uz
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Kanalga Telegram’da o‘tish

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Ko'proq ko'rsatish
3 591
Obunachilar
+324 soatlar
+217 kunlar
+4830 kunlar
Postlar arxiv
Standard_bid_document_for_Turn_key_projects__1764236443.pdf1.79 MB

Basic_of_Cost_Management__1763304797.pdf1.21 MB

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ!
በዩኒቲ-ኮንስትራክሽን ካታሎግ🏗 - የቴሌግራም ገፅ ምን ሊያገኙ ይችላሉ? - ሊንክ: t.me/unitysupplier 🤏 🚧 የኮንስትራክሽን ባለንብረቶች ድርጅቶች ቀጥታ ከአቅራቢዎችን ጋር ይገናኛሉ! 👉 ኮንትራክተሮች/ሥራ ተቋራጮችን፣ 👉 ወቅታዊ የግንባታ ዕቃ ዋጋ ገበያ ፣ 👉 ጨረታ ቢዝነስ ነክ ጥቆማዎች፣ 👉 የስራ ማስታወቂያዎች፣ 👉 ጠቃሚ የኮንስትራክሽን መረጃዎች፣ 👉 ሌላው የተለያዩ ያገለገሉ/Used የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን.. .)እነዚህን እና ሌሎች ከግንባታ ስራ ባለሞያዎች ከደንበኞችን ጋር ቀጥታ ትገናኛላችሁ!  እናመሰግናለን!                 ይቀላቀሉ! ወዳጆችዎንም ይጋብዙ! ለሁላችሁም~ ሰናይ ጊዜ ተመኘን!🤚
ቻናሉን አጋሩ! Share ይደረግ!
Construction Solution-👷‍♂🚧 Telegram | Facebook | Tiktok Social media- Networks @consite🏗

🔨 የ እጅ ጃክሃመር (Jackhammer) በኪራይ አዘጋጅተናል! 💪 ጥንካሬ: 3000 ዋት (3000 Watt) 😀 ጥቅም: ለኮንክሪትእና ለድንጋይ ለመስበር ወይም ለመቆርቆር 📞 ለበለጠ መረጃ በ 0
🔨 የ እጅ ጃክሃመር (Jackhammer) በኪራይ አዘጋጅተናል! 💪 ጥንካሬ: 3000 ዋት (3000 Watt) 😀 ጥቅም: ለኮንክሪትእና ለድንጋይ ለመስበር ወይም ለመቆርቆር 📞 ለበለጠ መረጃ 0920652543

የጨረታ ማስታወቂያ የአስፋልት ዊሪን ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች ቁርጥ ግዥ ጨረታ
የጨረታ ማስታወቂያ የአስፋልት ዊሪን ፣ አስፋልት ባይንደር ኮርስ እና ዲቢኤም ምርቶች ቁርጥ ግዥ ጨረታ

የ2018 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት 2018E.C  3rd Quarter Construction Works (Only Direct Cost) 👉 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

የንግድ ቤት ጨረታ 1ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ሸያጭ ውል ጥሪ ማስታወቂያ ተቋማችን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ40/60 የቤት ልማት ኘሮግራም ያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ህንፃ ስር የሚገኙ ንግ
የንግድ ቤት ጨረታ 1ኛ ደረጃ አሸናፊዎች         ሸያጭ ውል ጥሪ ማስታወቂያ ተቋማችን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን  በ40/60 የቤት ልማት ኘሮግራም ያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ህንፃ ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን እና በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ 8ኛ እና 2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ በተመሳሳይ ቀን በአንድ የጨረታ ሰነድ ማውጣቱ እና የጨረታ አሸናፊዎችን በኮርፖሬሽኑ የቴሌግራም እና ፌስቡክ ገጽ ላይ ይፋ በማረግ በውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተጫዋቾች  በተሰጣችሁ ጊዜ ገደብ ውስጥ ያቀረባችሁ ተጫራችን ቅሬታ በመቀበል በኮርፖሬሽኑ  የቴሌግራም እና ፌስቡክ ገጽ ላይ የቅሬታ ምላሽ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል ። ስለሆነም ቅሬታችሁ ተቀባይነት ያገኛችሁ ጭምር የጨረታው 1ኛ ደረጃ አሸናፊዎች ከግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ( ቅዳሜን ሙሉ ቀን ጨምሮ ) እስከ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ/ም ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ በተገለጸው የመዋዋያ ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል የሚጠበቅባችሁን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት በተገለጸው የሽያጭ ውል ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል መፈፀም እንድትችሉ ጥሪ የቀረበላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን :: ግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ/ም

