላይ የተመሰረተ የውል ስምምነት ኮንትራክተሩና አስገንቢው ዲዛይኑን መነሻ በማድረግ ውል የሚያስሩት ኮንትራክተሩ ለግንባታ በሚያውላቸው የግንባታ ቁሳቁሶች ወቅታዊ ዋጋ በመነሳት ነው። በሂደት የዋጋ ውጣ ውረድ ሲፈጠር፦ አስገንቢው በዋጋ በመቀነስ ምክንያት ለሚፈጠር ልዩነት ወጪው እንዲቀንስ በሌላ በኩል፣ የዋጋ ጭማሪ ሲፈጠር ደግሞ ለኮንትራክተሩ የዋጋውን ልዩነት መነሻ በማድረግ ክፍያውን የመፈፀም ኃላፊነት ይወስዳሉ። በዚህ ውል ሥምምነት አስገንቢው አካል የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ የሚረዳውን ተጨማሪ ዕድል ይፈጥራል፡፡ 🏗🏗🏗 ኢንፍኮን ሚዲያን ፎሎው እና ሼር ያድርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ t.me/infraconmedia

የጨረታ መክፈቻ የጊዜ ሰሌዳ

መሳሪያዎች ክራይ ጥሪ የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን Ethiopian Engineering Corporation - EEC ፕሮጀክት፡- አዳማ - አሰላ መንገድ ሥራ የሚፈለጉ መሳሪያዎች፡ ዳምፕ ትራክና ኤክስካቫተር ዋጋ፡ ዳምፕ ትራክ = 270,000 ብር/ወር (ከቫት በፊት፣ በቀን 10 ሰዓት፣ በወር 30 ቀን) ነዳጅን ሳይጨምር ኤክስካቫተር (ባኬት) = 3,000 ብር/ሰዓት ኤክስካቫተር (ጃክ ሃመር) = 3,500 ብር/ሰዓት የሕጋዊ ሰነዶች (አስፈላጊ) - የንግድ ፍቃድ - የንግድ ምዝገባ - የቫት የመመለሻ ደረሰኝ - የቲን የመክፈያ - የግብር መነሻ ደረሰኝ የክፍያ መንገድ፡ ለዳምፕ ትራክ፡ 1 ወር በቅድሚያ ክፍያ፣ የቀሪው ክፍያ በተደረገው ሥራ (timesheet) መሠረት ይከፈላል። ለኤክስካቫተር፡ 200 ሰዓት በቅድሚያ ክፍያ፣ የቀሪው ክፍያ እንዲሁ በtimesheet መሠረት ይከፈላል። አድራሻ፡ የእርስዎን መገኛ መረጃ እና የሕጋዊ ሰነዶቹን ቅድመ ቅፅ @EECconbot በቴሌግራም ላይ ያላኩ።

#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀርተውታል በአራት ኪሎ ፣ በሳርቤትና የካ ፓርኪንጎች እና ፕላዛዎች ውስጥ የሚገኙና ለሱቅ ፣ ለካፊቴሪያ ፣ ለሬስቶራንት እና ለመጋዘን አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድ
#ሁለት_ቀናት_ብቻ_ቀርተውታል በአራት ኪሎ ፣ በሳርቤትና የካ ፓርኪንጎች እና ፕላዛዎች ውስጥ የሚገኙና ለሱቅ ፣ ለካፊቴሪያ ፣ ለሬስቶራንት እና ለመጋዘን አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት የወጣው ጨረታ 2 ቀናት ቀርተውታል።

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplierdb1 🤏 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! በስራ ላይ~ ሰናይ ቀን ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-Consite Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

✨️🧱 New point Bricks factory 新点砖厂🧱💥✨️🧱🧱 Bricks date back to 7000 BC, which makes them one of the oldest known building m
✨️🧱 New point Bricks factory 新点砖厂🧱💥✨️🧱🧱 Bricks date back to 7000 BC, which makes them one of the oldest known building materials. They were discovered in southern Turkey at the site of an ancient settlement around the city of Jericho.  The first bricks, made in areas with warm climates, were mud bricks dried in the sun for hardening. 🧱🧱🧱 " Quality is our 1st priority " ✨️💥We produced Engineering bricks and solid clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator....✨️" Build together the future "✨️🧱 join telegram channel💥 🧱https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk 🧱Ticktok account✨️💥 🧱@newpointbricksfactory 🧱📲👉0912854327&0902378888 thank you 我们感谢你

