cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መዝሙር ከነ ግጥሙ

የብዙ ክርስቲያኖች ችግር መዝሙር ማግኘት ሳይሆን የመዝሙሩን ግጥም ጠንቅቆ ማወቁ ነው። ይህ ቻናል አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ከነ ሙሉ ግጥማቸው ያደርሳቹሃል። ከእኛ ጋር ይሁኑ ለ ወዳጆም ዝማሬዎቹን ይጋብዙ ተባረኩ https://t.me/mezemur_lyrics

Show more
Advertising posts
12 539
Subscribers
+4424 hours
+2027 days
+1 08730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ፀሎቴ ጋር ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደሳለኝ ሽፍት/ ጥፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮች እስር መዳኒትን ይዤ እንድነሳ ከዚያም ባለፈ ባንተ በራስ እደነቃለሁ ባወቁ ቁጥር እወድህና እዛው እገረማለው አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል ጠረህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል በግርታው መሀል ጌታ እኳ ነው ይላል በ ብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል አንተ ለካ (2) ያለኸው ፀሎቴ/ ጓዳዬ / ጋር የአለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ ፍለጋ ማን ሊጠጋ ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋጋል እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል ሲያገኘው ደግሞ እንዳላዘነ ደስታው ይሞላል የኔ ግን አንተን ፍለጋ ገና እየፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረካ ስትረጋጋ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 08820Loading...
02
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያስታውቅብኛል እኔ አልሠስትም / አልቆጥብም/ ለጌታዬ ሽቱ አይታጣም ከጉያዬ ድንገት ቢያስፈልግ መስበር/ ለእርሱ ሲያስፈልግ መስበር እንዳይጐድልበት ምንም ነገር አይኖቼን ከአሳ ላይ አንስተህ ሰው አጥማጅ ልታደርገኝ ልትሾመኝ አንገት ከደፋሁበት ክህደቴ ኃላ ዳግም ለአገልግሎትህ ስታምነኝ ወዴት እንደ ሆነ እንኳን ሳላውቅ አንተን መከተል መረጥኩኝ ሁሉን እርግፍ አድርጌ ትቼው ስራህን ስራዬ አረኩኝ መስቀል አሸክመው ሲገርፍህ አይቼ ብክድም አልችልም ማስመሰል አልችልም ውስጤ እየቆሰለ ላይምሰል ለመሳቅ ብሞክርም አውቀዋለው ብዬ የመመስከር ድፍረት ባይኖረኝም አብሮ እንዳልነበረ እንዳላሳለፈ ብቆጥርህም ኧረ ይቺማ ከእርሱ ጋር ነበረች ስትናገር እርሱን ትመስላለች እንዲህ እያሉ ያስደነግጡኛል ከሰዎች መካከል ይለዩኛል አላውቅም እያልኩኝ ኧረ ማን ይሰማኛል በጣም እንደ ምወድህ ያስታውቅብኛል ያስታውቅብኛል (4) ብዙ ጊዜ አብሮ እንዳሳለፈ ሰው ሁሉንም ነገሩን እንደሚያየው ባህሪይ ሁኔታ እንደሚወራረስ ፍጥረት አይኔን አይቶ እስኪያውቅብኝ ድረስ ፍቅሬ ይገልጥልኛል ከሰዎች መካከል አልችልም ማስመሰል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 09310Loading...
03
እፅናናብሃለሁ እፅናናብሃለሁ (4) ሳስብህ ትዝ ስትለኝ ኀዘኔን እረሳለሁ (2) የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በረባው ባልረባው የምጨቀጭቅህ የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በሆነው ባልሆነው የምጨቀጭቅህ መልሴ ከእግሮችህ ስር እንዲገኝ አውቃለሁ አልደናበርም እንበረከካለው አልገላመጠም እንበረከካለው በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) አይደረስም ጥግህ አይታረምም እጅህ አዎ አይዝል አይደክም ክንድህ አይመዘንም ስራህ ምንም ቢሆን ምንም ቢፈጠር ችሎታህን አልጠራጠር ምንም ቢባል ምንም ቢመጣ አምነዋለው ያንተን ችሎታ በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
99011Loading...
04
"ምሳሌዬ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ድምጽ ነኝ እኔ የምጮህልህ ማስተጋባልህ ይሄው ነው ስራዬ መላክ ስትልከኝ ልጅህን ማሳየት አድርጊ እንዳልከኝ ጊዜና ቦታ ተገጣጥሞ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ክቡርነት የኔ ማንነት ደግሞ አድናቂ ጊዜና ቦታ ተገናኝቶ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ብርሃንነት የኔ ማንነት ደግሞ አድማቂ በተጠጋሁህ ቁጥር ንጽህና ይበዛል መታዘዝን ፈፅመህ አክሊል ተቀዳጅተሀል እምነቴን አስፃሚውሚው የተሳልከው ከፊቴ ሩጫዬን እንድጨርስ አንተ ላይ ነው ትኩረቴ እንደደመና በዙርያዬ ምስክሮች እያሉ በስራ በእምነታቸው አሉ የተባሉ (2) እየሱስንነው የማየው እየሱስን ነው ምከተለው እሱ ነው ምሳሌዬ እራሱ ነው ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ዋናዬ (4) እግሮችህ የረገጡትን በጥንቃቄ ረግጣለው ከፊት ከፊት ስትሄድ ከኋላ ከኋላ ከተልሃለው (2) ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ አይሀለሁ ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ ሰማሀለው አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ ግራ አይገባኝም ካለህ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ አልጠራጠር በዚህ አለህ አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
84514Loading...
05
"ዘመቻ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
77414Loading...
06
"ያሳሰበኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያሳስበኛል ያስጨንቀኛል እጠበባለሁ ከራሴ ጉዳይ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ነው ልቤን የወሰደው ትክ ብዬ ከቆየው አንተን እያሰብኩ ነው ልቤ ቢሄድ ሌላ ቦታ ህግህ ሆኖኝ ነው ትዝታ ያለአመሌ ዝም ካልኩ ስለ ቤትህ እያሰብኩ ያለ ወትሮዬ ዝም ካልኩ ቤተ ክርስቲያንን እያሰብኩ አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለሁ ሐሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ (2) የሩቅ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል አለሁ ልልህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ እንደ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል ልስማህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ ያንተ ጩኸት ምን ይላል ዝምታህ ምን ያወራል ያንተ ጩኸት ምን ይላል እርጋታህ ምን ያወራል መስማት ምፈልገው እርሱን ነው ለቀረበው ልብህ የሚለውን ማድመጥ የምፈልገው እርሱን ነው ዝምታ ውስጥ የተሰወረውን አለቶች ተሰባበሩ የምድር መናወጥም እሳት መጣ አንተም እንዳለህ አስመሰለ ተራሮች ቢሰነጠቁ ትልቅ ብርቱ ነፋስ ቢነፍስም በዚያ እንዳለህ ምን ቢገመትም አልነበርክም ጥቂት የዝምታ ድምፅ ሆነ ወዲያውም ሹክሹክታ ተሰማ ባሪያህም ይህን አስተዋለ አለ እግዚአብሔር ነው ይኼማ አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ዝምታህ ከድምጽ ይጮሃል ጆሮዬን ለልብህ አቅናው ፀጥታህን እንድሰማው አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ፀጥታህ ከድምጽ ይጮሃል አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
77714Loading...
