en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Show more
3 612
Subscribers
-224 hours
No data7 days
+930 days
Posts Archive
Standard Conditions of Construction Contract @consite🏗

Invitation for National Competitive Bid (NCB) Bid Reference No: DBE/NCB/IT/01/2026/27 The Development Bank of Ethiopia invite
Invitation for National Competitive Bid (NCB) Bid Reference No: DBE/NCB/IT/01/2026/27   The Development Bank of Ethiopia invites interested and potential bidders for the procurement of: Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a Video Surveillance and Management System for the Data Center, Supply, Installation, and Commissioning of a CCTV Video Surveillance System for the Dire Dawa District Office. Supply, Installation, and Commissioning of a CCTV Video Surveillance System for the Woliso Branch Office. Interested bidders are required to submit the following mandatory documentation together with their bid document:        I.          Renewed Trade License      II.          TIN Certificate     III.          VAT Registration Certificate    IV.          Tax Clearance Certificate      V.          Supplier Registration Certificate For more information, please contact: Development Bank of Ethiopia (DBE) Head Office Capital Goods Procurement Division Tel: +251 11 557 8088 Fax: +251 11 553 7981

Ethiopian bridge design manual full Compressed document (የኢትዮጵያ ብሪጅ ዲዛይን ዶክመንት ማንዋሎችን) በአንድ አጣምሮ የያዘ ነው አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት

Position: የቢሮ መሐንዲስ Company: Vista Construction Education: በሲቪል ኢንጂነሪንግ በቢ.ኤ ዲግሪ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች Experience: 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት Salary: በስምምነት Work Location: አዲስ አበባ Deadline: July 22, 2026
How to Apply:
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ፦ አድራሻ፡ ሃያ ሁለት ባህታ ህንፃ አጠገብ ዜድ ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 09-22-87-05-47 ወይም 09-10-37-21-52

📢 የሙያ ፍቃድ (Professional License) አዲስ እናወጣለን! 🏗️📑 ✅ ለሙያ ፍቃድ ማውጣት የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ 📸 የፓስፖርት ፎቶ 🎓 የትምህርት ማስረጃ 🪪 መታወቂያ ⚡ ፈጣን እ
📢 የሙያ ፍቃድ (Professional License) አዲስ እናወጣለን! 🏗️📑 ✅ ለሙያ ፍቃድ ማውጣት የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ 📸 የፓስፖርት ፎቶ 🎓 የትምህርት ማስረጃ 🪪 መታወቂያ ⚡ ፈጣን እና ቀላል አገልግሎት! 📞 ይደውሉ: 0920 652 543 💼 የሙያ ፍቃድዎን በቀላሉ ያውጡ! 🚀

👍ኮንትራክተሮች በስራ ጨረታ ላይ የጨረታ Technical evaluation በምንድ ነው የሚለካው? በምንና ምን የያዘ ነው? - በግንባታ ሥራ ጨረታ ውስጥ Technical Evaluation የኮንትራክተሩን ሥራውን በብቃት የማከናወን አቅም ለመመዘን የሚደረግ ግምገማ ነው። ዋጋ (Financial Evaluation) ከመገምገሙ በፊት ወይም ከእሱ ጋር በተያያዘ ይካሄዳል። በአብዛኛው Technical Evaluation የሚያካትተው፦ - የኮንትራክተሩ የሥራ ልምድ (General & Specific Experience) _ ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ፕሮጀክቶችን መስራቱ። - የቴክኒክ ባለሙያዎች (Key Technical Personnel) – Project Manager፣ Site Engineer፣ Surveyor፣ QA/QC Engineer፣ Safety Officer ወዘተ ያላቸው ብቃትና ልምድ። - የማሽነሪና መሳሪያ አቅም (Equipment Availability) – Excavator፣ Dozer፣ Grader፣ Roller፣ Dump Truck፣ Concrete Mixer ወዘተ። - የሥራ አፈጻጸም ዘዴ (Method Statement) – ሥራውን እንዴት እንደሚያከናውኑ የቀረበ ዕቅድ። - የጊዜ ሰሌዳ (Work Program/Schedule) – የሥራ መርሃ ግብር (ለምሳሌ Gantt Chart)። - የጥራት ቁጥጥር (Quality Assurance/Quality Control Plan) – የጥራት ስርዓትና የፈተና ዕቅድ። - የደህንነት እቅድ (Health, Safety & Environment – HSE Plan) – የሰራተኞች ደህንነት እና የአካባቢ ጥበቃ። - የፋይናንስ አቅም – የባንክ ደብዳቤ፣ የገንዘብ አቅም፣ የፋይናንስ ሪፖርት። - የሕጋዊ ሰነዶች – የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ክሊራንስ፣ VAT/TIN፣ የኮንትራክተር ደረጃ ማረጋገጫ። - የቀድሞ የሥራ አፈጻጸም (Past Performance) – የማጠናቀቂያ ሰርተፊኬቶች፣ የደንበኛ ማረጋገጫዎች። 👉እንደ ምሳሌ የቴክኒክ ነጥብ ክፍፍል እንዲህ ሊሆን ይችላል፦ - የሥራ ልምድ – 25% - የቴክኒክ ባለሙያዎች – 20% - ማሽነሪ – 20% - Method Statement እና Work Program – 15% - QA/QC እና HSE – 10% - የፋይናንስ አቅም – 10% Note፦ እነዚህ መመዘኛዎች ከአንድ ጨረታ ወደ ሌላ ሊለያዩ ይችላሉ፤ ትክክለኛው ክብደት እና መስፈርት በጨረታው ሰነድ (Bid Document/Bidding Data) ውስጥ በግልጽ ይገለጻል። Via~Tilahun @consite🏗

