Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗
Ir al canal en Telegram
Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite
Mostrar más3 611
Suscriptores
+124 horas
-17 días
+1530 días
Archivo de publicaciones
ክላስ B የቱርክ ብሎኬት
Class B Türkiye Block
ባለ 15 | ባለ 10 | ባለ 20
📍ጥራታቸውን የጠበቁ
📍በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚመረቱ
📍በተመጣጣኝ ዋጋ
📍ትንሹ ማዘዝ የሚቻለው ብዛት 600
📍በ OPC ሲሚንቶ የተመረተ
📞 ለመረጃ እና ለማዘዝ: 0970096060
0913606070
Telegram: @Eskedarcon
Website: eskedarconstruction.com
Location: https://maps.app.goo.gl/Yde11MBHoUTh3do78?g_st=it
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን።
🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣
🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣
🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣
🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣
🧱 ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣
🧱 ለx-ray ክፍሎች፣
🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣
🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣
🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣
🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣
🧱 ለአበባ መትከያ
🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣
🧱 ለፒዛ ኦቭን፣
🧱 ለምድጃ፣
🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣
*We produced High quality clay bricks for various construction purposes.
🧱 For building construction,
🧱 For bank vaults,
🧱 Fence for the yard,
🧱 For road edges,
🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration,
🧱 For x-ray rooms,
🧱 For manuals,
🧱 For kitchen,
🧱 For shower tray
🧱 To cover PBC drains,
🧱 For garden,
🧱 Furnace For steel factory,
🧱 For pizza oven,
🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱
የጨረታ ዝግጅት የሚሆን ሙሉ ፋይል (Tender Preparation Suite - PPA 2025)
📢 የጨረታ ዝግጅት ስብስብ (Tender Preparation Suite - PPA 2025) ለተቋራጮች፣ ለኮንሳልተንቶች እና ለኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ተብሎ በልዩ ሁኔታ በተዘጋጀው Tender Preparation Suite የኤክሴል (Microsoft Excel) መሣሪያ፣ ሙያዊ፣ ትክክለኛ እና ከ PPA 2025 መመሪያዎች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚስማሙ የጨረታ
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a622abba3671_ConKey
የመንገድ cost breakdown ለተየቃችሁ 👇👇👇
https://ye-buna.com/ConKey?ref=product_detail&product=6a5f9a859bc91_ConKey
የግንባታ ሥራዎች | የማቴሪያል ገበያ🔺 ቀጥታ ከአቅራቢዎች ያገኛሉ! ጓደኛዎን/የስራ ባልደራባዎን' የዚህ ደህረ-ገጽ አባል ያድርጉ!t.me/UnitySupplierdb1 ☜|]ያጋሩ በቀላሉ የእጅ ስልክዎን'' በመጠቀም ባሉበት ሆነው መረጃ ይከታተሉ.. .) #Invite #share and #inform ሁሌም አብረን- ከእናተው ጋር ነን! ለግንባታ ስራዎች? ለማቴሪያል?? ይደውሉ:- ድህረ-ገጻችንን ይጎብኙ! በአማራጭ ያገኛሉ! እኛን ይቀላቀሉ! ስራዎን`ያዘምኑ! በቋሚነት አገልግሎቶዎን' ተደራሽ ያድርጉ።
በጋራ እንችላለን! 🔺መልካም ጊዜ!🤚 🏪 ሁሌም ወደፊት.. ._/ዩኒቲ -ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ(ኦፊሻሎች) #Construction_Officials_Group #Unity #Supplier #Teams works #General #Contractor #Building #Materials_Company_Suppliers Design by: Con/Engineering T.M 🟩
በአከራይ ተከራይ ውል የሚከተሉትን ተግባራት መፈፀም የተከለከል ነው
📢 Building Cost Breakdown Excel July 2026 updated 🏗️
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a565def8a058_ConKey 🔗
📊 በኤክሴል ሰነዱ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና የሥራ ክፍሎች (Work Items) 📝:
👉Earthwork:* ቁፋሮ፣ ድልዳሎ እና ተያያዥ ወጪዎች 🚜።
👉የኮንክሪት ሥራዎች (Concrete Works):* የፎርምወርክ፣ ብረት እና የኮንክሪት ማፍሰስ ዝርዝር ስሌት 🏗️🧱።
👉Masonry and HCB:- የድንጋይ መሠረት እና የብሎኬት መደርደር ወጪዎች 🧱🏠።
👉Finishing Works:- የፕላስተር (የግድግዳ ምርግ)፣ የጣሪያና የኮርኒስ ሥራዎች 🎨✨።
👉የጣሪያ ክዳን ሥራዎች (Roofing):- የቆርቆሮ፣ የካንጋሮ እና የጣሪያ መዋቅር (Truss) ወጪዎች 🏠🔨።
👉 የእንጨትና አናፂነት ሥራዎች (Carpentry Works):* የበር፣ የጃሉዚ እና ሌሎች የእንጨት ሥራዎች 🪵🚪።
👉 የብረታ ብረት ሥራዎች (Metal Works):* የቪላ፣ የአፓርታማ በሮች እና የበረንዳ መከታዎች (Railings) 🔩።
👉የሳኒታሪ ሥራዎች (Sanitary Works):* የውኃ ቧንቧ ዝርጋታ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ እና የሽንት ቤት ዕቃዎች 🚽
👉 የኤሌክትሪክ ሥራዎች (Electrical Works):* የሽቦ ዝርጋታ፣ የፊቲንግስ (መብራቶችና ስዊቾች) እና የፓናል ቦርድ ወጪዎች 💡🔌።
👉የቀለም ሥራዎች (Painting):* የውስጥና የውጭ ግድግዳ ቀለሞች እንዲሁም የፕራይመር ወጪዎች 🖌️🎨።
📥 ሙሉውን የኤክሴል (Excel) ፋይል ለማግኘት እና ዝርዝሩን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇:
https://ye-buna.com/product_landing?product=6a565def8a058_ConKey
