cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግጥም Poem@rts✍✍✍የጥጦስ ቤት ነው!!!

የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ✍️✍️ከተለያዪ ገጣሚያን ያባበዱ አጫጭር ❤❤ጥቅሶችን ከህይወት ግጥሞችን በኦዲዮ የተለያዪ መፅሀፎችን ትረካ❤ የ ፊት ገፅ ምርጥ መርጥ ፎቶዎችን👀 እናቀርባለን። አስታየታችሁን /በኦዲዮ 👂እንዲመጣ የምትፈልጉትን መፅሀፍ /ግጥም በግሩባችን ላይ ጠይቁን ስለ ጥበብ እንወያይ ይመቻችሁ🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🤙

Show more
Ethiopia8 538Amharic7 357The category is not specified
Advertising posts
385
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌼🌼🌼🌼ተስፋ🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 ሰውነት ሰው የሚሆነው ተስፋው ሲቀድመው ነው ፣ ፊት ለፊቱን የተስፋ ብርሃን ሲያፈካለት ምን እልባት ያለፈው አመታችን የኛም ነበር የኛም አልነበረም። የኛ አልነበረም እንዳንል በመከፋት ምሃል ሳናስበው የደስታ ሳግ አንቆናል ፣ ተስፋ በቋረጥንበት ስዓት ትዓምራዊ ሁነት አጋጥሞናል ፣ ያመነው ሰው ከጀረባችን ወግቶን ጥሎን ስሄድ የፈጣሪ ክንድ ድጋፍ ሁኖናል ፣ አለማችንን የሰጠነው ሰው አለመቻንን ይዞብን ሂዶ ባዶነትን ስንታቀፍ መፅናኛ ከወደለይኛው አምላክ አግንተናል ......የኛ ነው እንዳንል ልፋት እና ድካም ብቻ ታቅፈን እንዲሁ እንደባዘንን ቀርተን ይሆናል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ግን አዲስ አመት ሁሌም አዲስ ተስፋን ይዞ ይመጣል አዲስ የመኖር ጉጉት ምን አለባት የምነሰማው ሁሉ ጥሩ አደለም ይሆናል ግን ወደፊታችንን የሚያውቀው ፈጥሮናል ብለን የምናመነው ነው ። መቼም ያለምክንያት አንድ ስዓት እንኳን አይጨመረንም 2016 ብለን እንድንቆጥር ያደረገን በምክንያት ነው አዲስ ቀናቷች እየጠበቁን ነው ዝግጁ ናችሁ?????? መልካም አዲስ አመት ቤተሰብ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #ጦማሪት_ሰሊኒያ #ጦማሪት_ሰሊኒያ
Show all...
።።።።ፅሃይ ነበረችኝ።።።።። እኔ ገና ልጅ እያለሁ በጣም የምወዳት ፅሃይ ነበረችኝ፣ ሁልግዜም አወጣጦን ድምቀቷን ለማየት የምጓጓላት ፣ ሁልግዜም ፍካቷን የምናፍቅላት ። ግን ሳድግ ጮራነቷ አለፈ እና ንዳድነቷ ተንሰራፋ አይኔ እያየ የምወደው ብርሃኗ ጨረር ሁኖ አይኔን ወጋኝ ፣ብርሃኖ በዛና ሰቀቀኗ ባሰኝ፣ጊዜው በሄደ ቁጥር በሷ ላይ ያለኝን ተስፋ እና እምነቴን አጣሁኝ ☀️እመት ፅሃየ ምነው ምነው ብርሃንሽን ቀነስ አድርገሽ ወደቀድሞው ደስታችን ብንመለስ😒😒 #ጦማሪት_ሰሊኒያ
Show all...
Show all...
✈️️️️Ethiopian Airlines 77th Anniversary Government Grant

