Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Open in Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Show more3 612
Subscribers
-224 hours
No data7 days
+930 days
Posts Archive
ክላስ B የቱርክ ብሎኬት
Class B Türkiye Block
ባለ 15 | ባለ 10 | ባለ 20
📍ጥራታቸውን የጠበቁ
📍በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚመረቱ
📍በተመጣጣኝ ዋጋ
📍ትንሹ ማዘዝ የሚቻለው ብዛት 600
📍በ OPC ሲሚንቶ የተመረተ
📞 ለመረጃ እና ለማዘዝ: 0970096060
0913606070
Telegram: @Eskedarcon
Website: eskedarconstruction.com
Location: https://maps.app.goo.gl/Yde11MBHoUTh3do78?g_st=it
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
የጨረታ ዝግጅት የሚሆን ሙሉ ፋይል (Tender Preparation Suite - PPA 2025)
📢 የጨረታ ዝግጅት ስብስብ (Tender Preparation Suite - PPA 2025) ለተቋራጮች፣ ለኮንሳልተንቶች እና ለኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ተብሎ በልዩ ሁኔታ በተዘጋጀው Tender Preparation Suite የኤክሴል (Microsoft Excel) መሣሪያ፣ ሙያዊ፣ ትክክለኛ እና ከ PPA 2025 መመሪያዎች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚስማሙ የጨረታ
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a622abba3671_ConKey
የመንገድ cost breakdown ለተየቃችሁ 👇👇👇
https://ye-buna.com/ConKey?ref=product_detail&product=6a5f9a859bc91_ConKey
የግንባታ ሥራዎች | የማቴሪያል ገበያ🔺 ቀጥታ ከአቅራቢዎች ያገኛሉ! ጓደኛዎን/የስራ ባልደራባዎን' የዚህ ደህረ-ገጽ አባል ያድርጉ!t.me/UnitySupplierdb1 ☜|]ያጋሩ በቀላሉ የእጅ ስልክዎን'' በመጠቀም ባሉበት ሆነው መረጃ ይከታተሉ.. .) #Invite #share and #inform ሁሌም አብረን- ከእናተው ጋር ነን! ለግንባታ ስራዎች? ለማቴሪያል?? ይደውሉ:- ድህረ-ገጻችንን ይጎብኙ! በአማራጭ ያገኛሉ! እኛን ይቀላቀሉ! ስራዎን`ያዘምኑ! በቋሚነት አገልግሎቶዎን' ተደራሽ ያድርጉ።
በጋራ እንችላለን! 🔺መልካም ጊዜ!🤚 🏪 ሁሌም ወደፊት.. ._/ዩኒቲ -ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ(ኦፊሻሎች) #Construction_Officials_Group #Unity #Supplier #Teams works #General #Contractor #Building #Materials_Company_Suppliers Design by: Con/Engineering T.M 🟩
በአከራይ ተከራይ ውል የሚከተሉትን ተግባራት መፈፀም የተከለከል ነው
📢 Building Cost Breakdown Excel July 2026 updated 🏗️
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a565def8a058_ConKey 🔗
📊 በኤክሴል ሰነዱ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና የሥራ ክፍሎች (Work Items) 📝:
👉Earthwork:* ቁፋሮ፣ ድልዳሎ እና ተያያዥ ወጪዎች 🚜።
👉የኮንክሪት ሥራዎች (Concrete Works):* የፎርምወርክ፣ ብረት እና የኮንክሪት ማፍሰስ ዝርዝር ስሌት 🏗️🧱።
👉Masonry and HCB:- የድንጋይ መሠረት እና የብሎኬት መደርደር ወጪዎች 🧱🏠።
👉Finishing Works:- የፕላስተር (የግድግዳ ምርግ)፣ የጣሪያና የኮርኒስ ሥራዎች 🎨✨።
👉የጣሪያ ክዳን ሥራዎች (Roofing):- የቆርቆሮ፣ የካንጋሮ እና የጣሪያ መዋቅር (Truss) ወጪዎች 🏠🔨።
👉 የእንጨትና አናፂነት ሥራዎች (Carpentry Works):* የበር፣ የጃሉዚ እና ሌሎች የእንጨት ሥራዎች 🪵🚪።
👉 የብረታ ብረት ሥራዎች (Metal Works):* የቪላ፣ የአፓርታማ በሮች እና የበረንዳ መከታዎች (Railings) 🔩።
👉የሳኒታሪ ሥራዎች (Sanitary Works):* የውኃ ቧንቧ ዝርጋታ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ እና የሽንት ቤት ዕቃዎች 🚽
👉 የኤሌክትሪክ ሥራዎች (Electrical Works):* የሽቦ ዝርጋታ፣ የፊቲንግስ (መብራቶችና ስዊቾች) እና የፓናል ቦርድ ወጪዎች 💡🔌።
👉የቀለም ሥራዎች (Painting):* የውስጥና የውጭ ግድግዳ ቀለሞች እንዲሁም የፕራይመር ወጪዎች 🖌️🎨።
📥 ሙሉውን የኤክሴል (Excel) ፋይል ለማግኘት እና ዝርዝሩን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇:
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a565def8a058_ConKey
በአዲስ አበባ
በኮንስትራክሽን ማዕድን ሥራ ላይ
የተሰማራችሁ አልሚዎችና ተቋራጮች!
ሰኔ 2018
የወጣውን አዲሱን መመሪያ
ሰምታችኋል?
ስራችሁ እንዳይስተጓጎል
እነዚህን አራት ወሳኝ ነጥቦች
በፍጥነት እወቁ!
አንደኛ፡ የፈቃድ ዘመን ገደብ ⏳
ለጥቁር ድንጋይ ማምረቻ ፈቃድ
ቢበዛ እስከ አምስት ዓመት፤
ለገረጋንቲ፣ ለአሸዋና ለነጭ ድንጋይ ደግሞ
እስከ ሁለት ዓመት ብቻ ነው የሚሰጠው።
በየዓመቱ መታደስም አለበት!
ሁለተኛ፡ ክልክል ቀጠናዎች 🚫
ከቤትዎ ወይም ከኮንስትራክሽን ሳይትዎ አጠገብ
ማምረት አይችሉም!
ከመኖሪያ መንደርና ከኢንዱስትሪ ፓርክ
አምስት መቶ ሜትር፤
ከከፍተኛ ኤሌክትሪክ መስመር
ሃያ አምስት ሜትር፤
ከወንዝ ዳርቻ ደግሞ
ሰላሳ ሜትር ክልል ውስጥ
ማዕድን ማምረት ሙሉ በሙሉ ክልክል ነው!
ሦስተኛ፡ አዲስ ፈቃድ ለማውጣት 📋
በአዲሱ አሰራር መሠረት
ማመልከት ያለባችሁ በፖርታል ብቻ ነው!
በሕጋዊ አማካሪ የተና
የአዋጭነት ጥናት እና
የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ማቅረብ
ግዴታችሁ ነው!
ለደረሰ ጉዳት ማስተካከያ የሚሆን
የፋይናንስ ዋስትናም
በባንክ ማስገባት ይጠበቅባችኋል።
አራተኛ፡ የድንጋይ መፍጫ ማሽኖች ⚙️
የድንጋይ መፍጫ ማሽን
ወይም ባቺንግ ፕላንት ለመትከል
ፈቃድ የሚሰጠው፤
የማዕድን ማምረት ፈቃድ ላለውና
በካባው ውስጥ በቂ ቦታ ለሌለው
ሰው ብቻ ነው!
የማሽን መትከያ ፈቃዱም
ከማምረቻ ፈቃዱ ጋር አብሮ ያበቃል።