07
"ያሳሰበኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያሳሰበኛል ያስጨንቀኛል እጠበባለሁ ከራሴ ጉዳይ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ነው ልቤን የወሰደው ትክ ብዬ ከቆየው አንተን እያሰብኩ ነው ልቤ ቢሄድ ሌላ ቦታ ህግህ ሆኖኝ ነው ትዝታ ያለአመሌ ዝም ካልኩ ስለ ቤትህ እያሰብኩ ያለ ወትሮዬ ዝም ካልኩ ቤተ ክርስቲያንን እያሰብኩ አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለሁ ሐሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ (2) የሩቅ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል አለሁ ልልህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ እንደ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል ልስማህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ ያንተ ጩኸት ምን ይላል ዝምታህ ምን ያወራል ያንተ ጩኸት ምን ይላል እርጋታህ ምን ያወራል መስማት ምፈልገው እርሱን ነው ለቀረበው ልብህ የሚለውን ማድመጥ የምፈልገው እርሱን ነው ዝምታ ውስጥ የተሰወረውን አለቶች ተሰባበሩ የምድር መናወጥም እሳት መጣ አንተም እንዳለህ አስመሰለ ተራሮች ቢሰነጠቁ ትልቅ ብርቱ ነፋስ ቢነፍስም በዚያ እንዳለህ ምን ቢገመትም አልነበርክም ጥቂት የዝምታ ድምፅ ሆነ ወዲያውም ሹክሹክታ ተሰማ ባሪያህም ይህን አስተዋለ አለ እግዚአብሔር ነው ይኼማ አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ዝምታህ ከድምጽ ይጮሃል ጆሮዬን ለልብህ አቅናው ፀጥታህን እንድሰማው አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ፀጥታህ ከድምጽ ይጮሃል አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1363Loading...
08
"በተውሶ እስትንፋስ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሁኔታዎቼ አይደብቁብኝ መልክህን አይሰዉሩብኝ መስቀልህን አያቀሉብኝ ሞትህን አይሸፍኑብኝ ፊትህን በአንገቴ አስሬዋለው ህግህ ለእግሬ ብርሃን ነው አያሻኝም አስታዋሽ ለአፍታ አምልኮ ላንተ እንዳመጣ (2) ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ስራህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለራስህ መኖሪያ ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ሸክላህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለክብርህ ማደሪያ ባዋስከኝ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት ከጥፋት ከውድቀት እየጠበቅህ እግሬን ስለፈቀድክልኝ አይቻለሁ ዛሬን ሁለት ሶስት ምክንያት ለምን ጠብቃለሁ እስትንፋስ ስላለኝ አመሰግንለሁ በተውሶ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት የመስቀልህ ሰራ ብቻ የዕድሜ ልክ ምስጋናዬ ነው አንድ ቀን እንደቀረው ሰው ዕለት ዕለት አምልኮ አበዛለሁ በመሆን ወይ ባለመሆን አልለካህ በማየው ነገር ስራዬ ብዬ ማመልክህ ቁም ነገሬ ነህ እግዚአብሔር (2) አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ ሕይወቴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ስራዬ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ እስትንፋሴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ቁም ነገሬ ነው (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
82115Loading...
09
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ዘመቻ የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ
10Loading...
10
share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
10Loading...
11
ህሊና ዳዊት °°°°°°°°°°° ይብሱን ወደድኩህ °°°°°°°°°°°°°°°°° ነበስ እያወኩ ስመጣ ቀን ሲጨምር ክፉ ደጉን መለየትን ስጀምር ዛሬ ትላንት ሲሆን ነገ ደሞ ዛሬ} እየዋለ እያደር ጨመረብኝ ፍቅሬ}/2×/ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ ማዕበሉ ሲገፍኝ እምነቴ ገነነ ፈተናው ሲጨምር ልቤ ሙሉ ሆነ ስምክን ሊያስረሳኝ ሁኔታ ሲመጣ ይብሱን ወደድኩሁ ፍቅፌ ገደብ አጣ /2×/ በስተ መጨረሻ ሞት ትርፍን ጨብጦት ሲመጣ እያየሁት ነገሬ ሊያበቃ ሊያልቅልኝ መሆኑን ቁርጤን እያወኩ ሙሉ ማንነቴ ሰጥቼ አረፍኩት/2×/ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ ወጀብ አንሳፎ አንተ ጋር አደረሰኝ ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ አንተን አስመስሎ ሊሰራኝ ነው ለካ ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ ወጀብ አንሳፎ አንተ ጋር አደረሰኝ ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ እንዲህ አሳምሮ ሊሰራኝ ነው ለካ በስተ መጨረሻ ዙሪያው ገደል ሆኖ ልቤ ተስፋ ሲያጣ አምላክሽ የት አለ አያይም ወይ የሚል ጥያቄ ሲመጣ ከችግሬ ገኖ እልልታዬ ወጣ ከእዳሴ ቀድሞ አምልኮዬ ወጣ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 03918Loading...
12
"የምፈራው ቦታ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት   ጨዋታ አንተን ካልጠራ ስብሰባ አንተን ካላነሳ መነፋፈቅ ውስጥ ከሌለህ መጠያየቅ ውስጥ ካልበዛህ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ ማለዳ ቀን ከሌት የማገኘው ከጌታ በላይ ሚስጠረኛ ከመንፈስ ቅዱስ የቀረበ የኖረኝ ቀን ወዳጅ  ጓደኛ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የእኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁ/ሽታህ/ የእኔ እየሱስ ከጓደኞቼ ጋር በሳቅ መሀል እያየሁ ዝም ካልኩ ስምህ ሲጣል ዋዛ ፈዛዛ ከተረፈ ጊዜያችን ያለ አንተ ካለፈ ያ ነው ለእኔ የባከነ ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ ያ ይሆናል ያባከንኩት ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ ከቃልህ በላይ የሚያነቃቃኝ ሌላ ከሆነልኝ ምቾቴ የተሻለ ሙቀት ፍለጋ የደረብኩ እለት አንተን አውልቄ ያ ነው ለእኔ የባከነ ጊዜ እርሱ ይሆናል የምፈራው ቦታ ያይሆናል ያባከንኩት ጊዜ እርሱ ይሆናል የምፈራው ቦታ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የእኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁ እየሱሴ ሰው ከአየር ርቆ ስትንፋሱን በምን ያቆያታል ከዚህ በተሻለ ማንነቴ ፍቅርህን ለምዶታል አሳ አውሀ ርቆ እስትንፋሱን እንዴት ያቆያታል ከዚህ በበለጠ ማንነቴ ፍቅርህን ወዶታል ይጠየቅ አሳ ስለ ውሀ ይናገር ዛፍም ስለ አፈር ጠይቁኝ እኔን ሰለ እግዚአብሔር / ልቨየቅ እኔም ስለ ወግዚአብሔር/ ጠይቁኝ እስቲ ስለ እግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለ አግዚአብሔር ልናገር እኔም ስለ እግዚአብሔር ልመስክር እስቲ ስለ እግዚአብሔር ጠይቁኝ እኔን ስለ እግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር ልናገር እስቲ ስለ እግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር እኔ የምኖርበት ይኼ እግዚአብሔር የእኔ መኖሪያ ነው ይኼ እግዚአብሔር እስትንፋሴ ያልኩት የእኔ እግዚአብሔር ህይወቴ ነህ ያልኩት የእኔ እግዚአብሔር share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
97718Loading...
