uk
Feedback
Hala Info

Hala Info

Відкрити в Telegram

ሀላን ለመስራት መመዝገብ ይፈልጋሉ? እንግዲያስ ከታች ያሉትን ሊንክ በመጫን አፑን ያውርዱ! Host 👇👇 https://cdn1.halaroomchat.com/h5/index.html#/share_hostPage?uid=2749117 agent link 👇👇 https://cdn1.halaroomchat.com/h5/index.html#/share_agentPage?uid=2749117 Contact : @Yheni1

Показати більше
849
Підписники
-124 години
+167 днів
+19730 днів
Архів дописів
ይህንን ነገር አትዘንጉ! በዚህ ሳምንት ተጠንቅቀን እንስራ !

ይህንን ነገር አትዘንጉ! በዚህ ሳምንት ተጠንቅቀን እንስራ !
ይህንን ነገር አትዘንጉ! በዚህ ሳምንት ተጠንቅቀን እንስራ !

“Every truth passes through three stages before it is recognized. In the first, it is ridiculed. In the second, it is opposed. In the third, it is regarded as self evident.” – Arthur Schopenhauer

Good morning 🤗

support and customer service ላይ የፈጠነ መልስ የለም። ረፍት ላይ ናቸው። ቴክኒካል ችግሮች እንዳይፈጠሩ ተጠንቅቃችሁ ስሩ።

October 1st to October 7th is China's National Day holiday, a 7-day break. We will resume work on October 8th. Please understand that replies to messages may be slower during the holiday. For urgent matters, please contact me via WeChat.

October 1st to October 7th is China's National Day holiday, a 7-day break. We will resume work on October 8th. Please understand that replies to messages may be slower during the holiday. For urgent matters, please contact me via WeChat.

ሕይወት በሚስጥር ቁጥሮች እንደተዘጋ ካዝና ነው፤ የአንተ ስራ የምትፈልገውን ማግኘት እንድትችል እነዚያን ቁጥሮች በትክክለኛው ቅደም ተከተል ማግኘት ነው። @halainfo
ሕይወት በሚስጥር ቁጥሮች እንደተዘጋ ካዝና ነው፤ የአንተ ስራ የምትፈልገውን ማግኘት እንድትችል እነዚያን ቁጥሮች በትክክለኛው ቅደም ተከተል ማግኘት ነው።  @halainfo

ሕይወት በሚስጥር ቁጥሮች እንደተዘጋ ካዝና ነው፤ የአንተ ስራ የምትፈልገውን ማግኘት እንድትችል እነዚያን ቁጥሮች በትክክለኛው ቅደም ተከተል ማግኘት ነው። Brian Tracy @halainfo
ሕይወት በሚስጥር ቁጥሮች እንደተዘጋ ካዝና ነው፤ የአንተ ስራ የምትፈልገውን ማግኘት እንድትችል እነዚያን ቁጥሮች በትክክለኛው ቅደም ተከተል ማግኘት ነው።  Brian Tracy @halainfo

ብዙ አላማዎቻችን እውን የማይሆኑት ዛሬን መኖር ስላቃተን ብቻ ነው፣ ወይ ያለፈው ስህተታች አስሮ ይዞናል ወይ ደግሞ የወደፊቱን ፈርተነዋል ማለት ነው። አያድርገውና ዛሬ ትሞታላቹ ቢባል ምን ይቆጨን ይሆን? Les Brown የተባለው ታዋቂ ተናጋሪ ባንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፤ ራሳቹን የሞት አልጋቹ ላይ ተኝታችሁ ሳሉት ፀረ ሞት አጠገባችሁ ሆኖ ሲታገላችሁ ተሰጦኦቻችሁ ፣ ሀሳቦቻቹ ፣ችሎታዎቻቹ ፣መልካም ምግባሮቻቹ አብሮአቹ ሊቀበሩ ተሰልፎዋል። እናንተ ስትሞቱ አብሮ ሊቀበሩ  እድላቸው ነውና፤ በርግጠኝነት ይወቅሱናል፤ ሁሉም አንተ ስላል ተጠቀምክብን ብቻ ነብስ ሳንዘራ ልንሞት ነው እያሉ ሁላችንንም ለውጥ በማያመጣ ቁጭት ሞታችንን  ይበልጥ ያመሩታል። ያላንተ/ቺ እውን የማይሆኑ ሀሳቦች አሉ፣ ያላንተ/ቺ ነብስ የማይኖረው ምግባር አለ፣ ያላንተ/ ቺ የማይፈፀም ገድል አለ፣ያላንተ/ቺ የማይቻል ስኬት አለ። ስለዚህ ያሰባቹትን ሁሉ በቀጠሮ አታቆዪት ዛሬ ጀምሩት። እኛስ ዛሬ ትሞታላቹ ብንባል ምን ይቆጨን ይሆን????? @halainfo

​«የክቡራን ቤተሰባችን ሰኞ - ሰኞ የሚኖሩን ሳምንታዊ መርሐ ግብሮች ዛሬ በእኔ ቤት በኩል የማይኖሩ መሆኑን እንገልጻለን። አስቸኳይ ሌላ ፕሮግራም ስለመጣብን ​በዚህ ለተፈጠረው  የፕሮግራም መዘለል ጥልቅ ይቅርታ እየጠየቅን፤ በቀጣዩ ሳምንት በድምቀት እና በልዩ ዝግጅት እንደምንመለስ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ​መልካም ሳምንት ይሁንልን!»