👍#ከContractor ጋር ከመፈራረማችሁ በፊት ይህንን አስተዉሉ!🏗 - ‎ባለሀብት ወይም የሪል እስቴት አልሚ፣ከContractor ጋር ከመፈራረማችሁ በፊት ይህንን አስተዉሉ!!! እነዚህን 3 ነገሮች
👍#ከContractor ጋር ከመፈራረማችሁ በፊት ይህንን አስተዉሉ!🏗 - ‎ባለሀብት ወይም የሪል እስቴት አልሚ፣ከContractor ጋር ከመፈራረማችሁ በፊት ይህንን አስተዉሉ!!! እነዚህን 3 ነገሮች ከ አንድ constructor በግልጽ ማረጋገጥ አለባችሁ፦   #1ኛ፡ የሲቪል እና የከባድ ምህንድስና ልምድ (Structural Expertise)፤ትላልቅ ህንፃዎች ተራ የመኖሪያ ቤቶች አይደሉም። ከፍተኛ የሆነ የመሬት ጥናት፣ የፋውንዴሽን (Foundation) ጥንካሬ እና ልዩ የኢንጂነሪንግ ጥበብ ይፈልጋሉ። ኮንትራክተሩ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ መጠን ያላቸውን ፕሮጀክቶች በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ማረጋገጥ አለብዎት።   #2ኛ፡ የጊዜ ሰሌዳ ታሪክ (Timeline Management)፤በኮንስትራክሽን ውስጥ ጊዜ ማለት ቀጥተኛ ገንዘብ ነው። የቁሳቁስ ዋጋ በየቀኑ በሚቀያየርበት ገበያ ላይ፣ ፕሮጀክትን በታቀደለት የጊዜ ሰሌዳ (Schedule) መሠረት ማስረከብ የማይችል ኮንትራክተር በጀትን ሙሉ በሙሉ ያበላሻል። የቆዩ ፕሮጀክቶቻቸውን በሰዓቱ አስረክበዋል ወይ የሚለውን ታሪክ መፈተሽ ወሳኝ ነው።   #3ኛ፡ የፋይናንስ እና የሎጂስቲክስ አቅም፤ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሰፊ የሰው ኃይል፣ ከባድ ማሽነሪዎች እና ጠንካራ የቁሳቁስ አቅርቦት ሰንሰለት (Supply Chain) ይፈልጋሉ። ኮንትራክተሩ እነዚህን ግብዓቶች ያለ መቆራረጥ ማቅረብ የሚያስችል የፋይናንስ ፍሰት እና የሎጂስቲክስ መዋቅር ሊኖረው ይገባል።ኢንቨስትመንትዎን አስተማማኝ እጅ ላይ ለማስቀመጥ እነዚህን መስፈርቶች ቀድመው ያጥኑ። Via~Tilahun @consite🏗

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
+5
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ *We produced High quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