13
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ስስቴ ትልቅ ጉዳዬ ነህ አላማዬ ዋና ሀሳቤ ተናግሬ ማልጨርስህ መጀመሪያ መደምደምያዬ ተማምኜ የማሳይህ ለጠየቁኝ ሁሉ መልሴ ነህ ብዙ ቦታ ሰጥቼሀለሁ ጌታ ኢየሱስ ታሳሳኛለህ ስስቴ ነህ(2) ስስቴ የምሳሳልህ ጉዳዬ ነህ (2) ጉዳዬ የማስቀድምህ በተራ ወሬ መካከል በማይመለከተኝ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዲባል ስላንተ እንዲወራልኝ በሰዎች አለም ገብቼ ያንተን አለም እኖራለሁ በጨዋታው በየመሀሉ እንዲያነሱልኝ እፈልጋለሁ ክንዶችህን ተንተርሼ መስቀልህ ስር ተሰይሜ ሞትህን በሰውነቴ በስጋዬ ተሸክሜ ስኬቴን ለሚጠይቁኝ ገድልህን እናገራለሁ ኢየሱስ ሲባል ስምህ ሲጠራ ከወጣሁበት አእመለሳለሁ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
88521Loading...
14
“ዘማሪት ህሊና ዳዊት” 🎶ቆይልኝ 🎶 የልብ ሰው ከፈለክ እኔ አለሁ ስትጠራኝም መልሴ እነሆኝ ነው ቆይልኝ ህይወት ሆይ ቆይልኝ ከቤቴ የራስህ አይደለም ወይ አደባባይ ማጀቴ ስትቆይ የቆየ ጥያቄ ይመለሳል በጨዋታ መሀል ችግሬ ይመለሳል ስትቆይ የቆየ ጥያቄ ይመለሳል እየተጫወትን ድካሜ ይነሳል መጥተህማ አትመለስ መጥተህማ ደጅ አትቁም/ ውጭ አትቁም መጥተህማ እንግዳዬ መጥተህማ ማረፊያዬ / አበባዬ መጥተህ አለፈልኝ መጥተህ እኔ ቤት በጭራሽ አትመለስም ሳታድር ሳትውልበት አረፍ በል ወዳጄ ብሎ ሲያጥብ እግሮችህን እንጎቻ ሲያዘጋጅ ሲያርድ የሰባውን ቸርነትህ በዝቶ ቤቱ ስትቆይለት የቆየ ጥያቄውን ሳራን አሰብክለት ማልዳ እንድተነሳ ሊሰዋ አንድ ልጁን ተብሎ እንደተጠራ የእግዚአብሔር ወዳጁ በተሻለው ኪዳን ከመጣህ ወደ እኔ እኔ በአንተ ልኖር አንተም ልትኖር በእ ኔ ደስታዬ አይደል ወይ ብትቆይልኝ ቤቴ የማትወደው ሁሉ ይወጣል አባቴ ብርቄ አይደለም ወይ ያንኳኳኸው ደጄን ልቤ እንደምትሻው ይሆናል ወዳጄ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
88118Loading...
15
“ ዘማሪት ህሊና ዳዊት” 🎶የልቤ ጌታ🎶 የልቤ ጌታ(8) ባይመስለኝም እንኳን ሁኔታዬ ጥቅጥቅ ያለ ቢሆን ጨለማዬ ምርጫዬ መኖር ነው ደስ እያለኝ የማይሰማህ ችግር ስለሌለኝ ማለዳ ነውና ሁሌ ላንተ አትተውም እና አቅም አጥተህ ይሁን ብለህ ጠርተህ ባመጣኸው አቅም ችሎታህን አልገምተው የልቤ ጌታ(8) ብዙ ከሚያጋፋህ የሚያስታውቅ መንካት የነካሁህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚጮኹት የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ያስቆምኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚሰሙህ ይበልጥ ያደመጥኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚቀርቡህ የተጠጋጋሁህ እኔ ነኝ ወንድሜን ከሙት ቀስቅሰህ ላይቀር እምባዬን ማበስህ ለምን ይሁን ሳለቅስ አይተህ ከእኔ ጋር እምባህን ማፍሠስህ ስለምትወደኝ አይደል ወይ እንዳይከፋኝ ለዛች አፍታ ይነሳል ብለህ አላሰብክም ኢየሱስ የልቤ ጌታ ስለ ምትሳሳልኝ አይደል እንዳይከፋኝ ለዛች አፍታ በፍቅርህ እርግጠኛ ነኝ አንተ ነህ የልቤ ጌታ ስቀበልህ እጄ ሳይሆን ልቤም አንድ ላይ ተነስቷል ቀሚስህን ስነካ አይደል እምነቴም ቤቴ ተሰርቷል ከመቅበዝበዝ ከመባከን አሳቤ እግርህ ስር መርጧል ከምትሰጠኝ ነገር ይልቅ ልቤ ከቃልህ ተሰፍቷል ከመንፈስህ ተወዳጅቷል የልቤ ጌታ (8) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 02420Loading...
16
#FamilyRequest የዘማሪት ህሊና ዳዊት "የልቤ ጌታ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) ነገ እናደርሳቹሃለን። ይህን መልዕክት ለወዳጆም share በማድረግ በዝማሬው እንዲባረኩ ይጋብዙ🎁።              💐ተባረኩ💐         🪅መልካም ቀን🪅        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 4312Loading...
17
Media files
2 4731Loading...
18
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቻናላችን ላይ እንድናቀርብላቹ ከጠየቃቹን የመዝሙር አልበሞች ውስጥ እኛ 10 የመዝሙር አልበሞችን መርጠናል😊 እናንተ ደግሞ ከእነዚ ድንቅ የመዝሙር አልበሞች ውስጥ ቀድሞ እንዲደርሳቹ የምትፈልጉትን ምረጡ🗳 🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
2 1860Loading...
19
Media files
10Loading...
20
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የዘማሪት ቤተልሄም ወልዴ "እረኛዬ" በተሰኘውን የመዝሙር አልበም ውስጥ የተካተቱ ዝማሬዎች ከነ ሙሉ ግጥማቸው(lyrics) ዛሬ አድርሰናቹሃል የተባረካቹበትን መዝሙር ለሌሎች share ማድረግ አትርሱ ...እንቀጥላለን... ብዙ ድንቅ የመዝሙር አልበሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን ። ብቻ አብሮነታቹ አይለየን እንዲሁም ቢያንስ አንድ ክርስቲያን ቻናላችንን እንዲቀላቀል ይጋብዙልን              💐ተባረኩ💐         🌙መልካም ምሽት🌙        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 6100Loading...
21
"ለአምላክነትህ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ለአምላክነትህ እንሰግዳለን ጌትነትህ እንዘምራለን ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና (2) ለእኛስ ዉለታህ ስለበዛብን የማይገባንን ከፍ ከፍ ካረከን በልጅህ ምክንያት ወዳንተ ቀርበናል ክቡር ነህ እግዚአብሔር ተመስገን ብለናል (2) ለአምላክነትህ እንሰግዳለን ጌትነትህ እንዘምራለን ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና (2) በላይ በሰማይ ተቀምጠ ያለኸው ብርሃንን እንደ ልብስ ለተጎናጸፍከው በእውነት በመንፈስ እንሰግድልሃለን ስምህን በዝማሬ እንወድሰዋለን የፈጠርካቸውም አንተን ይጠሩሃል ጠዋትና ማታ ክብርን ይሰጡሃል አሁንም ተባረክ ስምህ ይባረክ በእጆችህ ስራ ዛሬም ተወደስ ለአምላክነትህ እንሰግዳለን ጌትነትህ እንዘምራለን ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና (2) (ክቡር ክቡር ክቡር ነህና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህና) (3) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 15013Loading...
