en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Show more
3 588
Subscribers
+224 hours
-17 days
+4230 days
Posts Archive
አዲስ ዘመን 🚧 መጋቢት 02/2016 ዕትም የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityco
አዲስ ዘመን 🚧 መጋቢት 02/2016 ዕትም የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid -----------   ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች

አዲስ ዘመን 🚧 መጋቢት&nbsp;01/2016 ዕትም የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 &lt;&lt;´ገፃችን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityco
አዲስ ዘመን 🚧 መጋቢት 01/2016 ዕትም የግንባታ ስራ ተቆራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid -----------   ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት በድሬደዋ ከተማ B+G+3 ህንፃ /B+G+3 Mixed use Building/ ኮንትራክተሮችን በግልጽ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህም ለግንባታው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ኮንትራክተሮች ደረጃቸው GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ሁሉ ይህ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 01 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ድረስ ለዚሁ ስራ የተዘጋጀውን የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈልና በመግዛት መወዳደር ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ዋስትና ማሲያዝ ያለባቸው ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ /C.PO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ / Unconditional Bank Guarantee from Recognized Bank of Ethiopia/ ማሲያዝ አለባቸው። ተጫራቾች በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁትን የቴክኒካል ሰነዶችን የያዘ አንድ ዋናና ሁለት ኮፒ ለየብቻው እንዲሁም የፋይንንሻል ሰነድ የያዘ አንድ ዋናና ሁለት ኮፒ ለየብቻው እና የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ዋስትናውን ለየብቻው በፖስታ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ እስከ ሚያዝያ 01 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ከዓት ድረስ ብቻ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው። ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ሚያዝያ 01 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ሚያዝያ 01 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡ አስተዳደሩ ስለጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-7816 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