ድርድር (Negotiation)🏗 - በግንባታ ሥራዎች እና ዕቃ ግዥ (Procurement of Works ተand Goods) ግልጽ ጨረታ ላይ፣ ከተጫራቾች ጋር በዋጋ፣ በቴክኒክ ዝርዝር ወይም በውል ሁኔ
ድርድር (Negotiation)🏗 - በግንባታ ሥራዎች እና ዕቃ ግዥ (Procurement of Works ተand Goods) ግልጽ ጨረታ ላይ፣ ከተጫራቾች ጋር በዋጋ፣ በቴክኒክ ዝርዝር ወይም በውል ሁኔታዎች ላይ መደራደር የተከለከለ ነው፤ ግዥ ፈጻሚው አካል መስፈርቱን አሟልቶ ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ተጫራች (Lowest Evaluated Bidder) ጋር ያለምንም ድርድር ውል ማሰር ይኖርበታል። - አንዳንድ ተቋማት ከፍተኛ ገንዘብ የሚወጣባቸው ግዥዎች ላይ pre-contract award discussion የማድረግ ልምድ አላቸው። ነገር ግን ይህ ድርድር አለመሆኑን ማረጋገጥ ይገባል - በአንጻሩ፣ የምክር አገልግሎት ግዥ (Procurement of Consultancy Services) የአእምሮ ውጤትና ረቂቅ ባሕሪ ያለው በመሆኑ፣ በቴክኒክና ፋይናንስ ግምገማ አንደኛ የወጣው አማካሪ ድርጅት ተለይቶ ውል ከመፈረሙ በፊት የጋራ ስምምነት ላይ ለመድረስ ሕጋዊ የድርድር መድረክ ይዘጋጃል። - በምክር አገልግሎት ድርድር ወቅት ትኩረት የሚሰጠው የምክር አገልግሎት ድርድር (Consultancy Negotiation) ሊያተኩርባቸው የሚገቡ ሥራው ዝርዝር ይዘት (Scope)፣ በአፈጻጸም ዘዴ (Methodology)፣ በባለሙያዎች የሥራ ምደባ ሰሌዳ (Staff Months/Schedules)፣ ጥቅም ላይ በሚውሉ ግብዓቶች እንዲሁም በሚቀርቡ ሪፖርቶች ይዘትና አቀራረብ ላይ ብቻ ያተኩራል። @consite🏗

📊 አጠቃላይ የፋይናንስ ማጠቃለያ 📌 መግለጫ 🧮 የሂሳብ አወራረድ 💰 መጠን (ብር) ዋና የኮንትራት ዋጋ — 8,229,072.83 VAT (15%) 8,229,072.83 × 15% 1,234,360.92 ጠቅላላ የኮንትራት ዋጋ 8,229,072.83 + 1,234,360.92 9,463,433.75 የተፈጸመ ሥራ — 2,982,562.94 Previous Payments 1,165,388.38 + 378,009.24 1,543,397.62 Retention (5%) 2,982,562.94 × 5% 149,128.15 Advance Recovery — 894,768.88 ጠቅላላ ቅናሾች 1,543,397.62 + 149,128.15 + 894,768.88 2,587,294.65 Net Amount Due 2,982,562.94 − 2,587,294.65 395,268.29 VAT በዚህ ሰርተፊኬት (395,268.29 × 15%) + 4,560.79 63,851.03 ጠቅላላ የሚከፈል 395,268.29 + 63,851.03 459,119.32 Outstanding Advance 2,468,721.85 − 894,768.88 1,573,952.97 📶 FOLLOW, LIKE, SHARE & REPOST ©️ Follow, Like and Share ያድርጉ‼️ 🔗 ዩቲዩብ https://www.youtube.com/@infraeng 🔗 ቴሌግራም፦ https://t.me/infraeng 🔗 ፌስቡክ፦ fb.me//Infraeng1