22
"ከምንም" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ ጌታ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ እየሱስ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ ጌታ ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ እየሱስ ትምክህቴ ሆነህልኛል ሰላሜ ሆነህልኛል ለዘላለም ወደኸኛል(2) ወድጄ እና ፈቅጄ ተከትዬሀለው ጌታ ፍቅርህን በአይኖቼ እኔ አይቼዋለው ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ የመጨረሻዬ ምርጫዬ አንተ ነህ ከቤትህ ማን ያስወጣኛል ከእጅህስ ማን ያስለቅቀኛል ለዘላለም ወደኸኛል (2) ከንግዲህ ወዲያ ባሪያ አትባዪም ብለኸኛል ጌታው የሚሰራውን ባሪያው አያውቅምና የምሰራውን ሁሉ በቃልህ ስላስተማርከኝ የልጅነት ስልጣን ሰጥተህ ወዳጅ አደረከኝ ከቤትህ ማን ያስወጣኛል ከእጅህስ ማን ያስለቅቀኛል ለዘላለም ወደኸኛል (2) እየሱሴ ጌታዬ ብዬ ብጠራ አልጠግብህ ፍቅር የተሞላ ኃያል ነው ስምህ ውዴ ጌታዬ አምላኬ እልሀለው ስምህን ጠርቼ ከጠላቴ ድኛለሁ ስምህ ኃይል አለው ያድናል ደዌን ሁሉ ይፈውሳል ለውስጥም ሰላም ይሰጣል ተስፋ የማረግህ የልቤን የማጫውትህ ሚስጥረኛዬ ነህ ጊዜ ማይለውጥህ አንተ እኮ እየሱሴ ሁሉን ሆነህልኛል ተስፋዬን ስታድስ በአይኔ አሳይተኸኛል ተስፋዬ ሆነህልኛል ሰላሜ ሆነህልኛል ልቤንም አሳርፈሀል ሰላሜ ሆነህልኛል ተስፋዬ ሆነህልኛል ልቤንም አሳርፈሀል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 58913Loading...
23
"እግዚአብሔር ያለው ይሆናል" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) አንተ ስትሰራ ሚያግድህ ምን አለ ሚገዳደርህ ሁሉን እንዳልከው ይሆናል ከቃልህ ማን ፈቀቅ ይላል (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) ለእኛ የምታስበው በጎ እና እጅግ ሰላም ነው የመልካም ሁሉ ምንጭ አንተ ነህ በቃልህ ሁሌ ትገኛለህ (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) ጌታዬ አንተ ትክክል ነህ ስራህን ትመዝናለህ በጊዜው ሁሉን ትሰጣለህ ፈቃድህን ትፈጽማለህ (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሀሳቡን ማን ይሽረዋል (2) እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል ሚረባንን እርሱ ያውቃል (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 54618Loading...
24
"ድንቅ ነው" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ገባው ተፈቀደልኝ በፊቱ ሞገስን አገኘው በአብ ቀኝ ተቀምጫለው ይገርማል ለኔ የተደረገው (2) ድንቅ ነው ይሄ ድንቅ ነው ግሩም ነው እኔ የምለው በጌታ መወደዴን ነው በአምላኬ መመረጤን ነው (2) የኃጥያቴን ቀንበር ጌታዬ ሰበረ ስለ በደሌ ሲል ደሙን አፈሰሰ ነፍሱን ለእኔ ሰጠ ተሰቃየልኚ እኔንም አዳነኝ አሸነፈልኚ ድንቅ ነው ይሄ ድንቅ ነው ግሩም ነው እኔ የምለው በጌታ መወደዴን ነው በአምላኬ መመረጤን ነው (2) ከማይጠፋ ዘር ነው እርሱ የወለደኝ በላይ በከፍታ በቀኙ አስቀመጠኝ ጠላት ቢፈልገኝ ከየት ያገኘኛል እግዚአብሔር አስቦ የራሱ አድርጎኛል ድንቅ ነው ይሄ ድንቅ ነው ግሩም ነው እኔ የምለው በጌታ መወደዴን ነው በአምላኬ መመረጤን ነው (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 55810Loading...
25
"አምላኬ እግዚአብሔር ነው" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ እኔ ማምነው ምሰግድለት እኔ ማምነው ምቀኝለት አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ (2) እኔ ማምነው ምሰግድለት እኔ ማምነው ምቀኝለት አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ (2) ከሳሾቼ ብዙ ብዙዎች ነበሩ በድንጋይ ትወገር ትሙትም ያሉ ጥበብን ተናግሮ ከሳሼን ጣለልኝ እርሱ ግን ኃጢአትን ደግመሽ አትስሪ አለኝ (2) እኔ ማምነው ምሰግድለት እኔ ማምነው ምቀኝለት አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ አምላኬ እግዚአብሔር ነው አምላኬ (2) በኃጥያት ምክንያት የተራራቅነውን የጥልን ግድግዳ አፈራረሰው ዛሬ ወደ እግዚአብሔር መግባትም ችለናል የጌታ ምህረቱ ተዘርግቶልናል (2) ታሪኬን የለወጠው እሱ እግዚአብሔር ነው ኑሮዬን ያጣፈጠው እሱ እግዚአብሔር ነው አዜምለታለሁ ጌታን ደስ ይበለው እቀኝለታለሁ ጌታን ደስ ይበለው (2) በዝቶልኝ አየሁኝ ምህረትህ በዝቶልኝ አየሁኝ ጥበቃ በዝቶልኝ አየሁኝ ፍቅርህ እኔስ ምን ልበልህ በዝቶልኝ አየሁኝ ምህረትህ በዝቶልኝ አየሁኝ ጥበቃ በዝቶልኝ አየሁኝ ፍቅርህ እኔስ ምን ልክፈልህ ውለታህን በዝማሬ አልመልሰው የኔ ጌታ ምስጋናዬ እጅግ ብዙ ነው ዛሬም ማዜመው ላንተ ነው ዛሬም ማዜመው ላንተ ነው (2)share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 3358Loading...
26
"ይብዛልህ እንጂ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው (2) በዘመኔ ሁሉ የማልመልሰው ውለታ አለብኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለእኔ ያደረገልኝ ብዘረዝረው ደግሞ ባወራ ከቁጥር ሁሉ በዛ እኔ ባለኝ ኃይሌ ምስጋናን ለእርሱ ላብዛ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ ክብርን እና ግርማን ብርሃንን እንደ ልብስ ለብሰህ በላይ በሰማይ ተውበህ በዙፋንህ ተቀምጠህ በፈጠርካቸው ፍጥረታት ሁሌ ትወደሳለህ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው እግዚአብሔርን በሰማይ የሚስተካከለው ማነው በዙሪያው ባሉት ሁሉ ላይ ታላቅና ግሩም ነው ስለዚህ በምስጋና ከፍ በል በእልልታ ከጥንቱ ይልቅ ይሁንልህ ተመስገንልን ጌታ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 61620Loading...
27
"አንተ የኔ ጌታ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ አንተ የኔ ጌታ ክበር ክበር አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ንገስ (4) ሳላስበው ልጅህን ልከ አወጣኸኝ ከሞት ነጥቀ እውነተኛ ወዳጅ ነህ ክበር ብልህ ሲያንስብህ ሲያንስብህ አንተ የኔ ጌታ ክበር ክበር አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ንገስ (2) ቅዱስና ነውር የሌለን በክርስቶስ እየሱስ መረጠን በበጎ ፈቃዱ ወደደን ስለ ምርጫው ይመስገን ይመስገን አንተ የኔ ጌታ ክበር ክበር አንተ የኔ ወዳጅ ንገስ ንገስ (2) ጌታዬ እና አምላኬ ብዬሃለው ለዘላለም እገዛልሀለው በፈቃዴ አዜማለሁ ክብር ላንተ እሰጣለሁ እሰጣለሁ ክበር ጥንትም ታከብራለ ክበር ንገስ ጥንት ታነግሳለ ንገስ ድመቅ ጥንት ታደምቃለህ ድመቅ ተዋብ ምስጋና ክብር ተዋብ (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 37212Loading...
