en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Show more
3 612
Subscribers
-224 hours
No data7 days
+930 days
Posts Archive
Description LOT 91 PROCUREMENT OF INTERIOR DESIGN WORK Lot Number 1 Clarification Request Deadline Jul 17, 2026, 5:00:00 PM Pre-Bid Conference Schedule Not Applicable Site Visit Schedule Not Applicable Bid Submission Deadline Jul 27, 2026, 10:00:00 AM Bid Opening Schedule Jul 27, 2026, 10:30:00 AM Terms and Conditions ማሳሰቢያ፡-1. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ 2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡ 3.በጉምሩክ ኮሚሽን ስም ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡ 4.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በቅ/ጽ/ቤቱ ስም ካዘጋጁ በኋላ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያዉን በአካል የማቅረብ እና ሲስተም ላይ የማያያዝ/Attach/ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ 5.አሸናፊዉ ድርጅት አሸናፊ መሆኑን ካሳወቅነዉ በኋላ ለፊኒሺንጉ የሚያስፈልጉ ግበዓቶችን ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የማቅረብ እና ሌሎች ያልተጠቀሱራዎችን የመስራትና አጠናቆ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ይህ መሆኑን አዉቃችሁ የምትሰጡትን/የምትሞሉትን/ ዋጋ እነዚህን ስራዎች ታሳቢ በማድረግ መሆን ይኖርበታል፡፡ 6.የመክፈቻ ቁጥርን በተመለከተ ጨረታዉ ከተከፈተ እስካ አንድ ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ማጋራት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ኃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ Apply on EGP https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bf89697d-1790-4b1d-8545-77eba402800a/open

📌 የአዲስ አበባ የግዥ አዋጅ ከ16 ዓመታት በኋላ ተሻሻለ 🚨 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመንግስት ግዥ እና የንብረት አስተዳደር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 92/2018 አውጥቷል። 🚨ይህ አዲስ አዋጅ የቀድሞውን አዋጅ ቁጥር 17/2002 በመተካት የተዘጋጀ ነው። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👨‍🦰 Discussion: @procinsightet2

ደረጃ 5 ለማውጣት ምን ምን ያስፈልጋል ብላችሁ ለጠየቃችሁን ፡፡ ማመልከቻም online ላይ ነው https://eca-cris.gov.et/
ደረጃ 5 ለማውጣት ምን ምን ያስፈልጋል ብላችሁ ለጠየቃችሁን ፡፡ ማመልከቻም online ላይ ነው https://eca-cris.gov.et/

REGULATION NUMBER 196/2025 THE ADDIS ABABA CITY GOVERNMENT CORRIDOR AND RIVERSIDE DEVELOPMENT MANAGEMENT AUTHORITY ESTABLISHMENT REGULATION

የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes of Bid Opening) ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት ያውቃሉ? - የመንግሥት የግዥ መመሪያዎችም ሆኑ የዓለም አቀፍ አበዳሪዎች (እንደ የዓለም ባንክ ያሉ) ሕ
የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes of Bid Opening) ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት ያውቃሉ? - የመንግሥት የግዥ መመሪያዎችም ሆኑ የዓለም አቀፍ አበዳሪዎች (እንደ የዓለም ባንክ ያሉ) ሕጎች የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes) ወዲያውኑ ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት በግልፅ ያስገድዳሉ። ይሁን እንጂ በተግባር ግን ይህ ሲደረግ ብዙም አይታይም። - በመክፈቻው ላይ የተነበቡ ዋጋዎች፣ ቅናሾች እና የሲፒኦ ዝርዝሮች ተጫራቾች እንዲያውቁት በማድረግ ተጫራቾች የግዥ ሂደቱ ፍትሃዊ እና በሕግ መሠረት እየተመራ መሆኑን እንዲያምኑ ያደርጋል፤ ይህም ለወደፊቱ ተቋሙ የተሻሉና ተወዳዳሪ ዋጋዎችን እንዲያገኝ ይረዳል። - ግዥውን የሚፈፅመው ተቋም ይህን ካላደረገ ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes of Bid Opening) እንዲላክላቸው መጠየቅ ይችላሉ @consite🏗

