(أبو نحلا) Abu Nehla
Open in Telegram
قال الأمام الشافعي رحمه الله من لايحب العلم لاخيرفيه!
Show more2 490
Subscribers
+124 hours
+537 days
+15030 days
Posts Archive
2 491
2 491
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
✅ታላቅ የምስራች ለሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በመጀመሪያ ለዐለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው!
በመቀጠልም ከዚህ በፊት በተለያዩ መድረሳዎች ሲቀሩ የነበሩት ደርሶችና ተጨማሪ አዳዲስ ኪታቦች በአድስ መልኩ ቅዳሜ(ነሀሴ-30) ጀምሮ የሚሰጡ ይሆናል። ጊዜያችንን አመቻችተን በሚቀርበን ቦታ በመገኘት ድናችንን እንገንዘብ!
የአላህ መልዕክተኛ ሲናገሩ፦
من يريد الله به خيرا يفقهه في الدين
"አሏህ መልካም የሻለት ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል"
الجهل عار عار
لا يرضى به إلا حمار
ማሳሰቢያ
✅ደርሶቹ የሚሰጡበት ጊዜ👉 ከመጝሪብ-ዒሻ
✅ የሚሰጡበት ቦታ 👉 ዳቶ ፣ ቲቲሲና ተማሪዎች መድረሳ
✅ደርሱን የሚሰጡት፦
↪️ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ደሴ
↪️ኡስታዝ ዐብዱልሀሚድ
👉👉👉ዝርዝር ፕሮግራሙን በፎቶው ላይ ተመልከቱ!
ከሱብሂ በኋላ እንድሁም በቀኑ ክፍል የሚወጡ ፕሮግራሞችን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ለሌሎች ሰዎች በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!!
🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈🔈
https://t.me/hutemariwochchannel
2 491
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለመስማት የሚከብዱ ልብ የሚያሳምሙ ነገሮችን እየሰማን ነው!!
———
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወለዊይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ከዚህ ቀደም የሳዳት ከማልን እንዲህ የሚል ንግግር ሰማን:- “የመጅሊስ ሰዎች አዕምሮ ያላቸው አስተዋዮችና ብልሆች ናቸው፣ አዕምሯቸው ሙሉና ጮሌዎች ናቸው…” አለ።
ነገር ግን ዛሬ ከአንዳቸው የመጅሊስ አመራር አካል ከሆነው ኢብራሂም ቱፋ የነቢይነትን ማዕረግ ለመስጠት ሲጣጣር እንዲህ ሲል ሰማነው:- "ነቢይነት በነቢያችን ሙሀመድﷺ ባይደመደም ኖሮ እርሱ ነቢይ ይሆን ነበር፣ ነገር ግን እርሱ ከአላህ ወሊዮች የሆነ ወሊይ ነው ለማለት የሚከለክለን ነገር የለም ወሊይ ብዬዋለሁ…" አለ። ተመልከቱ ወደዚህ ድምበር አላፊነት። ታዲያ ከዚህ በኋላስ ምን ልትሉ ነው?!፣ ከዚህ ቀደም ወደ እነሱ መካተት (መደመር)ና መቀማመጥ ይፈቀዳል ስትሉ ነበር፣ ይልቁንም ከእነዚህ ጋር የሚርቅና የሚልለይን ሰው ስትኮንኑ ነበር፣ ከእናንተም በርካቶች ከመጅሊስ አመራሮች አምፆ መውጣት ልክ ሙስሊም የሆነን መሪ አምፆ እንደመውጣት ነው ይሉ ነበር፣ እንዲህ የሚለውን የአላህን ቃልም ለማስረጃነት ሲጠቅሱ ነበር:-
وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ
«…ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ፡፡» አንኒሳእ 59
ምንም የማይገናኝ ቂያስ ከመሆኑም ጋር ለማስረጃነት ሲጠቀስ ነበር።
ታዲያ እናንተም ዑዝር ትሰጡ ይሆን?!፣ ልክ ኢልያስ አህመድ ኣደም ካሚል:- ነቢዩላህ ሙሳም ቢመጡ፣ ነቢዩላህ ዒሳም፣ ነቢዩላህ ሙሀመድም ቢመጡ ይህን የመሰለ እድል አናገኝም ነበር…" በማለቱ ለኣደም ካሚል ዑዝር እንደሰጠው እናንተም ትሰጡ ይሆን?!።
እገዛ በአላህ ነው መመኪያና መደገፊያም እርሱ ነው!!