28
"እረኛዬ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ የነፍሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ እኮራለሁ ባንተ እመካለሁ በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም የነፍሴ ንጉስ ኢየሱስ አንተ ለኔ እረኛዬ ነህ ነፍሴን ከአዳኝ ወጥመድ ዘወትር ትጠብቀኛለህ አንተ የኔ እረኛ አትተኛም አታንቀላፋም በሰላም ውዬ አድራለሁ እኔ በምንም አልሰጋም እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ የነፍሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ እኮራለሁ ባንተ እመካለሁ በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም ካንተ ሌላ ወዳጅ ካንተ ሌላ እረኛ ለኔስ ምንም የለኝ አንተ የማትተኛ መልካም እረኛ ኢየሱስ ስለኔ ነፍሱን ሰጥቶኛል ሰላሙ ልቤን ሞልቶ በድል ያራምደኛል እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ የነፍሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ እኮራለሁ ባንተ እመካለሁ በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም በለመለመ መስክ ዘወትር ያሳድረኛል በእረፍት ውሀ ዘንድ ጌታ እኔን ይመራኛል ቸርነት ምህረቱ እየተከተሉኝ ከክፉ ይጠብቁኛል በድል ያራምዱኛል እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ የነፍሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ እኮራለሁ ባንተ እመካለሁ በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም ምድር ብትነዋወጥ ብትነዋወጥ ሁሉም ነገር ስፍራውን ቢለቅ ከቶ እንዳልፈራ ከቶ እንዳልናወጥ ልቤን ሞላኸው በሰላም በእረፍት (2) ያረጋጋኸኝ በነውጡ አለም ጋሻዬ ነህና ለዘለአለም እኔ ልበልህ እረድኤቴ ስለሆንክልኝ አቅም ጉልበቴ (2) እልሀለሁ እረድኤቴ(9x) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 38720Loading...
29
"በምስጋና ላይ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል አቤቱ አምላኬ ሆይ ለኃይልህ እቀኛለው ጠዋት ማታም ሁሌ ላንተ ክብርን እሰጣለው በምህረትህ ማልዶ ጌታ ደስ ደስ ይለኛል ምህረትህ ስላቆመኝ አምስግኚ ይለኛል ዛሬም እጨምራለው የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው የኔ ጌታ ንገስ በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል ሁል ጊዜ ክብርንና ግርማን አወራለው ምህረትህን ለዘላለም እዘምረዋለው ሰው በፈቃዱ ሳይገደድ ያመሰግንሃል ምህረትህ እግዚአብሔር ሆይ መቼም ዝም ያስብላል ዛሬም እጨምራለው የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው የኔ ጌታ ንገስ ነፍሴን ከሞት አይኔን ከእንባ አድነሃልና ስሜንም በሕይወት መዝገብ ፅፈህልኛልና ያረክልኝን እያሰብኩ ስላንተ አወራለው ማርኮ ስለ ያዘኝ ፍቅርህ አዜምልሀለው ዛሬም እጨምራለው የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው የኔ ጌታ ንገስ በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል ፍቅሩ ማርኮኛል ምህረቱ ያዘምረኛል ባከብርህ እግዚአብሔር ሆይ ብዙ ምክንያት አለኝ ከአንተ ዘንድ መልካም ነገር ስለተደረገልኝ አለም ሳይፈጠር ያኔ መርጠኸኛልና እንዳከብርህ ደቀመዝሙር አርገኸኛልና ዛሬም እጨምራለው የኔ ጌታ ክበር ነገም እጨምራለው የኔ ጌታ ንገስ እስካለም ፍጻሜ ከእናንተ ጋር ሆናለሁ ብለህ እንደተናገርክ ቃልህን ፈጸምከው በተራራ ቢሆን ደግሞ በሸለቆ አብረኸን ሆነሃል አማኑኤል እንደ ስምህ እኛም አይተናል ታማኝ ነህ እንደ ስምህ ፍቅር ነህ እንደ ስምህ እውነት ነህ እንደ ስምህ እንደ ስምህ አሜን ሰላሳ ስምንት ዓመት አልጋ ላይ የተኛውን ሰው የለኝም ብሎ ተስፋ የቆረጠውን ያለበት ድረስ ሄደ ፈውሰሃል አዳኝ ነህ የኛ ጌታ ኢየሱስ እንደ ስምህ እኛም አይተንሃል ፈዋሽ ነህ እንደ ስምህ ሰላም ነህ እንደ ስምህ ረዳት ነህ እንደ ስምህ እንደ ስምህ አሜን ከስም ሁሉ በላይ ስምን ተሰጥቶሃል የሲዖልንም ቁልፍ በእጅህ ይዘሃል ፍጥረታትም ሁሉ ይንበረከካሉ ለታላቁ ስምህ ክብርን ይሰጣሉ ጌታ ነህ እንደ ስምህ አምላክ ነህ እንደ ስምህ ገናና እንደ ስምህ እንደ ስምህ አሜን ጀግና ነህ እንደ ስምህ ንጉስ ነህ እንደ ስምህ ኤልሻዳይ እንደ ስምህ እንደ ስምህ አሜን share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 52618Loading...
30
"ትቼዋለዉ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ትቼዋለዉ ሀሳቤን ባንተ ላይ ጥላለው ትቼዋለዉ ጭንቀቴን ባንተ ላይ ጥላለው ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል የእኛ ጭንቀት ምን ይረባናል እርሱ ስለእኛ ያስባልና ሃሳብን በእርሱ ላይ እንጣል ትቼዋለዉ ሀሳቤን ባንተ ላይ ጥላለው ትቼዋለዉ ጭንቀቴን ባንተ ላይ ጥላለው ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ የሰማይ ወፎች ከቶ አይዘሩም አጭደው በጎተራ አይጨምሩም የሰማይ ጌታ ይመግባቸዋል ከእነርሱም ይበልጥ ይወደናል ትቼዋለዉ ሀሳቤን ባንተ ላይ ጥላለው ትቼዋለዉ ጭንቀቴን ባንተ ላይ ጥላለው ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ አንተ አስበህልኝ ከላይ ወርደሃል ነፍስህን ስለኔ ሰተሀል ያስጨነቀኝ ጠላት ጥለህልኛል ልቤንም በሰላም ሞልታል ትቼዋለዉ ሀሳቤን ባንተ ላይ ጥላለው ትቼዋለዉ ጭንቀቴን ባንተ ላይ ጥላለው ምታስብልኝ አምላኬ በሰማይ አለህልኝ ምታስብልኝ ጌታዬ በሰማይ አለህልኝ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 38620Loading...
31
"እናመሰግንሃለን" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ከዙፋኑ ስርም እንሰግድለታለን ምስጋናችን በፊቱ ሞገስ ያግኝና ቀጥ ብሎ ያድርግ ዛሬም እንደገና ዛሬም እንደገና (2) እናመሰግንሃለን (3) እናመሰግንሃለን (3) አንተ ስትከብር ጌታ ስትወደስ ከፍ ከፍ ስትል ኢየሱስ ስትሞገስ እደሰታለሁ ጥማቴ ይሄ ነው ክብርህንም ሳይ ጌታ እኔ ጠግባለሁ እናመሰግንሃለን (3) እናመሰግንሃለን (3) እልፍ ምስጋና ጌታ ላንተ እንደገና እልፍ ዝማሬ ኢየሱስ ላንተ ይሁን ዛሬም እንፍ ጭብጨባ መቅደስ ይግባ እልፍ እልልታ ላንተ ይሁን ጌታ (2) እናመሰግንሃለን (3) እናመሰግንሃለን (3) እኛስ በጌታ እግዚአብሔር ተደስተናል ፍቅሩ በሕይወታችን ሲገልፅ አይተናል እያደነቅነው እናመልካለን በምስጋና ሁሉም ላይ እንጨምራለን እናመሰግንሃለን (3) እናመሰግንሃለን (3) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 44017Loading...
