Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Відкрити в Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Показати більше3 588
Підписники
-324 години
+87 днів
+4630 день
Архів дописів
1.Plastic Construction Formwork
• Made of Recycled PVC Materials
• It is an Environmental Protection produ
It can be used more than 30 times
• It gives very smooth structure which doesn't need plastering
• It can be assembled with few people
•It is Recyclable
2. Tie Rod
- It is a formwork tying system
- It can be used for any kind of formwork
ለ ኮንስትራክሽ እቃዎችን የሚሆኑ በብዛት እናመርታለን!
1 Plastic formwork( board )
Size 1.83*0.925*"0.15MM
2.00*0.923*0.18 MM
2.44*1.22*"0.18Mm
2 Tierod 1m*12
በሚፈልግበት ሳይዝ ማዘዝ ይችላሉ 30 ጊዜ ያህል መጠቀም ይችላሉ፣ እንድሁም ተጠቅመው ስጨርሩ 20% ቅናሽ አርገን መልሰን እንገዛለን።
ምርታችንን ለምትፈልጉ ድርጀቶች ወይም ለመከፋፈል ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞 0962208505
📍አዲስ አበባ ውሰጥ ከሆነ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን። እናመሰግናለን!
Contract, Specification and Quantity Surveying.pptx2.72 MB
Contract, Specification and QS Course Lecture Note.pdf9.52 KB
የህንጻ_ግንባታ_መመሪያ_ቁጥር_03_2015_Final.pdf2.52 MB
Repost from SMH General Construction
PPA OF CONTRUCT DOCUMENT .pdf3.21 KB
Contract, Specification and Quantity Surveying.pptx2.72 MB
Contract, Specification and QS Course Lecture Note.pdf9.52 KB
የህንጻ_ግንባታ_መመሪያ_ቁጥር_03_2015_Final.pdf2.52 MB
🇪🇹 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የከፍታ ገደብ?
🟡 የአዲስ አበባ ከተማ ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን የከፍታ ገደብ የሚወስን ሕግ መኖር አለመኖሩን በተመለከተ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አውራሪስ ከበደን ጠይቋል፡፡
🟡 ዋና ዳይሬክተሩ በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት የሕንፃ ከፍታ እና ዝቅታ የሚወሰነው እንደ ዞኑ/ቦታው/ ሲሆን፣ የሚገነባው የሕንፃ ዓይነት፣ ስፋት፣ አገልግሎት እና ሌሎችም በመዋቅራዊ ፕላኑ ላይ የተቀመጡ ዝርዝር መስፈርቶችን ታሳቢ አድርጎ ነው ብለዋል፡፡
🟡 የከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን በየ10 ዓመቱ የሚሻሻል መሆኑን የጠቀሱት አቶ አውራሪስ፣ አሁን ሥራ ላይ ያለው አዋጅ 52/2009 ነው ብለዋል፡፡
🟡 በዚህ አዋጅ መሰረት በከተማው የሚካሄዱ ግንባታዎች ሁሉ ምድብ ተቀምጦላቸው በዚያ መሠረት የሚካሄዱ መሆኑን እና የሰማይ ጠቀስ ፎቆች ግንባታም በዚህ መሰረት እንደሆነ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅሰዋል፡፡
🟡 የሕንጻ ከፍታ የሚወሰነው ከመዋቅራዊ ፕላኑ እና የሕንጻውን አገልግሎት መሰረት አድርጎ እንደሆነ ጠቅሰው፣ የንግድ አካባቢ ተብለው በተለዩት እንደ ሜክሲኮ ያሉ አካባቢዎች መዋቅራዊ ፕላናቸው ዝቅተኛውን የህንፃ ከፍታ እንጂ የከፍተኛውን ገደብ አያስቀምጥም ብለዋል፡፡
🟡ዝቅተኛው የሕንጻ ከፍታ በሚቀመጥባቸው እንደዚህ ዓይነት አካባቢዎች የከፍታው መጠን ገደብ እንደሌለው ያስታወሱት አቶ አውራሪስ፣ በአየር በረራ ክልል ባሉ አካባቢዎች ደግሞ የሕንፃ ከፍታቸው የተገደበ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡
(ኢቢሲ)
#CapitalNews ኢትዮጵያ ከመስኖ ፕሮጀክቶች በአመት 43 ቢሊዮን ብር እያጣች ነው ተባለ
የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ባካሄደው ጥናት መሰረት፣ የከሰምና የተንዳሆ የስኳር መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች በሚፈለገው ደረጃ ባለመስራታቸው ሀገሪቱ በየዓመቱ 43 ቢሊዮን ብር እያጣች መሆኑን ገልጿል ።
የኢንስቲትዩቱ የግብርና እና ገጠር ልማት ተመራማሪ መኮነን በቀለ (ዶ/ር) ባቀረቡት ጥናት እንዳመለከቱት፣ በእነዚህ ፕሮጀክቶች መሬት ያለማሳካት፣ በግጭትና በተለያዩ ችግሮች ስራ መቆም እንዲሁም የጥገና መጓተት ከፍተኛ የገቢ እጥረት አስከትሏል።
በተለይም የከሰም ፕሮጀክት ከታቀደው 20,700 ሄክታር ውስጥ እየለማ ያለው 2,000 ሄክታር ብቻ በመሆኑ በዓመት 10 ቢሊዮን ብር ገቢ እንዳይገኝ ሆኗል ሲል ኢፕድ ዘግቧል።
በተንዳሆ ፕሮጀክት ደግሞ ከ9 ዓመታት በላይ ስራ በመቆሙ በዓመት 33 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እየደረሰ መሆኑንና የአሌወሮ እንዲሁም ጎዴ ፕሮጀክቶችም ሙሉ አቅማቸው ባለመስራታቸው በዓመት 5.1 ቢሊዮን እና 6 ሚሊዮን ብር ገቢ እያጣች መሆኑንም ተጠቁሟል።
via : Capital
Only 4 days left to register! Don't miss the 20th ILO Regional Conference for Labour Based Practitioners in Addis Ababa. Register TODAY via the QR code!
#ILOEthiopia2025 #LabourBasedPractitioners #AddisAbaba #RegisterNow #4DaysToGo
+3
👉የቻይናዊያን የግንባታ አባዜ
Construction Obsession
🚧ቻይናዎች በግንባታ አባዜ ወይም ልክፍት ተይዘዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም።
በሀገራቸው ብቻ ሳይሆን በመላው አለም በሁሉም ቦታ ቻይናዊያን በግንባታ ላይ ናቸው።
መንገድ እና ድልድይ እንዲሁም ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎችን በመገንባት የሚደርስባቸው የለም።
የአለማችንን የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪን ከቻይናዊያን ውጪ ማሰብ በጣም ነው የሚከብደው።
በዚህ የተነሳ ነው ቻይና በግንባታ ሀብት (Building Asset) ከአለማችን በአንደኛ ደረጃ ላይ ልትገኝ የቻለችው።
ይህ ከላይ ያለው ምስል የጂዩዋን እና ሲናን ከተማ በፈጣን መንገድ የሚያገናኘው የታላቅ ድልድይ ግንባታ ያለችግር እየተካሄደ ነው።
የጂዩአን-ሲንያን የፍጥነት መንገድ ወሳኝ የመቆጣጠሪያ ማዕከል የሆነው ድልድዩ 555 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 109 ሜትር ከፍታ ያለው ቁመትም አለው።
ድልድዩ ባለ ስድስት መስመር የፍጥነት መንገድ ደረጃዎችን በመያዝ፣ በሰዓት 100 ኪ.ሜ መጎዝ የሚያስችል ነው።
@etconp
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