💥የፌሮ ብረት ሥራ ላይ መሐንዲሱ መቆጣጠር ያለበት 🌟በግንባታ ሥራ ላይ የስትራhቸራል ክፍሎች ላይ የሚታሰር የፌሮ ብረት (Deformed Reinforcement bar) የኮንከሬት መዋቅርን ጥንካሬ የሚወስን ነው። ⏺ዋናውና ልዩ ትኩረት የሚሰጥበት ሥራ ስለሆነ መሐንዲሱ የሚከተሉትን ነጥቦች ማረጋገጥ አለበት። ▶️1. የፌሮ ብረት አይነትና ልኬት 🖱ለግንባታ ሥራው ጥቅም ላይ ለመዋል የቀረበው የፌሮ ብረት በውል ሰነዱ (contract document) ሥር ስፔስፊኬሽን ላይ የተመለከተውን የፌሮ ብረት ሳይንሳዊ መስፈርት ( Technical requirements) ያሟላ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ይህ ማለት የሀገር ውስጥ ብረት ፣ የቱርክ፣ የጣሊያን… Dia 8, Dia 10, Dia 14....» በሚል መለያ ትክክለኛ ብረት መቅረቡን እና በተገቢው ቦታ ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥ አለበት። ▶️2.ብዛት ቅርጽ፦ 🖱በኮንክሪት ስትራከቸር መዋቅር ከፍሎች ላይ Pad,Column,beams, slabs, concrete wall and stairs) የተዘረጋው የፌሮ ብረት በ ስትራክቸራል ዲዛይኑ ላይ በተመለከተው መሰረት ብዛቱ ተመሳሳይ መሆኑን፣ ብረቶቹ እርስ በእርሳቸው እና የብረቶቹ እጥፋት ቅርጽ በአግባቡ የተዘጋጁና የተሳሰሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት። ▶️3. የስታፋ እና ጥቁር ብረት አስተሳሰርን በተለይ የምሰሶ (column) እና ግንዴላ (beam) ፌሮ ብረቶች በስትራክቸራል ዲዛይኑ ላይ በተመለከተው የስታፋ ርቀት መሰረት (as per c/c of stirrups on ST drawing) መቀመጣቸውን፣ የስታፋ (stirrups) ብረቶች ዲያሜትር ትከከል መሆኑን እና እያንዳንዱ ከስታፋ ጋር የተነካካ ዘላቂ በጥቁር ሽቦ የታሰሩ መሆናቸውን በሚገባ መርመር አለበት። ▶️4. ክፍተት መጠበቁን (spacing) አቀማመጥ፦ 🖱በተለይ በጋንዴላ (beam) እና ወለል (slab) ሥራ ላይ ኮንክሬት ከመሞላቱ በፊት ብረት የተሰረው ከፎርምወርh ንጣፉ ቢያንስ 2.5 cm ርቀት ላይ መሆኑም ማረጋገጥ አለበት። ⏺በነገራችን ላይ እንደ ስትራክቸሩ ቢወሰንም spacing እስከ 7cm ድረስ ሊሆን ይችላል የተነጠፈው በቂ ክፍተት ያለው መሆን አለበት። ▶️5. የፌሮ ብረቶች እርስ በእርስ ርቀት፦ ያላቸውም ክፍተት መታየት 🖱ብረት ክፍተት ማስጠበቂያ (spacer) ለማሰር የሚያስችል የተዘረጉ ብረቶች ከ ፎርምወርክ ቦታ ብቻ ሳይሆን እርስ በእርስ መታየት አለበት። ⏺የኮንክሬት ጠጠር ማለፍ በሚችልበት መልኩ በስትራክቸራል ዲዛይኑ ላይ የተመለከቱት ብረቶብ በአግባቡ መታሰራቸውን (ግማሹ የተጠጋጋ ሌላው የተራራቀ አለመሆኑን) ማረጋገጥ አለበት በስትራከቸራል ዲዛይኑ ያላቸውን ትስስር ▶️6.በቂ መደራረቢያ ርዝመት (lap length)፦ 🖱አንድ ስትራክቸር ከሌላ የጎንዮሽ ወይን ወደ ላይ ከሚቀጥል ከፍል ጋር ለተሳሰር የሚያስችል በቂ የመደረቢያ ርዝመት ታሳቢ ተደርጎ የተቆረጠ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። ⚡️የዲዛይን ሶፍትዌር የራሱን መስጠት የሚችል ቢሆንም ብዙ ጊዜ 4 Cm*Diameter ነው። 📍ለምሳሌ:- ባለ dia 20 ፌሮ lap length= 40*20=800mm ይሆናል ማለት ነው። Lap length ከሚያጥር ይልቅ ቢረዝም ይመረጣል፣ ካጠረ ግን ፌሮ ብረቱ መቀየር የሚኖርቡት ይሆናል። ▶️7. ጤናማ ፌሮ መሆኑን 🖱ጥቅም ላይ የዋለው ብረት ያልዛገ ወይም ያልተቀጠቀጠ ወይም አለግባብ ያልታጠፈ ወይም ምንም አይነት የመቆረጥ ምልክት የሌለበት መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት ተግባራት:- ( ኢኮባ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን( ስልጣን፣ ተግባርና አደረጃጀትን ለመወሰን የወጣው የሚኒስትሮች ምክርቤት በደንብ ቁጥር 524/2015 ከተሰጡት ስልጣን እና ተግባራት መካከል በአንቀፅ 5(16) ስር ባለስልጣኑ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚነሱ አለመግባባቶችን በአማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎች መፍትሔ እንዲያገኙ ያደርጋል በሚል ተደንግጓል፡፡ ይህንኑ ተከትሎም በዘረጋዉ መዋቅር የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት መሪ ሥራ አስፈፃሚ የስራ ክፍልን አዋቅሮ በትግበራ ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ግጭቶች አፈታት መሪ ስራ አስፈጻሚ ግጭቶች ወደ ፍርድ ቤት ከመሄዳቸው በፊት አማራጭ የግጭት አፈታት (አ.