32
ይህን በማድረግ ያግዙን ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች ቻናላችን#MUTE የሚል ከሆነ አትንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1ግዜ ብቻ በመንካት #MUTE ላይ ያድርጉት ይህን ካደረጋቹ የምናደርሳቹን መዝሙሮች በቶሎ ማግኘት ትችላላቹ !!     ➖መዝሙር ከነ ግጥሙ➖         ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ        🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 @mezemur_lyrics✔ @mezemur_lyrics✔
1 5100Loading...
33
#FamilyRequest የዘማሪት ቤተልሄም ወልዴ "እረኛዬ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) ዛሬ እናደርሳቹሃለን። በዝማሬው💿 ይባረኩ🥰 ለወዳጆም ይጋብዙ🎁። ✍️ናቲ              💐ተባረኩ💐         🪅መልካም ቀን🪅        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
1 7672Loading...
34
ከመቼውም ጌዜ በበለጠ አሁን ለማገልገል ዝግጁ ነን። ብዙዎቻቹ በውስጥ መስሙር ጨምሮ እንዲሁም በ comment section ላይ እየባረካቹሁን እንዲሁም እያበረታታቹሁን ስለሆነ በጣም እናመሰግናል። ጌታ ይባርካቹ🙏 አሁን ደግሞ comment መስጫ ላይ ከነ ሙሉ ግጥሙ ጋር እንዲቀርብ የምትፈልጉትን የመዝሙር አልበም💿 ዕርዕሱን እና የዘማሪውን ስም አንድ ላይ አድርጋቹ አስቀምጡልን📨። የተወሰነውን መርጠን ጌታ በረዳን አቅም ወደእናንተ እናደርሳለን።       〰️             〰️           〰️       ➖መዝሙር ከነ ግጥሙ➖            ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ @mezemur_lyrics☑
2 9064Loading...
35
"ኢትዮጵያ" ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ ይችላል በል እንጂ አሃሃሃ (2) እኔ ተስፋ አቆርጥም በጌታ አያለሁ ሲፈታ እንቆቅልሹ አያለሁ ሲፈታ በጌቶች ጌታ (2) ኢትዮጵያ ኢትዮጲያ እጆችሽን አንሺ ወደ ላይ ትምክትሽን ጣዩው በእርሱ ላይ ምህረት የሚመጣው ከሰማይ አዎ ከሰማይ እየሱስ ያይሻል ከሰማይ አዎ ከሰማይ ናና እየሱስ ና ናና አባባ ና ናልን እየሱስ ናና ካንተ ውጪ ተስፋ የለንምና (2) አዛውንት ህጻናት መሄጃ ጠፋቸው ሰውማ ረገፈ የት ነው መድረሻቸው እንደ ሰደድ እሳት ሞት እየቀደመ የትውልድን ተስፋ ባንዴ እኮ አጨለመ ጎዳና የወጣው ህፃኑ ተስፈኛ የሚበላው አጥቶ መንገድ ዳር ሲተኛ ልባችን ተሰብሮ እጅጉን ዝለናል ማረን ይኸው ብለን በፊት ወድቀናል እህህ በፊትህ ወድቀናል አሃሃ በፊትህ ወድቀናል (2) ናና እየሱስ ና ናና አባባ ና ናልን እየሱስ ናና ካንተ ውጪ ተስፋ የለንምና (2) አንዱ ሲሆንለት ሲቃና መንገዱ ሌላው በዚህ ቀንቶ ሲራገም ወንድሙን ሲተበትብበት ውሎ አደረና ድህነት ወረሰው እሱ ወደቀና አልፈወስ ብሎ ይሄ አይምሮአችን ቅናት ምቀኝነት በላው ባርኮታችን የሰው መጨረሻ ለማኝ አድርጎናል ማረን አባታችን ፈውስ ያስፈልገናል እህህ ፈውስ ያስፈልገናል           አሃሃ ፈውስ ያስፈልገናል.(2) ኢትዮጵያ ኢትዮጲያ እጆችሽን አንሺ ወደ ላይ ትምክትሽን ጣዩ በእርሱ ላይ ምህረት የሚመጣው ከሰማይ አዎ ከሰማይ እየሱስ ያይሻል ከሰማይ አዎ ከሰማይ ናና እየሱስ ና ናና አባባ ና ናልን እየሱስ ናና ካንተ ውጪ ተስፋ የለንምና (2) ምድሪቱን የገዛ ለብዙ ዘመናት ደም የሚያፋስስ የወንድሞች ጠላት እባቡን ውጋና ዘንዶውን ስበርልን ጠግበን እስክንበላ ትፈወስ ምድራችን የማይሰራ አእምሮ መንፈሱ ይታደስ እርግማን ይሰበር ልቦናም ይፈወስ የተወሰደብን ምርኮ ተመልሶ ኢትዮጵያን እንያት ጉብኝቷ ፈጥኖ እህህ ጉብኝቷ ፈጥኖ አሃሃ ጉብኝቷ ፈጥኖ (2) ናና እየሱስ ና ናና አባባ ና ናልን እየሱስ ናና ካንተ ውጪ ተስፋ የለንምና (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 68816Loading...
36
ፋሲካ ከመድረሱ አስቀድመን እስከ በዓሉ እለት(እሁድ) በርካታ(ከ 20 በላይ) የበዓል መዝሙሮችን እና የዘማሪት አዜብ ሃይሉ "ህያው አምላክ ነህ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም ከነ ሙሉ ግጥሙ አድርሰናቹ ነበር። እነዚህን መዝሙሮች ከነ ግጥማቸው ወደ እናንተ ሲያደርሱ የነበሩ የቻናላችን አገልጋዮች(admin) 〰️ሳራ 〰️ናቲ 〰️ሰላም 〰️እዮሲ 〰️ዮኒ 〰️ቢኒ 〰️ጆን ናቸው እና በጌታ ፍቅር ሁላቹሁም comment ላይ ባርኳቸው ከእኛ ጋር ማገልገል የምትፈልጉ በዚህ አናግሩን 〰️@Eyosii @Mezemur_Lyrics @Mezemur_Lyrics
3 2512Loading...
37
"ይብዛልህ እንጂ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው (2) በዘመኔ ሁሉ የማልመልሰው ውለታ አለብኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለእኔ ያደረገልኝ ብዘረዝረው ደግሞ ባወራ ከቁጥር ሁሉ በዛ እኔ ባለኝ ኃይሌ ምስጋናን ለእርሱ ላብዛ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ ክብርን እና ግርማን ብርሃንን እንደ ልብስ ለብሰህ በላይ በሰማይ ተውበህ በዙፋንህ ተቀምጠህ በፈጠርካቸው ፍጥረታት ሁሌ ትወደሳለህ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው እግዚአብሔርን በሰማይ የሚስተካከለው ማነው በዙሪያው ባሉት ሁሉ ላይ ታላቅና ግሩም ነው ስለዚህ በምስጋና ከፍ በል በእልልታ ከጥንቱ ይልቅ ይሁንልህ ተመስገንልን ጌታ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
3 25621Loading...