🏬 የንግድ ሱቆች ሽያጭ — መርካቶ ተክለሃይማኖት በከተማዋ እምብርት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ የንግድ ማዕከል! በ ዱባይ እስታንዳርድ እየተገነባ ያለ G+4 ህንጻ ይህንን ዘመናዊ የንግድ ማዕከል፣ አዋጭ
🏬 የንግድ ሱቆች ሽያጭ — መርካቶ ተክለሃይማኖት በከተማዋ እምብርት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ የንግድ ማዕከል! በ ዱባይ እስታንዳርድ እየተገነባ ያለ G+4 ህንጻ ይህንን ዘመናዊ የንግድ ማዕከል፣ አዋጭ የሆኑ ሱቆችን በቅድመ ክፍያ ብቻ የእርሶ ያድርጉ። 11 ካሬ 3,300,000 ብር አጠቃላይ ዋጋ በ 990,000 ቅድመ ክፍያ ✅22 ካሬ 6,600,000 አጠቃላይ ዋጋ በ 1,320,000 ቅድመ ክፍያ ✅32ካሬ 6,400,000 አጠቃላይ ዋጋ በ 640,000 ቅድመ ክፍያ ✨ ልዩ ጥቅሞች ✅ በ 1 አመት የምናስረክበዉ ✅ለ10 ቀን የ ሚቆይ የ 20 % ልዮ ቅናሽሙሉ በሙሉ አጠናቀን የምናስረክባቹ (Full Finished)Net Area (የተጣራ ስፋት) ያላቸው ሱቆች ✅ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው (Fixed Price) 📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፡ 0934 18 0458 0993186918

👍Construction Stage (የግንባታ ደረጃ) የግንባታ ደረጃ በአጠቃላይ 12 ዋና ደረጃዎች:- 1. Contract Signing ↓ 2. Notice to Proceed (NTP) ↓ 3. Site Po
👍Construction Stage (የግንባታ ደረጃ) የግንባታ ደረጃ በአጠቃላይ 12 ዋና ደረጃዎች:- 1. Contract Signing         ↓ 2. Notice to Proceed (NTP)         ↓ 3. Site Possession         ↓ 4. Mobilization         ↓ 5. Site Establishment         ↓ 6. Setting Out         ↓ 7. Earthworks         ↓ 8. Foundation Works         ↓ 9. Superstructure         ↓ 10. Finishing Works         ↓ 11. Testing & Commissioning         ↓ 12. Handover @consite🏗

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ *We produced High quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

👉 INTERCON Construction Chemicals ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concret
👉 INTERCON Construction Chemicals  ● Concrete Admixtures ● Bonding Agents ● Waterproofings ● Wall Putty, Prime Coat ● Concrete Repair Mortar ● Floor hardener, Epoxy ● Grout, Self-level mortar ● Quartz paint, Contextra ● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers  ● Geotextiles and other construction chemicals and materials ☎️ Tel: 0961955555 🔹 Address 1: Signal road, around Dinberwa Hospital 🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of Dani Plaza