+2
የመጋዘን ኪራይ ውል ስምምነት.docx0.11 KB

🔴 🔴 የG+1 ህንፃ ግንባታ የስራ ልምድ ለG+15 ህንፃ ግንባታ ጨረታ የስራ ልምድነት መያዝ እንደሚችል ያውቁ ኖራል? 🔴🔴 በፌደራልና አዲስ አበባ ከተማ የግዥ መመሪያዎች ላይ ለመንገድና ህንፃ
🔴 🔴 የG+1 ህንፃ ግንባታ የስራ ልምድ ለG+15 ህንፃ ግንባታ ጨረታ የስራ ልምድነት መያዝ እንደሚችል ያውቁ ኖራል? 🔴🔴 በፌደራልና አዲስ አበባ ከተማ የግዥ መመሪያዎች ላይ ለመንገድና ህንፃ ፕሮጀክቶች የግንባታ ስራ የሚወዳደረው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ በሚሆንበት ጊዜ፣ ሊሰራ ከታሰበው ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ ልምድ ተቀባይነት ይኖረዋል። ለምሳሌ፡ 🟢 በአዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ወይም በመንገድ ደረጃዎች ማሻሻያ ፕሮጀክቶች የተገኘ የመንገድ ግንባታ ስራ ልምድ ከአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) በስተቀር ለአስፋልት የማልበስ ስራ (for asphalt surfacing) ለመወዳደር 🟡 ማንኛውም የአስፋልት ስራ (DBST/TST/AC) ወይም እንደ አየር መንገድ ያሉ ሌሎች ተመሳሳይ የመንገድ ግንባታ ስራዎች ላይ የተገኘ ልምድ ለአስፋልት ኮንክሪት (Asphalt Concrete) ፕሮጀክቶች 🔵 ለህንፃ ግንባታ ሥራ የሚጠየቀው ዝቅተኛ መስፈርት ሊሰራ ከታሰበው የህንፃ ስራ በአንድ ደረጃ ዝቅ ያለ መሆን አለበት( ለምሳሌ በአነስተኛ ህንፃ (<G+5) ስራ ልምድ ያለው የአገር ውስጥ ስራ ተቋራጭ ለመካከለኛ (G+5 to15) ህንፃ ግንባታ ስራ ተቀባይነት ይኖረዋል። Key Note: ጨረታውን ያወጣው ተቋምም ሆነ ተወዳዳሪ የስራ ልምድ መስፈርቱ በዚህ መልኩ ካልተቀመጠ ማስተካከል ወይም እንዲስተካከል ማስደረግ ይገባል።

Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/ The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Jun 12, 2025 Procurement Reference No BHU-NCB-W-0089-2017-BID-Open Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 20110000 የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ እና ኦፕሬሽን/አሰራር መሳሪያዎች Lot Information Object of Procurement Lot 5 Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/ Description Procurement of Water Drilling /የጥልቅ ዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ግዥ/ Lot Number 1 Clarification Request Deadline Jun 29, 2025, 9:34:17 AM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline Jul 4, 2025, 7:34:17 AM Bid Opening Schedule Jul 4, 2025, 8:04:17 AM Notice Terms and Conditions  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡  የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ ወይም ኢንስታሌሽን አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡  ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረዉ ይገባል፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበራዉን በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 124 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 📱092 032 3985 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

ለባለሙያዎች የተዘጋጀ ነጻ የትምህርት እድል ዩኤስ አሜሪካ ኧርበን ኤንድ ሪጅናል ፕላኒንግ የሙያ መስክ በዝርዝሩ ውስጥ ይገኛል። Call for Application for 2026-2027 Hubert Hu
+1
ለባለሙያዎች የተዘጋጀ ነጻ የትምህርት እድል ዩኤስ አሜሪካ ኧርበን ኤንድ ሪጅናል ፕላኒንግ የሙያ መስክ በዝርዝሩ ውስጥ ይገኛል። Call for Application for 2026-2027 Hubert Humphrey Fellowship Would you like to advance your career through a graduate-level program at a U.S. university? The prestigious Humphrey Fellowship program for mid-career professional development may be for you. The application opens on June 11, 2025 and closes on July 31, 2025. ምንጭ። U.S. Embassy Addis Ababa. @ethiopianarchitectureandurbanism

ጨረታ ኢትዮጵያ ሄራልድ ሰኔ 1 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ GC/RC -4 or lower (up to 1)
ጨረታ ኢትዮጵያ ሄራልድ ሰኔ 1  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ GC/RC -4 or lower (up to 1)

+2
📌 የፌደራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም ረቂቅ መመሪያ ከላይ ተያይዟል።የፌደራል ግዥና ንብረት ባለስልጣን ባለድርሻ አካላትን በማወያየት ግብአት እያሰባሰበበት ይገኛል። 📌 ከረቂቅ መመሪያው መረዳት እንደሚቻለው የውለታ ጊዜያቸው 18 ወራትና ከዚያ በላይ ለሆኑ የግንባታ ሥራዎች ብቻ የዋጋ ማስተካከያ እንደሚደረግ የሚገልፀውና ማስተካከያው ተፈጻሚ የሚሆነው ከአስራ ሁለት ወራት በኋላ መሆኑን የሚያስቀምጠው የዋጋ ማስተካከያ አንቀፅ ማሻሻያ አልተደረገበትም። 🔗 Join Us: https://t.me/procinsightet 💬 Contact: @Procinsight_bot

We strongly encourage you to take part in the upcoming Ethiopian Building Code Standards – Private Sector Engagement in Code
We strongly encourage you to take part in the upcoming Ethiopian Building Code Standards – Private Sector Engagement in Code Revision, happening this Saturday. As a valued member of our association, your voice and participation are essential. This initiative directly impacts our profession, and it’s our shared responsibility to contribute to shaping the standards that define our work. 📐 Spatial Design in Buildings 📅 June14, 2025 📍 The Urban Center 🖥 Also, live on TUC Facebook page & Google Meet ☕️ Free sessions with refreshments ✨ Participants are encouraged to register. 📲 Register now: https://forms.gle/NewtRdbnasiUFW6r7 🔗 Google Meet links will be shared 30 minutes before each session. Many thanks to our partners for making this possible! #EBCS #CodeRevision #BuiltEnvironment #ECA #CoTBE #TUC #SpatialDesign

📌📌PPPA's Circular on the new Directive📌📌
📌📌PPPA's Circular on the new Directive📌📌