38
"ማደሪያው" ዘማሪት አዜብ ሃይሉ አልቤ አድሮ የነበረ ኮተታ ኮተት ቆሻሻው ተጠርጎ ወጣ ለቀቀ ስፍራውን ለሚገባው ታጠበ ፀዳ አማረ ተሸላለመ ለጌታ ንጉሴን ሾምኩት በልቤ ሳመልከው ልኑር በደስታ ማደሪያው መቅደሱ አረገኝ (3) ለክብሩ ለየኝ ውዴ በበሬ ላይ ቆሞ ሲያንኳኳ ደጄን ሲመታ የሕይወት እንጀራን ይዞ አዘጋጅቶልኝ ገበታ ነፍሴን ሊያጠግባት ከፍቅሩ ዘልቆ ሲገባ ከቤቴ ነገር ሁሉ እንዳልነበረ ተቀያየረ ሕይወቴ ማደሪያው መቅደሱ አረገኝ (3) ለክብሩ ለየኝ ቃሉን ገለጠ ለነፍሴ የጌታ መንፈስ መምህሩ ገብቶኛል ተረድቻለሁ ለካስ እንዲህ ነው ነገሩ ውዴ ሆኖኛል ለእኔ እኔም ለእርሱ ሆኛለሁ ለሌላው እንዳልሆን ሆኜ በቃልኪዳን ታስሬአለሁ  ማደሪያው መቅደሱ አረገኝ (3) ለክብሩ ለየኝ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 69110Loading...
39
"ዓለቴ" ዘማሪት አዜብ ሃይሉ በአለቱ ላይ የቆመ ቤት አለኝ መሰረቱ እጅግ እጅግ የፀና በቀላሉ የማይገፋ የማይወድቅ በጊዜያዊ ፈተና  ቢጎርፍም ጎርፉ በላዬ ቢነፍስብኝም ነፋሱ አንድ ነገር ግን ገብቶኛል/አውቃለሁ አይችልም ሊለየኝ ከእርሱ  ዓለቴ መሠረቴ ኢየሱስ ህይወቴ ዓለቴ መሠረቴ ጌታ ኢየሱስ ነው ጉልበቴ ዓለቴ መሠረቴ ክርስቶስ ህይወቴ ዓለቴ መሠረቴ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ጉልበቴ ያመንኩትን ማን እንደሆነ አውቃለሁ ተፈትኖ እርልፏል በመከራ በድካሜ ከቶ ማይፈርድብኝ ይልቅ ለእኔ የሚያስብ ነው የሚራራ ሞትስ ቢሆን ወይስ ህይወት ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ይህንን ተረድቻለሁ አይችል ሊለየኝ ከጌታ ዓለቴ መሠረቴ ኢየሱስ ህይወቴ ዓለቴ መሠረቴ ጌታ ኢየሱስ ነው ጉልበቴ ዓለቴ መሠረቴ ክርስቶስ ህይወቴ ዓለቴ መሠረቴ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ጉልበቴ ፀንቶ ቆሟል እግሬ በጌታዬ ላይ ፀንቶ ቆሟል እግሬ ፀንቶ ቆሟል እግሬ በቃሉ ላይ ፀንቶ ቆሟል እግሬ አልነዋወጥም ሰድጃለሁ ስሬን ፀንቶ ቆሟል እግሬ ነፋስ አይነቅለኝም ሰድጃለሁ ስሬን ፀንቶ ቆሟል እግሬ ዓለቴ መሠረቴ ኢየሱስ ህይወቴ ዓለቴ መሠረቴ ጌታ ኢየሱስ ነው ጉልበቴ ዓለቴ መሠረቴ ክርስቶስ ህይወቴ ዓለቴ መሠረቴ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ጉልበቴ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
2 21011Loading...
40
"ይብዛልህ እንጂ" ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው (2) በዘመኔ ሁሉ የማልመልሰው ውለታ አለብኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለእኔ ያደረገልኝ ብዘረዝረው ደግሞ ባወራ ከቁጥር ሁሉ በዛ እኔ ባለኝ ኃይሌ ምስጋናን ለእርሱ ላብዛ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ ክብርን እና ግርማን ብርሃንን እንደ ልብስ ለብሰህ በላይ በሰማይ ተውበህ በዙፋንህ ተቀምጠህ በፈጠርካቸው ፍጥረታት ሁሌ ትወደሳለህ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው እግዚአብሔርን በሰማይ የሚስተካከለው ማነው በዙሪያው ባሉት ሁሉ ላይ ታላቅና ግሩም ነው ስለዚህ በምስጋና ከፍ በል በእልልታ ከጥንቱ ይልቅ ይሁንልህ ተመስገንልን ጌታ ይብዛልህ እንጂ ምስጋና ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ ይብዛልህ እንጂ ክብር ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው ማብዛት ለእኔ ጥማቴ ነው ያለኝ ምሰጠው ይህን ነው share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
3936Loading...
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ፀሎቴ ጋር ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደሳለኝ ሽፍት/ ጥፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮች እስር መዳኒትን ይዤ እንድነሳ ከዚያም ባለፈ ባንተ በራስ እደነቃለሁ ባወቁ ቁጥር እወድህና እዛው እገረማለው አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል ጠረህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል በግርታው መሀል ጌታ እኳ ነው ይላል በ ብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል አንተ ለካ (2) ያለኸው ፀሎቴ/ ጓዳዬ / ጋር የአለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ ፍለጋ ማን ሊጠጋ ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋጋል እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል ሲያገኘው ደግሞ እንዳላዘነ ደስታው ይሞላል የኔ ግን አንተን ፍለጋ ገና እየፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረካ ስትረጋጋ share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
🥰 11👍 4❤‍🔥 2
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያስታውቅብኛል እኔ አልሠስትም / አልቆጥብም/ ለጌታዬ ሽቱ አይታጣም ከጉያዬ ድንገት ቢያስፈልግ መስበር/ ለእርሱ ሲያስፈልግ መስበር እንዳይጐድልበት ምንም ነገር አይኖቼን ከአሳ ላይ አንስተህ ሰው አጥማጅ ልታደርገኝ ልትሾመኝ አንገት ከደፋሁበት ክህደቴ ኃላ ዳግም ለአገልግሎትህ ስታምነኝ ወዴት እንደ ሆነ እንኳን ሳላውቅ አንተን መከተል መረጥኩኝ ሁሉን እርግፍ አድርጌ ትቼው ስራህን ስራዬ አረኩኝ መስቀል አሸክመው ሲገርፍህ አይቼ ብክድም አልችልም ማስመሰል አልችልም ውስጤ እየቆሰለ ላይምሰል ለመሳቅ ብሞክርም አውቀዋለው ብዬ የመመስከር ድፍረት ባይኖረኝም አብሮ እንዳልነበረ እንዳላሳለፈ ብቆጥርህም ኧረ ይቺማ ከእርሱ ጋር ነበረች ስትናገር እርሱን ትመስላለች እንዲህ እያሉ ያስደነግጡኛል ከሰዎች መካከል ይለዩኛል አላውቅም እያልኩኝ ኧረ ማን ይሰማኛል በጣም እንደ ምወድህ ያስታውቅብኛል ያስታውቅብኛል (4) ብዙ ጊዜ አብሮ እንዳሳለፈ ሰው ሁሉንም ነገሩን እንደሚያየው ባህሪይ ሁኔታ እንደሚወራረስ ፍጥረት አይኔን አይቶ እስኪያውቅብኝ ድረስ ፍቅሬ ይገልጥልኛል ከሰዎች መካከል አልችልም ማስመሰል share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
❤‍🔥 8 3🥰 2🎉 1🙏 1
እፅናናብሃለሁ እፅናናብሃለሁ (4) ሳስብህ ትዝ ስትለኝ ኀዘኔን እረሳለሁ (2) የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በረባው ባልረባው የምጨቀጭቅህ የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በሆነው ባልሆነው የምጨቀጭቅህ መልሴ ከእግሮችህ ስር እንዲገኝ አውቃለሁ አልደናበርም እንበረከካለው አልገላመጠም እንበረከካለው በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) አይደረስም ጥግህ አይታረምም እጅህ አዎ አይዝል አይደክም ክንድህ አይመዘንም ስራህ ምንም ቢሆን ምንም ቢፈጠር ችሎታህን አልጠራጠር ምንም ቢባል ምንም ቢመጣ አምነዋለው ያንተን ችሎታ በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
10🥰 2👏 2😍 2👍 1❤‍🔥 1
"ምሳሌዬ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ድምጽ ነኝ እኔ የምጮህልህ ማስተጋባልህ ይሄው ነው ስራዬ መላክ ስትልከኝ ልጅህን ማሳየት አድርጊ እንዳልከኝ ጊዜና ቦታ ተገጣጥሞ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ክቡርነት የኔ ማንነት ደግሞ አድናቂ ጊዜና ቦታ ተገናኝቶ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ብርሃንነት የኔ ማንነት ደግሞ አድማቂ በተጠጋሁህ ቁጥር ንጽህና ይበዛል መታዘዝን ፈፅመህ አክሊል ተቀዳጅተሀል እምነቴን አስፃሚውሚው የተሳልከው ከፊቴ ሩጫዬን እንድጨርስ አንተ ላይ ነው ትኩረቴ እንደደመና በዙርያዬ ምስክሮች እያሉ በስራ በእምነታቸው አሉ የተባሉ (2) እየሱስንነው የማየው እየሱስን ነው ምከተለው እሱ ነው ምሳሌዬ እራሱ ነው ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ዋናዬ (4) እግሮችህ የረገጡትን በጥንቃቄ ረግጣለው ከፊት ከፊት ስትሄድ ከኋላ ከኋላ ከተልሃለው (2) ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ አይሀለሁ ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ ሰማሀለው አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ ግራ አይገባኝም ካለህ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ አልጠራጠር በዚህ አለህ አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
8🥰 3🙏 2👍 1❤‍🔥 1🎉 1
"ዘመቻ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
4❤‍🔥 2👍 1🎉 1🤩 1😍 1
"ያሳሰበኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያሳስበኛል ያስጨንቀኛል እጠበባለሁ ከራሴ ጉዳይ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ነው ልቤን የወሰደው ትክ ብዬ ከቆየው አንተን እያሰብኩ ነው ልቤ ቢሄድ ሌላ ቦታ ህግህ ሆኖኝ ነው ትዝታ ያለአመሌ ዝም ካልኩ ስለ ቤትህ እያሰብኩ ያለ ወትሮዬ ዝም ካልኩ ቤተ ክርስቲያንን እያሰብኩ አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለሁ ሐሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ (2) የሩቅ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል አለሁ ልልህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ እንደ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል ልስማህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ ያንተ ጩኸት ምን ይላል ዝምታህ ምን ያወራል ያንተ ጩኸት ምን ይላል እርጋታህ ምን ያወራል መስማት ምፈልገው እርሱን ነው ለቀረበው ልብህ የሚለውን ማድመጥ የምፈልገው እርሱን ነው ዝምታ ውስጥ የተሰወረውን አለቶች ተሰባበሩ የምድር መናወጥም እሳት መጣ አንተም እንዳለህ አስመሰለ ተራሮች ቢሰነጠቁ ትልቅ ብርቱ ነፋስ ቢነፍስም በዚያ እንዳለህ ምን ቢገመትም አልነበርክም ጥቂት የዝምታ ድምፅ ሆነ ወዲያውም ሹክሹክታ ተሰማ ባሪያህም ይህን አስተዋለ አለ እግዚአብሔር ነው ይኼማ አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ዝምታህ ከድምጽ ይጮሃል ጆሮዬን ለልብህ አቅናው ፀጥታህን እንድሰማው አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ፀጥታህ ከድምጽ ይጮሃል አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
👍 4 4🥰 3🙏 2🎉 1🤩 1😍 1
"ያሳሰበኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያሳሰበኛል ያስጨንቀኛል እጠበባለሁ ከራሴ ጉዳይ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ነው ልቤን የወሰደው ትክ ብዬ ከቆየው አንተን እያሰብኩ ነው ልቤ ቢሄድ ሌላ ቦታ ህግህ ሆኖኝ ነው ትዝታ ያለአመሌ ዝም ካልኩ ስለ ቤትህ እያሰብኩ ያለ ወትሮዬ ዝም ካልኩ ቤተ ክርስቲያንን እያሰብኩ አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለሁ ሐሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ (2) የሩቅ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል አለሁ ልልህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ እንደ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል ልስማህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ ያንተ ጩኸት ምን ይላል ዝምታህ ምን ያወራል ያንተ ጩኸት ምን ይላል እርጋታህ ምን ያወራል መስማት ምፈልገው እርሱን ነው ለቀረበው ልብህ የሚለውን ማድመጥ የምፈልገው እርሱን ነው ዝምታ ውስጥ የተሰወረውን አለቶች ተሰባበሩ የምድር መናወጥም እሳት መጣ አንተም እንዳለህ አስመሰለ ተራሮች ቢሰነጠቁ ትልቅ ብርቱ ነፋስ ቢነፍስም በዚያ እንዳለህ ምን ቢገመትም አልነበርክም ጥቂት የዝምታ ድምፅ ሆነ ወዲያውም ሹክሹክታ ተሰማ ባሪያህም ይህን አስተዋለ አለ እግዚአብሔር ነው ይኼማ አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ዝምታህ ከድምጽ ይጮሃል ጆሮዬን ለልብህ አቅናው ፀጥታህን እንድሰማው አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ፀጥታህ ከድምጽ ይጮሃል አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
👍 1 1
"በተውሶ እስትንፋስ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሁኔታዎቼ አይደብቁብኝ መልክህን አይሰዉሩብኝ መስቀልህን አያቀሉብኝ ሞትህን አይሸፍኑብኝ ፊትህን በአንገቴ አስሬዋለው ህግህ ለእግሬ ብርሃን ነው አያሻኝም አስታዋሽ ለአፍታ አምልኮ ላንተ እንዳመጣ (2) ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ስራህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለራስህ መኖሪያ ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ሸክላህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለክብርህ ማደሪያ ባዋስከኝ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት ከጥፋት ከውድቀት እየጠበቅህ እግሬን ስለፈቀድክልኝ አይቻለሁ ዛሬን ሁለት ሶስት ምክንያት ለምን ጠብቃለሁ እስትንፋስ ስላለኝ አመሰግንለሁ በተውሶ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት የመስቀልህ ሰራ ብቻ የዕድሜ ልክ ምስጋናዬ ነው አንድ ቀን እንደቀረው ሰው ዕለት ዕለት አምልኮ አበዛለሁ በመሆን ወይ ባለመሆን አልለካህ በማየው ነገር ስራዬ ብዬ ማመልክህ ቁም ነገሬ ነህ እግዚአብሔር (2) አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ ሕይወቴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ስራዬ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ እስትንፋሴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ቁም ነገሬ ነው (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...
5🥰 4👍 3🙏 2🎉 1
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ዘመቻ የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ
Show all...
share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Show all...