👍የሕንፃ ግንባታ ሂደት (ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ):- 1. ከግንባታ በፊት (Pre-Construction)    ━━━━━━━━━━━━━━━ 1. የፕሮጀክት ፍላጎት ትንተና 2. የቦታ ምርጫ 3. የቦታ ዳሰሳ (Survey) 4. የአፈር ምርመራ 5. እቅድና ዲዛይን 6. የወጪ ግምትና በጀት 7. ፈቃዶችና ማጽደቆች 8. ተቋራጭ ምርጫ 9. የፕሮጀክት የጊዜ ሰሌዳ 10. የሳይት ዝግጅት (Mobilization) 2. የመሠረት ሥራ (Foundation Work) ━━━━━━━━━━━━━━━ 11. ቦታ ማጽዳት 12. ሌይአውት እና ማርኪንግ 13. ቁፋሮ 14. PCC (Plain Cement Concrete) 15. የፉቲንግ ብረት ማሰር 16. የፉቲንግ ኮንክሪት መፍሰስ 17. የአምድ ፔዴስታል 18. ፕሊንት ቢም 19. መሙላትና ማጠንከር (Compaction) 20. DPC (የእርጥበት መከላከያ ንብርብር) 3. የላይኛው መዋቅር (Superstructure) ━━━━━━━━━━━━━━━ 21. የአምድ ብረት ማሰርና ኮንክሪት 22. የቢም ብረት ማሰርና ኮንክሪት 23. የስላብ ብረት ማሰር 24. የኤሌክትሪክ ኮንዱይትና ስሊቭ ማስገባት 25. የስላብ ኮንክሪት 26. የኮንክሪት እርጥበት ጥበቃ (Curing) 27. ፎርምዎርክ ማንሳት (De-shuttering) 28. የግድግዳ ሥራ (Masonry) 29. ሊንቴል ቢም 30. የደረጃ ግንባታ 31. የጣሪያ ስላብ 32. ፓራፔት ግድግዳ 33. የጣሪያ ውኃ መከላከያ 34. የፀሐይ መከላከያ (Sunshade/Chajja) 35. የማስፋፊያ መገጣጠሚያዎች (Expansion Joints) 4. የሜካኒካል፣ ኤሌክትሪካልና ፕላምቢንግ (MEP Works) ━━━━━━━━━━━━━━━ 36. የውሃ ቧንቧ ሥራ 37. የፍሳሽ ስርዓት 38. የውሃ አቅርቦት መስመሮች 39. የኤሌክትሪክ ኮንዱይት 40. የኤሌክትሪክ ሽቦ ግጠማ 41. የኤሌክትሪክ ዲስትሪቢዩሽን ቦርድ 42. የመሬት ግንኙነት (Earthing) እና የመብረቅ መከላከያ 43. HVAC / የእሳት አደጋ መከላከያ / STP / WTP 5. የማጠናቀቂያ ሥራዎች (Finishing Works) ━━━━━━━━━━━━━━━ 44. የውስጥና የውጭ ፕላስተር 45. ፑቲና ፕራይመር 46. ቀለም መቀባት 47. ወለል ንጣፍ (Tiles/Marble/Granite) 48. ፎልስ ሲሊንግ 49. በሮችና መስኮቶች መግጠም 50. መስታወትና ሬሊንግ ሥራ 51. የሳኒተሪ ዕቃዎች መግጠም 52. የCP ፊቲንጎች መግጠም 53. ዘመናዊ ኩሽናና ዋርድሮብ 54. የመታጠቢያ ቤት ውኃ መከላከያ 55. የኤሌክትሪክ ፊክስቸሮች 56. የመጨረሻ ማጠናቀቂያ 6. የውጭ ልማት (External Development) ━━━━━━━━━━━━━━━ 57. የዙሪያ አጥር 58. በርና መግቢያ 59. ፔቪንግ / ድራይቭ ዌይ 60. የአትክልት ልማት 61. የዝናብ ውሃ ማስወገጃ 62. የውሃ ታንክ (UG & OHT) 63. ሴፕቲክ ታንክ ወይም ከማዘጋጃ ፍሳሽ መስመር ጋር ግንኙነት 7. ሙከራና ርክክብ (Testing & Handover) ━━━━━━━━━━━━━━━ 64. የጥራት ምርመራና ሙከራ 65. የመጨረሻ ጽዳት 66. ለደንበኛ ርክክብ 67. የጥገና ጊዜ (Defects Liability Period - DLP)

ይህንን ያውቁ ኖረዋል? ፕላይውድን ለረጅም ጊዜ ደጋግሞ ለመጠቀም የባለሙያ አጠቃቀምና ጥንቃቄ ይፈልጋል! ምርታችን ረጅም ዕድሜ እንዲኖረው እነዚህን ወሳኝ ምክሮች ይተግብሩ፦ የውሃ መከላከያ፦ ፕላይውዱ
+8
ይህንን ያውቁ ኖረዋል? ፕላይውድን ለረጅም ጊዜ ደጋግሞ ለመጠቀም የባለሙያ አጠቃቀምና ጥንቃቄ ይፈልጋል! ምርታችን ረጅም ዕድሜ እንዲኖረው እነዚህን ወሳኝ ምክሮች ይተግብሩ፦ የውሃ መከላከያ፦ ፕላይውዱ በተቆረጠበት ጎን ውሃ እንዳይነካው በጥንቃቄ ይጠብቁ። የላስቲክ አጠቃቀም፦ በሚጠቀሙበት ወቅት በላዩ ላይ ላስቲክ (Plastic Sheet) በማንጠፍ የፕላይውዱን ዕድሜ ማራዘም እና ለብዙ ጊዜ ደጋግመው መጠቀም ይችላሉ። 💰 ልዩ የዋጋ ቅናሽ ቡሂ ፕላይውድ (Plywood)፦ በጣም በቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ውሃ በቀላሉ የሚያሰገቡና የራሳቸው የፕላስቲክ ሽፋን ያላቸው በ አረንጓዴ ና ጥቁር ቀለም አለን 📍 አድራሻችን 📞 አሁኑኑ ይደውሉና ይዘዙ! 📱 0911220297 📱 0911515760 ለ600ብዛት ነፃ ትራንስፖርት ጋር ✨ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን! ✨ ጥራት ያለው ምርት • ከ• ተመጣጣኝ ዋጋ! ጥራታቸውን የጠበቁ የቡሂ ቢጫ የተቀባ ና አረንጓዴ ና ጥቁር የፕላስቲክ ሽፋን ያላቸውን ፕሊውድ ከ አስተማማኝ ዋስትና ጋር እናቀርባለን https://t.me/yomimdf

ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በውል እድሳት ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇 👉 ቀደም ሲል የነበራቸውን የውል ስምምነት ሰነድ ፤ 👉 ኪራይ ሲከፋሉበት የነበረው የኤሌክትሮኒክስ የክፋያ ሠነድ
ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በውል እድሳት ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇 👉 ቀደም ሲል የነበራቸውን የውል ስምምነት       ሰነድ ፤ 👉 ኪራይ ሲከፋሉበት የነበረው     የኤሌክትሮኒክስ የክፋያ ሠነድ ፤ 👉 የአከራይ እና የተከራይ ማንኛውም መታወቂያ        👉 የመኖሪያ ቤት ውሉን የሚያድሰው በወኪል ከሆነ ህጋዊ ውክልና  ፤ ኦርጅናል እና ኮፒ ይዘው  መገኘት አለባቸው

8ኛ ዙር የ40/60 እና 2ኛ ዙር ካፒታል ኘሮጀክት የንግድ ቤት ጨረታ 2ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ሸያጭ ውል ጥሪ ማስታወቂያ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሀምሌ 4 ቀን 2018 ዓ.ም
+1
8ኛ ዙር የ40/60 እና 2ኛ ዙር ካፒታል ኘሮጀክት የንግድ ቤት ጨረታ 2ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ሸያጭ ውል ጥሪ ማስታወቂያ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ሀምሌ 4 ቀን 2018 ዓ.ም

First day site letter.pdf0.07 KB

191_የኮንስትራክሽን_ማዕድን_ፈቃድ_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_191_2018.pdf2.83 KB

📈 የኮንስትራክሽን ግብዓት ዋጋ ንፅፅር፡ የC-25 ኮንክሪት ስራ (Ready Mix Concrete with Pump) ዋጋ ምን ያህል ጨምሯል? የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ቢሮ የአራተኛው ሩብ ዓመት ዋጋ ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በየሩብ ዓመቱ የሚያወጣውን የዋጋ መረጃ መሠረት በማድረግ፣ ባለፈው ዓመት እና ዘንድሮ ባለው የC-25 ኮንክሪት ስራ ዋጋ ላይ የታየውን ከፍተኛ የዋጋ ለውጥ ይህን ይመስላል። 📅 በ2017 ዓ.ም 4ኛ ሩብ ዓመት (ያለፈው ዓመት)፡ 📍ቀጥታ ወጪ (Direct Cost): 12,750.88 ብር 📍አጠቃላይ ዋጋ (ከ17% ትርፍና አስተዳደራዊ ወጪ ጋር): 14,918.52 ብር 📅 በ2018 ዓ.ም 4ኛ ሩብ ዓመት (ዘንድሮ)፡ 📍ቀጥታ ወጪ (Direct Cost): 21,955.23 ብር 📍አጠቃላይ ዋጋ (ከ17% ትርፍና አስተዳደራዊ ወጪ ጋር): 25,687.62 ብር 📊 የዋጋ ጭማሪ ትንተና፡ አሃዞቹ እንደሚያሳዩት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ብቻ በC-25 ኮንክሪት ስራ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ለውጥ ታይቷል። በቀጥታ ወጪ ላይ የ9,204.35 ብር ልዩነት ተፈጥሯል። በአጠቃላይ ዋጋ (Total Cost) ላይ ደግሞ የ10,769.10 ብር ጭማሪ አሳይቷል። ይህ ማለት በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ የኮንክሪት ስራ ዋጋ በ72.2% አድጓል ማለት ነው። 🏗 ይህ የዋጋ መረጃ ላይ የታየ ጭማሪ ገበያውን ያመላክታል? አስተያየትዎን ያጋሩን 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👨 Discussion: @procinsightet2