👉 የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ *We produced High quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

📐 Brick Calculation in Masonry Work ⏺Accurate estimation of bricks is essential in civil site engineering to avoid material
📐 Brick Calculation in Masonry Work ⏺Accurate estimation of bricks is essential in civil site engineering to avoid material shortages and wastage. 🔰Step-by-Step Process: 1. Measure Wall Dimensions – Calculate the centerline length of walls. 2. Find Wall Area – Multiply wall length by height. 3. Deduct Openings – Subtract door and window areas. 4. Deduct Lintel Areas – Account for lintel space above openings. 5. Net Masonry Area – Remaining wall surface for brickwork. 6. Brick Requirement per sq.ft – Based on brick size and wall thickness. 7. Total Bricks – Multiply net area by bricks per sq.ft, add 5% for wastage. 🏷Example Result: 📍For a 15' × 10' room with 10' height, 1 door, and 2 windows: - Net Masonry Area ≈ 454 sq.ft - Bricks per sq.ft ≈ 4.8 - Total Bricks ≈ 2180 Nos. (2290 with wastage) 🔑 Key Takeaway ⏺Proper calculation ensures cost efficiency, structural accuracy, and smooth project execution.

ለኮንክሪት ጥንካሬና ጥራት ተብለው ስለሚመረቱት ኬሚካሎችና የጥራት ጉድለት ማን ተጠያቂ ይሁን? በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በፍጥነት እያደገ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ፣ የኮንክሪትን ባህሪ ለማሻሻል የሚረዱ የኬሚካል አድሚክቸሮች (Admixtures) አጠቃቀም ወሳኝ ደረጃ ላይ ደርሷል። እነዚህ ኬሚካሎች የኮንክሪትን ጥንካሬ፣ ፈሳሽነት እና የመቆየት አቅም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ የማሳደር አቅም አላቸው። ይሁን እንጂ፣ በአገር ውስጥ ገበያ ላይ የሚቀርቡ ምርቶች ጥራት ወጥ አለመሆን እና የቁጥጥር ስርዓቱ ክፍተቶች በህንጻዎች እና በመሰረተ ልማቶች ደህንነት ላይ ስጋት እየፈጠሩ ይገኛሉ። ይህ ሰነድ በአድሚክቸር አቅርቦት ሂደት ውስጥ ሊወሰዱ የሚገባቸውን የጥንቃቄ እርምጃዎች፣ የሚጠበቁ ቴክኒካዊ ሰነዶችን እና የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ (ESA) የሚያስቀምጣቸውን መስፈርቶች በዝርዝር ያብራራል። ዋና ዓላማውም በግንባታ ሂደት ላይ የሚሳተፉ አካላት ከጥራት ጉድለት ጋር ተያይዞ ከሚመጣ ኪሳራ ራሳቸውን እንዲከላከሉ ሙያዊ መረጃ መስጠት ነው። 