📶 የክፍያ ማረጋገጫ (Payment Certificate) ምንነት እና በምሳሌ የተደገፈ የሂሳብ አወራረድ ከታች ተገልጿል። (ይህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለሆነና ለሌሎች እንዲዳረስ Share ማድረግ የግድ ነው)‼️ 📌 በዚህ ጽሑፍ ውስጥ፦ ✅ የክፍያ ማረጋገጫ (Payment Certificate) ምንነት ✅ ዓላማው ✅ የሚካተቱ መረጃዎች ✅ ዓይነቶቹ ✅ አስፈላጊነቱ ✅ በእውነተኛ ናሙና (Payment Certificate No.3) የተደገፈ ዝርዝር የሂሳብ አወራረድ 📢 ለሌሎችም እንዲደርስ ጠቃሚ መረጃ ስለሆነ "Share" ማድረግን አይርሱ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 1️⃣ የክፍያ ማረጋገጫ (Payment Certificate) ምንድን ነው? 📌 የክፍያ ማረጋገጫ (Payment Certificate) ማለት... የግንባታ ውል መሠረት ኮንትራክተሩ በተወሰነ የጊዜ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ ያከናወነውን የሥራ መጠን እና/ወይም ያቀረበውን ቁሳቁስ ዋጋ በመመዘንና በማረጋገጥ በ፦ 👷 መሐንዲስ (Engineer) 🏢 አማካሪ (Consultant) 📋 የኮንትራት አስተዳዳሪ (Contract Administrator) 🏛️ የባለቤቱ ተወካይ (Employer's Representative) የሚሰጥ ይፋዊ የፋይናንስ ሰነድ ነው። ይህ ሰነድ፦ ✔️ Retention (የዋስትና ገንዘብ) ✔️ Advance Payment Recovery ✔️ VAT ✔️ Penalty ✔️ Rebate ✔️ ሌሎች የውል ማስተካከያዎች ካስተካከለ በኋላ ለኮንትራክተሩ የሚከፈለውን የገንዘብ መጠን በይፋ ያረጋግጣል። በተጨማሪም የተመዘነው ሥራ በውሉ፣ Specifications፣ Drawings እና ሌሎች ቴክኒካል መስፈርቶች መሠረት መፈጸሙን የሚያረጋግጥ ሕጋዊ ሰነድ ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 2️⃣ የክፍያ ማረጋገጫ ዓላማ (Purpose) የክፍያ ማረጋገጫ የሚዘጋጀው፦ 🔹 የተፈጸመውን ሥራ ለማረጋገጥ 🔹 ለባለቤቱ ክፍያ እንዲፈጽም ፈቃድ ለመስጠት 🔹 የፕሮጀክቱን የፋይናንስ እድገት ለመመዝገብ 🔹 ክፍያዎች በውሉ መሠረት መፈጸማቸውን ለማረጋገጥ 🔹 Retention፣ VAT፣ Advance Recovery እና ሌሎች ቅናሾችን ለማስላት 🔹 ግልጽ የፋይናንስ መዝገብ ለማቆየት ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 3️⃣ በPayment Certificate ውስጥ የሚካተቱ መረጃዎች 📋 መደበኛ የክፍያ ማረጋገጫ የሚያካትተው፦ • የፕሮጀክት ስም • የፕሮጀክት ቦታ • የCertificate ቁጥር • ቀን • Employer/Client • Contractor • Consultant/Engineer • የኮንትራቱ ዋጋ • የተፈጸመ ሥራ • Materials on Site • Variation Orders • Supplementary Contract • Previous Payments • Current Certified Amount • Retention • Advance Recovery • VAT • Penalty / Rebate • Net Amount Payable • የአዘጋጅና የአጽዳቂ ፊርማ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 4️⃣ የክፍያ ማረጋገጫ ዓይነቶች ① Advance Payment Certificate ➡️ ከሥራ መጀመሪያ በፊት የሚሰጥ የቅድመ ክፍያ ማረጋገጫ። ② Interim Payment Certificate (IPC) ➡️ በግንባታው ሂደት ውስጥ በየጊዜው የሚሰጥ የጊዜያዊ የክፍያ ማረጋገጫ። ③ Final Payment Certificate ➡️ ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ ከተጠናቀቀ በኋላ የሚሰጥ የመጨረሻ የክፍያ ማረጋገጫ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 5️⃣ የክፍያ ማረጋገጫ አስፈላጊነት ✅ የEmployer እና Contractor መብት ይጠብቃል። ✅ ትክክለኛ ክፍያ እንዲፈጸም ያረጋግጣል። ✅ Overpayment እና Duplicate Payment ይከላከላል። ✅ ለኦዲት የሚያገለግል ግልጽ መዝገብ ይፈጥራል። ✅ Cash Flow እና Contract Administration ለመቆጣጠር ያግዛል። ✅ በውል ግጭት ጊዜ እንደ ማስረጃ ያገለግላል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 6️⃣ Payment Certificate No. 3 (ምሳሌ) ይህ ናሙና Interim Payment Certificate (IPC No.3) ሲሆን፣ 📌 የኮንትራቱን ዋጋ 📌 የተፈጸመውን ሥራ 📌 Deductions 📌 VAT 📌 Advance Recovery 📌 Retention 📌 Net Payment በዝርዝር ያሳያል። የፕሮጀክት መረጃ 🏗️ ፕሮጀክት፡ Hotel Building 📍 ቦታ፡ Addis Ababa 🏢 Client፡ Yuluch Elyano Trading PLC 👷 Contractor፡ CHK 👨‍💼 Consultant፡ Dawit Semret Consultancy 📅 Contract Date፡ 08/11/2016 💰 የፋይናንስ ማጠቃለያ (Financial Summary) ከሙሉ የሂሳብ አወራረድ ጋር 1️⃣ ዋና የኮንትራት ዋጋ (Main Contract Value) 💰 = 8,229,072.83 ብር 2️⃣ VAT (15%) ሂሳብ VAT = 8,229,072.83 × 15% = 1,234,360.92 ብር 3️⃣ ጠቅላላ የኮንትራት ዋጋ (Total Contract Value) ሂሳብ Main Contract + VAT = 8,229,072.83 1,234,360.92 = 9,463,433.75 ብር 4️⃣ እስከአሁን የተፈጸመ ሥራ (Work Executed) 💰 = 2,982,562.94 ብር የሥራ እድገት (Progress Percentage) (2,982,562.94 ÷ 8,229,072.83) × 100 = 36.24% 5️⃣ ከዚህ በፊት የተከፈለ (Previous Payments) ሂሳብ IPC-1 = 1,165,388.38 ብር IPC-2 = 378,009.24 ብር ጠቅላላ 1,165,388.38 + 378,009.24 = 1,543,397.62 ብር 6️⃣ Retention (5%) ሂሳብ 2,982,562.94 × 5% = 149,128.15 ብር 7️⃣ Advance Payment Recovery 💰 = 894,768.88 ብር 8️⃣ ጠቅላላ ቅናሾች (Total Deductions) ሂሳብ Previous Payment = 1,543,397.62 Retention = 149,128.15 Advance Recovery = 894,768.88 ጠቅላላ 1,543,397.62 + 149,128.15 + 894,768.88 = 2,587,294.65 ብር 9️⃣ የተጣራ የሚከፈል (Net Amount Due) ሂሳብ Work Executed = 2,982,562.94 − Total Deductions = 2,587,294.65 የተጣራ ክፍያ 2,982,562.94 − 2,587,294.65 = 395,268.29 ብር 🔟 VAT በዚህ ሰርተፊኬት (ሀ) VAT በNet Amount 395,268.29 × 15% = 59,290.24 ብር (ለ) Retention VAT = 4,560.79 ብር (ሐ) ጠቅላላ VAT 59,290.24 + 4,560.79 = 63,851.03 ብር 1️⃣1️⃣ ጠቅላላ ለኮንትራክተሩ የሚከፈል (Final Payment) ሂሳብ Net Amount = 395,268.29 VAT = 63,851.03 ጠቅላላ 395,268.29 + 63,851.03 = 459,119.32 ብር 1️⃣2️⃣ ቀሪ የAdvance Payment (Outstanding Advance) ሂሳብ Advance Payment = 2,468,721.85 − Advance Recovered = 894,768.88 ቀሪ 2,468,721.85 − 894,768.88 = 1,573,952.97 ብር

