Hala Info
Open in Telegram
687
Subscribers
+224 hours
+387 days
+16130 days
Posts Archive
687
ስለነበረን ያማረና የማይረሳ ምሽት ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ፕሮግራም እንዲዘጋጅ እና እንዲሳካ ትልቁ ምክንያት የሆናችሁት ራሳችሁ እናንተ ናችሁ፤ የተመዘገበውም ውጤት የሁላችንም የጋራ ድል ነው።
ሁላችሁንም አከብራለሁ፤ በርቱ፤ በቅርቡ የየራሳችሁን ትልልቅ ስኬቶች በዚሁ አግባብ አብረን እንደምናከብራቸው አልጠራጠርም።
በዚህ ውብ ምሽት ከፕሮግራሙ ብዙ ጠቃሚ እውቀቶችንና አዳዲስ ነገሮችን እንደቀሰማችሁ እርግጠኛ ነኝ።
በሌላ በኩል፣ ደስታችሁን በሰፊው መግለጽ ፈልጋችሁ፤ በሰዓት እጥረት ወይም በፕሮግራሙ አከሄድ ምክንያት እድል ሳንሰጣችሁ የቀራችሁ፣ ወንበር አግኝታችሁም ሳይሳካላችሁ ላለፋችሁ የቡድናችን አባላት እና ኤጀንቶች በሙሉ ከልባችን ይቅርታ እንጠይቃለን።
የፕሮግራሙ ዋና አላማ ከትልልቅ ሲኒየር ኤጀንቶቻችን ጠቃሚ ልምዶችን እንድንወስድና የአዲስ ዓመት መልዕክቶችን እንድንጋራ ታስቦ በመሆኑ ነው፤ ለዚህም ለሰፊ ግንዛቤያችሁ እና ትዕግሥታችሁ ከፍ ያለ እንደሚኖራችሁ እርግጠኛ ነኝ።
የሆነው ሆኖ፣ ሀላ ላይ ያለፉትን ሁሉ በድል አጠናቀናል!🙏
መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችንም ይሁንልን!
687
Repost from N/a
ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ታላቅ የSuper👑 Recognition ፕሮግራም ይኖረናል!😍😍
ሁላቹህም እንዳትቀሩ!😍
ይሄን ፕሮፋይል ለብሳቹህ
በ Yeha Room 👉 2811845
687
Today | ዛሬ ማታ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ⏰
ዛሬ የዓመቱ የመጨረሻ ሳምንት የመጨረሻ እሁድ ነው! ያሳለፍነው 2018 ዓ.ም ለሁላችንም የተለያዩ ገጾች ነበሩት፤ አንዳንዶቻችንን በከባድ ሀዘንና ጭንቅ ፈትኖናል፣ የስራና የህይወት መንገዳችን ተበታትኖ በጨለማ ውስጥ እንድንሰራ አድርጎናል... ሌሎች ደግሞ አዳዲስ ስኬቶችንና እድሎችን ያስመዘገቡበት ነበር።
ዋናው ቁምነገር ግን በዚያ ሁሉ አልፈን ዛሬም በተስፋ አዲስ አመት እየጠበቅን ነው!
ዛሬ ማታ ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ በሚኖረን ልዩ Room፦
የዓመቱን ጉዞአችንን እርስ በእርስ እንቃኛለን
ከፈተናዎቻችንና ከውድቀቶቻችን የተማርነውን ትምህርት እንካፈላለን።
ለአዲሱ ዓመት አዲስ ተስፋና ጥንካሬ የምንሰበስብበትን ሀሳብ ሼር እንደራረጋለን
ሁላችሁም በጊዜ እኔ ቤት እንገናኝ።

ሰላም እንደምን ዋላችሁ...!
ዛሬ የመጨረሻ የአመቱ እሁድ... የመጨረሻ ሳምንት ነው!!
ያሳለፉነው 2018 ዓም ለእናንተ እንዴት ነው?
እስኪ ሀሳባችሁን በኮሜንት ግለፁ... 😱
687
ወደዚህ ቻናል ያልተቀላቀሉ... ብዙ አሉ.. 😱
ለምን የሆነ ነገር መውሰድ ቢችሉ እባካችሁ እንዲቀላቀሉ አድርጉ።
የጀመሩትን ብቻ እንዲመጡ ይህንን ሊንክ foreword አድርጉላቸው!