1. የተሟላ ቴክኒካዊ ሰነዶች እና የምርመራ ምስክር ወረቀቶች እያንዳንዱ አድሚክቸር የሚከተሉትን ሰነዶች ማካተት ይኖርበታል፦ •  የምርት መረጃ ዝርዝር (Product Data Sheet - PDS) •  የቁስ ደህንነት መረጃ ዝርዝር (Material Safety Data Sheet - MSDS) •  የላቦራቶሪ ምርመራ ሪፖርቶች፦ የኮንክሪት ጥንካሬ ውጤት (Compressive strength results)፣ የመድረቂያ ጊዜ (Setting time)፣ የውሃ ቅነሳ መጠን (%)(water reduction %)፤ እና ከሲሚንቶ ጋር ያለው ተስማሚነት (compatibility with cement)። •  እነዚህ ምርመራዎች እንደ ASTM C494 ያሉ ዓለም አቀፍ መስፈርቶችን መከተል አለባቸው። የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ / ስጋት •  አንዳንድ የአገር ውስጥ አቅራቢዎች ያልተሟሉ ወይም ጠቅላላ የሆኑ መረጃዎችን ብቻ ያቀርባሉ። •  ለእያንዳንዱ የምርት ዙር (Batch-specific) የተሰራ የምስክር ወረቀት እጥረት አለ። •  አንዳንድ ሰነዶች ከውጭ አገር ምርቶች የተቀዱ እንጂ በአገር ውስጥ የተሞከሩ አይደሉም። ሊጠየቁ የሚገቡ ግዴታዎች •  “እውቅና ካላቸው ላቦራቶሪዎች የተሰጠ፣ የተሟላ እና ለእያንዳንዱ የምርት ዙር የተዘጋጀ የምርመራ ምስክር ወረቀት ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ።” •  “ሰነዶች የምርመራ ዘዴውን፣ ቀኑን እና የመረመረውን ላቦራቶሪ በግልጽ ማሳየት አለባቸው።” 2. በገበያ ላይ ካሉ ምርቶች ጋር የሚደረግ የንጽጽር መረጃ አዲስ አድሚክቸር ከሚከተሉት ጋር መነጻጸር አለበት፦ •  ያለ አድሚክቸር የተሰራ የኮንክሪት ውህድ (Reference mix) •  በገበያ ላይ ጥራቱ ከተረጋገጠ ምርት (Benchmark) ጋር ያለው ልዩነትና ተመሳሳይነት      ንጽጽሩ የሚከተሉትን ማካተት አለበት፦   የፈሳሽነት ቆይታ (Slump retention)፣   የጥንካሬ እድገት (Compressive strength results) (በ7 እና 28 ቀናት)፣   የመድረቂያ ጊዜ (Setting time) እና   የመቆየት አቅም (Durability)። የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ / ስጋት አብዛኞቹ የአገር ውስጥ አምራቾች •  የንጽጽር መረጃ አያቀርቡም። •  “ከውጭ ከሚገባው ጋር እኩል ነው” የሚል የቃል መግለጫ ብቻ ይሰጣሉ። የንጽጽር የሙከራ ውህድ (Trial mix comparison) ባህል ገና አልዳበረም። ሊጠየቁ የሚገባው ግዴታዎች •  “አቅራቢው ተቀባይነት ካለው አድሚክቸር ጋር የተደረገ የንጽጽር የሙከራ ውጤት ማቅረብ ይኖርበታል።” •  “ውሳኔ የሚሰጠው በአምራቹ መግለጫ ላይ ብቻ ሳይሆን በሳይት ላይ በሚደረግ የሙከራ ውጤት ላይ ተመስርቶ መሆን የገባቸዋል።” 3. ተዛማጅ መስፈርቶችን (ASTM, EN, ወዘተ) ማሟላት የሚጠበቅ አድሚክቸሮች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፦ •  ASTM C494 (main standard for chemical admixtures) •  ASTM C260 (air entraining) •  ሌሎች ኧገር አቀፍና እና አለማቀፍ መስፈርቶችን   እነዚህ መስፈርቶች የአድሚክቸር አይነቶችን (ከA እስከ G) እና የአፈጻጸም ገደቦችን ይወስናሉ። የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ / ስጋት •  ኢትዮጵያ የASTM መስፈርቶችን ብትቀበልም፣ አፈጻጸሙ ወጥ አይደለም። •  ብዙዎቹ የአገር ውስጥ ምርቶች በASTM መመዘኛዎች ሙሉ በሙሉ አይፈተሹም። •  “መስፈርቱን ያሟላል” የሚለው አባባል በተግባር ሳይረጋገጥ በይፋዊ መግለጫ ላይ ብቻ ይሰፍራል። ሊጠየቁ የሚገባው ግዴታዎች •  “አድሚክቸሩ የASTM C494 (ወይም ተመጣጣኝ የEN መስፈርት) ሙሉ በሙሉ ማሟላቱን ማሳየት አለበት።” •  “መስፈርቱን ማሟላቱ በገለልተኛ ላቦራቶሪ የምርመራ ውጤት መደገፍ አለበት።” 4. የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ (ESA) ምስክር ወረቀት ምርቱ የሚከተሉት ሊኖሩት ይገባል፦ •  የESA የምስክር ወረቀት ወይም ምዝገባ። •  የአገር ውስጥ የጥራት ተስማሚነት ግምገማ (Conformity assessment)። የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ / ስጋት •  በገበያ ላይ ያሉ አብዛኞቹ አድሚክቸሮች በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተመዘገቡ ወይም የተረጋገጡ አይደሉም። •  አንዳንድ ምርቶች ያለ ESA ጥብቅ ቁጥጥር ወደ ገበያ ይገባሉ። ሊጠየቁ የሚገባው ግዴታዎች •  “ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህጋዊ የምስክር ወረቀት ወይም ፈቃድ ያላቸው አድሚክቸሮች ብቻ ተቀባይነት ይኖራቸዋል።” •  “አቅራቢው ህጋዊ የምስክር ወረቀት እና የምዝገባ ቁጥር ማቅረብ ይኖርበታል።” 5. የጽሁፍ የአፈጻጸም ዋስትና እና የተጠያቂነት ማረጋገጫ (Written performance guarantee and liability confirmation) አቅራቢው የሚከተሉትን ማቅረብ አለበት፦ •  የጽሁፍ የአፈጻጸም ዋስትና። •  ለጥንካሬ ጉድለት፣ ለመድረሻ ጊዜ ችግሮች እና ለጥንካሬ መጓደል ተጠያቂነትን የመውሰድ ማረጋገጫ። የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ / ስጋት •  ብዙ አቅራቢዎች የጽሁፍ ተጠያቂነት ከመውሰድ ይቆጠባሉ። •  የቃል ማረጋገጫ ብቻ ይሰጣሉ። •  ችግር በሚፈጠርበት ጊዜ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እና ክርክሮችን ለመፍታት አስቸጋሪ ይሆናል። ሊጠየቁ የሚገባው ግዴታዎች •  “አቅራቢው ለተጠቀሰው የውህድ ዲዛይን (Mix design) የጽሁፍ የአፈጻጸም ዋስትና መስጠት ይኖርበታል።” •  “ከአድሚክቸሩ ጥራት ጉድለት ጋር ተያይዞ ለሚመጣ ማንኛውም ቴክኒካዊ እና ፋይናንሳዊ ኪሳራ አቅራቢው ሃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል።”
ማጠቃለያ
በኢትዮጵያ የአድሚክቸር ምርት እያደገ ቢሆንም፣ በሚከተሉት ምክንያቶች የጥራት ስጋቶች አሉ፦ 1.  ደካማ የሰነድ እና የምርመራ ስርዓት። 2.  የንጽጽር ሙከራዎች እጥረት። 3.  የASTM መስፈርቶችን ሙሉ በሙሉ አለመተግበር። 4.  የESA የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ወጥ አለመሆን። 5.  የአቅራቢዎች ተጠያቂነት ግልጽ አለመሆን። ስለሆነም፦ ማንኛውንም አድሚክቸር ከመፍቀዳችን በፊት ጥብቅ የቴክኒክ ሰነዶችን መጠየቅ እና በሳይት ላይ በተግባር ማረጋገጥ የግድ አስፈላጊ ነው።

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗 - Telegram kanali @consite statistikasi va tahlili