አዲስ መመሪያ፦ የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ

Repost from N/a
ኪችን ካቢኔቶች ቁም ሳጥኖች የውስጥ እና የውጪ በሮች የደረጃ መወጣጫ ሙሉ የአልሙኒም ስራዎችን በጥራት እና በዘመናዊ ዲዛይን እንሰራለን። የቤትዎን ቦታ እና ፍላጎት በመመርኮዝ በልክ የተዘጋጀ ስራ እ
+8
ኪችን ካቢኔቶች ቁም ሳጥኖች የውስጥ እና የውጪ በሮች የደረጃ መወጣጫ ሙሉ የአልሙኒም ስራዎችን በጥራት እና በዘመናዊ ዲዛይን እንሰራለን። የቤትዎን ቦታ እና ፍላጎት በመመርኮዝ በልክ የተዘጋጀ ስራ እናቀርባለን። 👌  ብቃት ባላቸው ዲዛይነሮች ተማክረው 👌ጥራት ያለው እቃ አቅርበን የምንሰራቸው 👌  ውብ አጨራረስ 👌 ጥራት እና እምነት ያተረፍንበት @poshjaguar 📞☎️📞 0932300653 🎷🎷አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም መልእክት ያስቀምጡልን ፈጥነን ምላሽ እንሰጥዎታለን

የግንባታ ጨረታዎች +1👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን ሰኔ 24 ቀን/2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታዎች +1👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን ሰኔ 24 ቀን/2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

ጨረታ ኢትዮጵያን ሄራልድ 24 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ🏗
+1
ጨረታ ኢትዮጵያን ሄራልድ 24 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ🏗