Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Open in Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service
Show more3 592
Subscribers
+624 hours
+77 days
+4830 days
Posts Archive
#የጨረታ_ማራዘሚያ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጋር በመተባበር ያስገነቧቸውን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን በሽያጭ ለማስተላለፍ የጨረታ ሰነድ በመሸጥ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡
ይህን ተከትሎ ከሕብረተሰቡ በመጣ ጥያቄ መነሻነት የጨረታ መዝጊያ ጊዜው ለ10 ቀናት የተራዘመ መሆኑ ታውቆ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 02/2016 ዓ/ም ድረስ ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ምሽቱ 1፡30 እንዲሁም እሁድ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ቀኑ 6፡00 በሁሉም ክፍለከተሞች ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት እንደሚችል እንገልፃለን፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ እና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