አላህ ሆይ! በቀጥተኛው መንገድ አፅናን!! አንተ ቸርና ለጋሽ መሃሪና አዛኝ ነህና!!”
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
2 491
🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
2 491
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌
🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
2 491
Repost from ምክር ለወጣቶች
ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇
@Salafiwaverrr
2 491
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
2 491
Repost from ምክር ለወጣቶች
ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇
@Salafiwaverrr
2 491
🔴ከታች ከተዘረዘሩት መላኢኮች ውስጥ የትኛው ነው የጀሀነም ጠባቂ የሆነው❓
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ
2 491
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
🔷በማይመለከተን ነገር አለመግባት
እያንዳንዱ ሰለፊ በዚህ ጥልቅ እውቀት ባለው አሊም - በተለይም በማይመለከታቸው ጉዳይ ጣልቃ ለሚገቡ አካላት - በመከሩት ውድ ምክር ይመከራሉ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ። ምክንያቱም ለአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተው ነው።
ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ ዑመይር አልመድኸሊ - ረሂመሁሏህ ፣ ገፈረሏሁ ለሁ - እንዲህ ብለዋል :-
"ለሰለፍያ ዳዕዋ ክብር የሚሰጥ ሰው ይህን ጎዳና (በሙሉ ልቦና እና ትዕገግስት) ይቀበለዋል ፤
ልዩነትን እና አለመግባባትን ከሚያመጡ ሰበቦች ይርቃል።
ይሁን እንጅ አንዳንድ ሰዎች የመለያየት ሰበቦችን ይቆሰቁሳሉ ፤ ፊትናን ይቀሰቅሳሉ ፤ ሰለፍዮችን በሀይለኛው ይሰነጣጥቃሉ። ይህ ትክክለኛው መንሐጅ አይደለም ፤ ሰለፍይ የሆነ መንሐጅም አይደለም ፤ የሶሃባም ፣ የታብዕይም መንሐጅ አይደለም።
አንዳንድ ሰዎች የሚከፋፍሉና የሚበታትኑ ምክንያቶችን ይፈልጋሉ። እነዚህ ሰዎች በአሏህ ዲን ላይ ሊታመኑ አይችሉም፤ ሰለፍይ ነኝ ብለው ቢሞግቱም አይታመኑም።
በእነርሱ ላይ (በሚከተሉት ነገሮች) ትኩረት ማደረጉ ግዴታ ነው -
'ለምን በከፋፋይ ተግባራት ትሰማራለህ? ሰለፍዮችን ለምን ትሰነጣጥቃለህ? ሊባሉ ይገባቸዋል።
ስህተት የሰራ ሰው በጥበብና በደግነት ሊመከር ይገባዋል። (እዝነት በአንድ ነገር ውስጥ አይኖርም ያስዋበው ቢሆን እንጅ ፤ እርሱ (እዝነት) በዚያ ነገር ውስጥ አይወገድም ያበላሸው ቢሆን እንጅ።)
ትዕግስትን ፣ ቁጣን መቆጣጠርን ፣ እውነተኛነትን - ባረከሏሁ ፊኩም - በሐቅ ላይ መጽናትን (እና የመሳሰሉ) ከፍተኛ ባህሪያትን አደራ አጥብቃችሁ ያዙ።
(አሏህ እንዲህ ብሏል)
لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا
"ለእናንተ - አላህንና የመጨረሻውን ቀን ተስፋ ለሚያደርግ ፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ ሰው - በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አለላችሁ፡፡"
(አህዛብ :21)
አሏህ እንዲህ ብሏል :-
وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِيمٍ
"አንተም በታላቅ ጸባይ ላይ ነህ፡፡"
(ቀለም :4)
የአላህ መልእክተኛ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - እንዲህ ብለዋል :-
"بعثت متمما لمكارم الأخلاق"
"እኔ የተላኩት መልካም ስነ - ምግባርን ለማሟላት ነው"
/كلمة توجهية ١٤٣٤/٥/٢٢
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
2 491
Repost from ምክር ለወጣቶች
ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇
@Salafiwaverrr
2 491
🔴ከታች ከተዘረዘሩት መላኢኮች ውስጥ የትኛው ነው የጀሀነም ጠባቂ የሆነው❓
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ
