en
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Open in Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Show more
3 612
Subscribers
-224 hours
No data7 days
+930 days
Posts Archive
solid slab design G+4 FROM19-32.xlsx3.25 KB

Elevated Water Tank Design Spreadsheet.xls1.44 KB

Requirment of Material and Labor(MKS)(2).xlsx0.75 KB

Design-of-column-Excel-Sheet @etconp.xlsx0.31 KB

Bar Bending Schedule OF Box Culvert.xls0.85 KB

Take off sheet BOQ PDF Scanner 19-06-2026 11-01-37.pdf4.44 KB

Repost from N/a
#ከፔጃችን የመጣ የውስጥ ጥያቄ እንደሚከተለው ከነ ማብራሪያው በpdf telegram ላይ atach አድርጌያለሁ!!!!

Construction Equipments Hourly output detail.docx0.17 KB

🏠 ያዶን 🏠 የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ �
+6
🏠 ያዶን 🏠 የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ▪️◽️◽️▪️◽️◽️▪️ አስተማማኝ ጥራትና ጥንካሬ ያላቸውን የብረታ ብረት ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እና ከአስተማማኝ አቅርቦት ጋር ይዞ መጥቷል፤ 🔹 ከምንይዛቸው ብረታ ብረት ምርቶች መካከል፦ ▪️◽️ቱቦ ላሬ፦ ክብ ቱቦ፣ RHS, SHS, CHS  በተፈለገው  ውፍረት (thickness)       ▪️◽️LTZ profiles 28/38/48 (በተፈለገው thickness, size) ▪️◽️ ላሜራ (Sheet Metal) 🔹ኦቨር ሳይዝ (Oversize) 🔹 ሸካራ (Cqeuerd) 🔹 ልሙጥ 🔹 2*1m 🔹 3*1m በተፈለገው ውፍረት (thickness) ካልሆነም በትዕዛዝ በተፈለገው ሳይዝ  እንቆርጣለን፤ 🔹 አንጉላሬ (Angle) በተፈለገው  ውፍረት (thickness) 🔹 ድፍን ብረቶች ቶንዲኖ እና ኳድሮ (Round Bar and Squire Bars) 🔹 U channel and I section 🔹
ለማንኛውም የብረታ ብረት ምርቶች ይደውሉልን፤   0916416641   0931246190
 የቴሌግራም ግሩፖችንን ይቀላቀሉ t.me/yadonco

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

የኮንስትራክሽን ስዕሎች የማንኛውም የግንባታ ፕሮጀክት የቴክኒክ ቋንቋ ናቸው። የዲዛይን ሐሳብን በግልጽ ሁኔታ በማስተላለፍ ፕሮጀክቱ በትክክለኛነት፣ በደህንነት እና በሚፈለገው የጥራት ደረጃ እንዲገነባ ያስችላሉ። ዋና ዋና የኮንስትራክሽን ስዕሎች (Main Types of Construction Drawings):- 1) Plan (ፕላን) - የሕንፃውን አቀማመጥ፣ መጠኖች፣ Grid Lines፣ ግድግዳዎች፣ አምዶች፣ ክፍተቶች፣ መሣሪያዎች እና የደረጃ (Level) መረጃዎችን ያሳያል። 2) Section (ሴክሽን) - ሕንፃውን በቁመት ተቆርጦ በሚታይበት መልኩ መሠረት፣ ወለሎች፣ መዋቅራዊ ክፍሎች እና ቁሳቁሶችን ያሳያል። 3) Elevation (ኤሌቬሽን) - የሕንፃውን ውጫዊ ገጽታ፣ ከፍታ፣ በሮች፣ መስኮቶች፣ የፊኒሽ ዝርዝሮች እና የጣሪያ ቅርጽን ያሳያል። 4) Detail (ዲቴይል) -  የአስፈላጊ ክፍሎችን፣ ግንኙነቶችን (Connections)፣ የብረት ዝርዝር፣ ቁሳቁሶችን እና የግንባታ ዘዴዎችን በትልቅ ስኬል ያቀርባል።
Notes (ማስታወሻዎች)- የቴክኒክ መስፈርቶች፣ የደረጃ መመሪያዎች፣ የስህተት ገደቦች (Tolerances)፣ የደህንነት መመሪያዎች፣ የግንባታ ቅደም ተከተል እና ልዩ መመሪያዎችን ይይዛሉ።
የኮንስትራክሽን ስዕሎች ለምን አስፈላጊ ናቸው? - ግራ መጋባትን ይቀንሳሉ (Reduce Misunderstandings) - ውድ የድጋሚ ሥራን ይቀንሳሉ (Minimize Costly Rework) - የፕሮጀክት መዘግየትን ይከላከላሉ (Prevent Construction Delays) - የጥራትና የደህንነት ደረጃን ያሻሽላሉ (Improve Quality & Safety) -  የፕሮጀክት ስኬታማ አፈፃፀምን ያረጋግጣሉ (Ensure Successful Project Delivery @consite🏗

🏢 የሕንፃ ግንባታ ደህንነትን ሳይጠብቁ በሚሠሩ አልሚዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ ተወሰደ! ▪️​ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 🏗️
+2
🏢 የሕንፃ ግንባታ ደህንነትን ሳይጠብቁ በሚሠሩ አልሚዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ ተወሰደ! ▪️​ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም 🏗️