አዲሱ የቤት ኪራይ ውል እድሳት እና የጭማሪ ጣሪያ በተመለከተ 1. ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው የቤት ኪራይ አመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5 በመቶ ሆኖ ጸድቃል። 2. ከህጋዊ አሰራር ውጪ የሚደረጉ "የመንደር ውሎች" ፈጽሞ የተከለከሉ መሆናቸውን እና ከተቀመጠው ህጋዊ ተመን ውጪ የሚያስከፍሉ አከራዮች በህግ ተጠያቂ  ያለው መሆኑ ተገልጻል። 3.  የውል እድሳት ጊዜያቸው አልፎ አከራይም ተከራይም አብረው ኖረው እድሳት ሳይፈጽሙ እስከ ሁለት ወር ከቆዩ የአንድ ወር የቤት ኪራይ ቅጣት ይቀጣሉ። 4. ውል ሳያድሱ ሶስት ወር እና ከዚያ በላይ የቆዩ ደግሞ የሁለት ወር የቤት ኪራይ ቅጣት የሚከፍሉ ይሆናል። 5. አዲስ ተከራይ አስገብተው ውል ያላደሱ እና ያላስመዘገቡ የአንድ ወር የቤት ኪራይ ይቀጣሉ፡ 6. የውል ጊዜ ሲያልቅ አከራዩ ውሉን ማደስ እና ማሳወቅ ግዴታ እንዳለበት ተጠቁሟል።

199_2018_የሥራ_ተቋራጭ_የግንባታ_ግዥና_የሥራ_ስምሪት_የአሰራር_ደንብ.pdf6.02 KB

​📢 የኢትዮ ኮን ወቅታዊ መረጃ (Ethio Con Update) ​ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በተመለከተ የተላለፉ ወሳኝ ውሳኔዎች! ​በቅርቡ በእንሳሮ ወረዳ አስተባባሪ አመራሮችና በለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ አመራሮች መካከል በፋብሪካው ወቅታዊ አሠራርና ችግሮች ዙሪያ የምክክር መድረክ ተካሂዶ የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል፦ ​✅ ዋና ዋና የውሳኔ ነጥቦች፦ ​የትራፊክና የትራንስፖርት ፍሰት፦ ሲሚንቶ ጭነው የሚወጡ ተሽከርካሪዎች ከከተማ ውጪ ባለው የ5 ኪ.ሜ የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ብቻ እንዲጠቀሙ ተወስኗል። የወቀሎ ፓርኪንግ ቦታን በማልማት የትራፊክ መጨናነቅን ለመፍታት ስምምነት ተደርሷል። ​የደህንነትና የመግቢያ ሥርዓት፦ ያለ ካርድ ወደ ፋብሪካው ቅጥር ግቢ መግባት በፍጹም የተከለከለ ነው። የካርድ ሲስተም ከ24 ሰዓት ወደ 48 ሰዓት እንዲሻሻል ተደርጓል። ​የደላሎች መወገድ፦ ህጋዊም ሆነ ህገ-ወጥ ደላሎች ከፋብሪካው ቅጥር ግቢ እንዲወገዱ ጥብቅ ተልዕኮ ተሰጥቷል። ​የደንበኞች አገልግሎት፦ የተደራጁ ወጣቶች ደንበኞችን ያለ እንግልት እንዲያገለግሉና ክፍያዎች እንዲስተካከሉ አቅጣጫ ተቀምጧል። ​የምርትና ጥሬ ዕቃ ማሻሻያ፦ የሲሚንቶ እጥረትን ለመቅረፍ ከጅቡቲ ወደብ 96,000 ቶን የድንጋይ ከሰል በ300 መኪናዎች እንዲጓጓዝ ተወስኗል፤ እንዲሁም የነበረው 1 መርከብ ወደ 2 ከፍ ብሏል። ​ክትትልና እርምት፦ በፋብሪካው ላይ ማንኛውም ህገ-ወጥ ድርጊት ሲፈጸም የፀጥታ አካላትና የዐቃቢ ህግ አስተማሪ እርምጃ ይወስዳሉ። ምርቱም ለተጠቃሚዎች ፍትሃዊ በሆነ መንገድ መሰራጨቱን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተወስኗል። ​የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ አከበረኝ አላማው፣ መንግስትና ማህበረሰቡ ለፋብሪካው መሰረተ ልማት ጥበቃና ክትትል ማድረግ እንዳለባቸው አጽንኦት ሰጥተዋል። ​መረጃው የደረሰን ከእንሳሮ ወረዳ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ነው። ​🔗 ለተጨማሪ መረጃዎች እና የኢንዱስትሪው ዝመናዎች የኢትዮ ኮን ቻናልን ይቀላቀሉ! #EthioCon #Construction #CementIndustry #Ethiopia #LemiNationalCement #Infrastructure ​