🎈️️ Everyone has a chance to get rewards, click the link to participate! ️️

Repost from N/a
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
Show all...
[ነጻ 200ETB! ግባ
የቅዳሜ መነጋገሪያ ጉዳይ! ሠዓሊ እስጢፋኖስ አበበ ይባላል ትላንትና ቅዳሜ "መፍረስ"የተሰኘ ስነጥበባዊ መልዕክት ይዞ ወደ አደባባይ በመውጣት በስነጥበብ መልዕክቱን አስተላልፏል። https://t.me/EventAddis1 https://t.me/EventAddis1
Show all...
የአህያ ኑዛዜ ዕፅዋት ይቀጠፍ ዛፍ ከስሩ ይነቀል የምድር ታሪኳ ከወዲሁ ይጠቅለል ሀይቅና ወንዙ ከቶ ውሃ ይጣ ኣእዋፍ አራዊት በርሃብ ይቀጣ ደረቅ ሆኖ ይክረም የባህር ዳርቻ እኔ ከሞትኩማ ለምን ሰርዶ ብቻ።     ዮኒ ኣታን @yonatoz Share @Yonny_Athan Share @Yonny_Athan
Show all...
Show all...
ሶራ የሀገር ባህል ልብስ ዲዞይን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

......(( ሶራ ዲዛይን)) ።።።።። ።። 0974243116 ።።።።።።።።።0921354620 የተለያዩ ዲዛይን ያላቸው የወንድ እና የሴት የሀበሻ አልባሳቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።።። . ---ለሰርግ ----ለመልስ -----ለልደት -----እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ አልባሳትን በመረጡት ዲዛይን ሰርተን እናስረክባለን ይዘዙን።።። በስራችን ይደሰታሉሉ።።