ግ.አ) ዘዴዎችን በመጠቀም ለሚከሰቱ ግጭቶች መፍትሔ ያስገኛል፣ በዚህም ሂደት የሚከተሉትን ውጤቶችን ያረጋግጣል። ተዋዋዮች አለመግባባቶቻቸውን በራሳቸው የተመረጡ የአ.ግ.አ ዘዴዎችን ተጠቅመው መፍታታቸውን ማረጋገጥ፣ በተከራካሪ ወገኖች መካከል መልካም ግንኙነትን ማስቀጠል፣ ከህግ ሙያ ውጪ ያሉ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በአ.ግ.አ ዘዴዎች ላይ መሳተፋቸውን፣ ➡️ወደ ፍ/ቤት ክርክር ቢገባ ሊዘገይ የነበረውን የፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ጊዜ መቀነስን ፣ ወደ ፍ/ቤት ክርክር ቢገባ ሊወጣ የሚችለውን የተከራካሪዎች ወጪ እና ፕሮጀክቱ ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ሊፈጠር የነበረውን ተጨማሪ ወጪን መቀነስን እና ወደ ፍርድ ቤቶች ሳይሄዱ ግጭቶች በዚሁ አማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴ ከመስማማት ላይ መደረሱን እና ፍርድ ቤት ላይ የሚፈጥረውን የሥራ ጫና መቀነስን በማረጋገጥ የግንባታ ፕሮጀክቶች ለታለመላቸው ዓላማ በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ እንዲውሉ የማስቻል ሥራ ያከናውናል፡፡ ከአ.ግ.አ ዘዴዎች ውስጥ በኢኮባ የተመረጡ የማስፈፀሚያ ስልቶች ማከናወን፣ በአስማሚነት (Mediation) በመሥራት ማለት በተዋዋይ ወገኖች መካከል ያለውን አለመግባባት በስምምነት ለመፍታት ባለጉዳዮችን በማግባባት፣ ጭብጦችን በመለየት፣ በማብራራት፣ የተከሰተን ወይም ወደፊት ከውል ወይም ከውል ውጪ ባለ ሕጋዊ ግንኙነት ሊፈጠሩ የሚችሉ አለመግባባቶችን መፍታት ውጤቱንም የማስማማት የውል ስምምነት በማፈራረም መቋጨት ነው። በአስታራቂነት (Conciliation) በመሥራት ማለት በተዋዋይ ወገኖች መካከል ያለውን አለመግባባት በስምምነት ለመፍታት ባለጉዳዮችን በማግባባት፣ ጭብጦችን በመለየት፣ በመገምገም፣ በማብራራት፣ የመፍትሔ ሀሳቦችን በማቅረብ የተከሰተን ወይም ወደፊት ከውል ወይም ከውል ውጪ ባለ ሕጋዊ ግንኙነት ሊፈጠሩ የሚችሉ አለመግባባቶችን መፍታት፣ ውጤት በሁለቱ መካከል ይግባኝ ሳይኖረው እንደተሰጠ የመጨረሻ ፍርድ ተቆጥሮ በሕግ ፊት የፀና እንዲሆን በማድረግ ስምምነት በማፈራረም መቋጨት ነው፣ በባለሙያ ብይን (Expert Determination) መሠረት በመሥራት ማለት ግጭቶቹን ለመፍታት በሚደረግ ጥረት ውሥጥ በተለየ የዕውቀት ፍላጎት መሠረት በልዩ ክህሎት እና ዕውቀት በመታገዝ የሚቀርብ የባለሙያ የውሳኔ ብይን ነው፤ ውጤት በሁለቱ መካከል እንደ ባለሙያ ብይንና ውሳኔ ሆኖ እንዲያገለግል በማድረግ መቋጨት ነው፣ (ኢኮባ)

የቅየሳ መሳሪያ/Surveying Equipment/ ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን/ Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው። ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ 1. ቴዶላይት/Thedolite/ 2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/ ቶታል ስቴሽን: ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል። ቴዶላይት- ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን መለካት አይችልም