#የአድዋ_ድል ሲነሳ በሙዚቃው ዘርፍ የማይረሱ ሁለት ታላቅ ከያኒያን በምናባችን ድቅን ይሉና "አድዋ" ቦታው ድረስ ይወስዱናል። ከያኒያኑ በግጥማቸው የልባቸውን ቀለም ያንፀባርቃሉ፣ በዜማቸው የብዙሃንን አንጀት ያረሰርሳሉ። ማንነቱንና ታሪኩን ያላወቀ ትውልድ፤ ታሪክ ሊሰራ አይችልም በማለት እውነታን ያጋራሉ። ጂጂ እና ቴዲ የአድዋን የታሪክ ማህደር እየገለፁ ሲዘምሩት እጅን ከአፍ ላይ አስጭነው ግርምትን ያጭራሉ። ጠቢቦቹ ሀገራችን ዛሬ ፀንታ ለመቆሟ ምስጢር የትናንት መሰዋትነት፣ ለዛሬ ነፃነት መሆኑን ይነግሩናል። " የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት፣ ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት"... ትለናለች ጂጂ። ቴዲም ይህን ሀሳብ ሲያጠነክረው " ወይ ሳልለው ብቀር ያኔ፣ እኔን አልሆንም ነበር እኔ ። ..." ይለናል። ጂጂ "አድዋ"፣ ቴዲ "ጥቁር ሰው" ሲሉ የብዕር ቀለማቸውን ከያሬዳዊ ዜማ ጋር አዋህደው ያቀነቀኑት 'የአድዋ መዝሙር ነው' ቢባል ማጋነን አይሆንም። እኝህ ስራዎቻቸው ዘመን የማይሽራቸውና ጊዜ የማይገድባቸው በመሆናቸው በሀገር ወዳድ ልብ ውስጥ ታትመው ይቀመጣሉ። ስለ ጂጂ "አድዋ" የተሰኘው ሙዚቃ! ሳትት የጂጂ "አድዋ" የተሰኘው ሙዚቃ በ1:30 (በአንድ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ) ውስጥ ነው የተሰራው። የጂጂ የቀድሞ ማኔጀር እንዲሁም ቤዝ ጊታሪስት ቶማስ ጎበና ነበር። በአንዱ ቀን ታድያ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ አድዋ የተሰኘው ፊልማቸውን አሜሪካ ላይ ሊያስመርቁ ፈልገው የቶማስ ጎበናን ባንድ ተከራዩ። መድረኩን በክላሲካል ብቻ ነበር ሊያጅቡት የታሰበው። ፕሮፌሰር ሀይሌ ወደ ቶማስ ይመጡና "እስቲ፤ ለፊልሙ ምርቃት መክፈቻ የሚሆን ዘፋኝም ፈልግ ብቻ ሴት ኢትዮጵያዊት ትሁን።" ይሉታል። ቶማስም እሺ ብሎ ማንን እንደሚጋብዝ እያሰበ ወደ ቤቱ ያቀናል። ቤቱ ከደረሰ በኋላ ከባልደረቦቹ ጋር ልምምድ ይጀምራል። ማታ 2 ገደማ ጂጂ ወደ ቶማስ ቤት ጎራ ትላለች። ቶማስም ለጂጂ "ፕሮፌሰር ሀይሌ ዘፋኝ ይልጋሉ። ለምን አንቺ አትሰሪም ?" ይላታል። ጂጂም ሊዘጋጅ የታሰበውን ፕሮግራም ተረድታ ከራሷ ጋር ልትማከር ወጣ አለች። ከአንድ ሰዓት ከግማሽ ደቂቃ (1:30 ) ቆይታ በኋላ ተመልሳ መጣች። ቶማስ "አዲስ ሙዚቃ ሰርቻለሁ፤ እናጥናው ? " አለችው ። "እንዴ ፕሮፌሰር ሀይሌ እኮ ናቸው፤ በጣም ነው የምንፈራቸው። የማይሆን ስራ ይዘን ገብተን እንዳናበላሸው" ይላታል። ቆይ ለምን "'እማማ ኢትዮጵያ' የሚለውን ዘፈን አትጫወቺውም" አላት ጂጂም እሺ በማለት ተስማማች። በማግስቱ ጠዋት ብዙ ህዝብ በተሰበሰበበት መድረክ ላይ ወጡ። ያልታሰበም ነገር ተፈጠረ። ጂጂ ሁሉንም በምልክት "ፀጥ በሉ!" አለቻቸው። እነ ቶማስም ያጠኑትን መጫወት አቆሙ። ትላልቅ እንግዶች ከፊት ተቀምጠው ነበር። ጂጂ "አድዋ"ን ያለሙዚቃ መሳሪያ በድምጿ ብቻ መዝፈን ጀመረች "የሰው ልጅ ክቡር..." ስትል ቶማስ ክው ብሎ ደነገጠ። ሰምቶት አያውቅም። በልቡም ያላጠናነውን ሙዚቃ ኬት አመጣች አለ። ይህ ስራ በ1:30 የተደረሰ ዘፈን ነበር። ከፕ/ር ሀይሌ ጋር የተቀመጡ ነጭ ምሁራን ቋንቋውና ትርጉሙ ሳይገባቸው በዜማው ልብ ገዢነት እንባቸውን መቆጣጠር አቃታቸው። ጂጂም ደንግጣ እየዘፈነች ወደ ቶማስ ዞራ "ምንድነው ?!" በሚል አስተያየት አየችው። ቶማስም በምልክት "ቀጥይ!" አላት። ዘፍና ስትጨርስ ታድያ አዳራሹ በአድናቆት ብዛት በእግሩ ቆመ። ፕሮፌሰር ሀይል ከደስታቸው ብዛት "አንቺን ጉደኛ መተዋወቅ እፈልጋለሁ" አሉ። ከአመታት በኋላም ይህ ተወዳጅ ዘፈን(መዝሙር) አልበም ሆኖ ወጣ። " የሰው ልጅ ክቡር ሰው መሆን ክቡር ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር፣ በደግነት፣በፍቅር፣በክብር ተጠርቶ በክብር ይሄዳል፣ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ ። የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት ። ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር አድዋ፣ትናገር ትመስክር ትናገር አድዋ፣ትናገር አገሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ ። ..." ክብር ይህን ቀን በኩራት እንድናከብር ላስቻሉን አባቶቻችን ይሁን..... ✍️በ'አበባየሁ ሰይፈ/ትናገር ብዕር
Show all...
አንድ ቀን ሲከብደኝ ካባቴ መቃብር ፊትለፊት አነባው በደረቀ እምባዬ ከሃዘን መዝገብ ገባው የውስጡን መዘርገፍ በድን ሰው መወንጀል ምላሴን ሲቃጣው ቁልቁል አቀርቅሬ አንዲት ቃል አወጣው "ያላንተ እንደማይጥም ሀቁን እያወከው እንዴት አፈር ገባህ እንዴት ሞትን ቻልከው?" ብዬ ሳላማርር ከመቃብር ስፍራ ሰማሁኝ አንድ ቃል "እየኖርክ አይደለ  መሞት ምን ይደንቃል?" ።።።።።።።።።።።።።።። @mikiyas_feyisa
Show all...