​«የክቡራን ቤተሰባችን ሰኞ - ሰኞ የሚኖሩን ሳምንታዊ መርሐ ግብሮች ዛሬ በእኔ ቤት በኩል የማይኖሩ መሆኑን እንገልጻለን። አስቸኳይ ሌላ ፕሮግራም ስለመጣብን ​በዚህ ለተፈጠረው የፕሮግራም መዘለል ጥልቅ ይቅርታ እየጠየቅን፤ በቀጣዩ ሳምንት በድምቀት እና በልዩ ዝግጅት እንደምንመለስ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ​መልካም ሳምንት ይሁንልን!»

Face authentication requires the user to attempt the authentication process themselves first. If face authentication fails, a complete video is required. First, start screen recording, then launch Hala (you will need to record your Hala ID during the process) to perform face authentication. The entire face authentication process must be recorded. If the system indicates failure, please send us the screen recording, a photo of your face, and the face video, and we will help you pass the authentication. Source : Admin leo.

​“መጀመሪያ ይሙቀኛና ማገዶውን እጨምራለው…” ​ይህ የአብዛኞቻችን የህይወት መርህ ነው። ከሌለው ጓዳችን ሙቀት የምንጠብቀው፤ ምን ከምን እንደሚቀድም ባለማወቃችን ነው። ይህ አለማወቃችን ደግሞ ያሰብና
​“መጀመሪያ ይሙቀኛና ማገዶውን እጨምራለው…”
​ይህ የአብዛኞቻችን የህይወት መርህ ነው። ከሌለው ጓዳችን ሙቀት የምንጠብቀው፤ ምን ከምን እንደሚቀድም ባለማወቃችን ነው። ይህ አለማወቃችን ደግሞ ያሰብናቸው ነገሮች እንዳይሳኩና የጠበቅናቸው ህልሞች እውን እንዳይሆኑ የጸና እንቅፋት ሆኖብናል። ​በቂ ማገዶ ሳንጨምር ሙቀት ልናገኝ እንደማንችል ሁሉ፤ መክፈል የሚገባንን ዋጋ ሳይከፍሉ የሚጠበቀውን ውጤት ማግኘት ፈጽሞ አይቻልም! የቀዘቀዘው ኑሯችን እንዲሞቅ ከፈለግን በርከት ያለ ማገዶ መማገድ ይጠበቅብናል። @Halainfo

​“መጀመሪያ ይሙቀኛና ማገዶውን እጨምራለው…” ​ይህ የአብዛኞቻችን የህይወት መርህ ነው። ከሌለው ጓዳችን ሙቀት የምንጠብቀው፤ ምን ከምን እንደሚቀድም ባለማወቃችን ነው። ይህ አለማወቃችን ደግሞ ያሰብና
​“መጀመሪያ ይሙቀኛና ማገዶውን እጨምራለው…”
​ይህ የአብዛኞቻችን የህይወት መርህ ነው። ከሌለው ጓዳችን ሙቀት የምንጠብቀው፤ ምን ከምን እንደሚቀድም ባለማወቃችን ነው። ይህ አለማወቃችን ደግሞ ያሰብናቸው ነገሮች እንዳይሳኩና የጠበቅናቸው ህልሞች እውን እንዳይሆኑ የጸና እንቅፋት ሆኖብናል። ​በቂ ማገዶ ሳንጨምር ሙቀት ልናገኝ እንደማንችል ሁሉ፤ መክፈል የሚገባንን ዋጋ ሳይከፍሉ የሚጠበቀውን ውጤት ማግኘት ፈጽሞ አይቻልም! የቀዘቀዘው ኑሯችን እንዲሞቅ ከፈለግን በርከት ያለ ማገዶ መማገድ ይጠበቅብናል።

ዛሬ አንድ በጣም አስፈላጊ የሆነ በዚህ አለም ላይ ያለው ሁሉም ነገር የሚከተለውን ህግ ላካፍላችሁ። በዚህ አለም ላይ ያለው ነገር ሁሉም በህጎች ነው የሚመራው፤ ከነዚህ ህጎች ውስጥ አንዱ ደግሞ የመዝራትና የማጨድ ህግ ነው፤ይህ ህግ የሚለው ምንም አይነት ነገር አህምሮክ ውስጥ ከተከልከው በውጪው አለም ታገኘዋለህ ነው። የብርቱካን ዛፍን እንደመትከል ማለት ነው፤ መጀመርያ ምርጥ ፍሬ ትፈልጋላሁ ፤ ከዛህ ምርጥ አፈር፤ ከዛህ በቂ ውሃ ታጠጡታላቹ፤ ብርሃንንም እንዲያገኝ ታደርጋላሁ። ከዛም ወቅቱ ሲደርስ የተከልከው የብርቱካን ፍሬ ትክክለኛ የሆነ የምያምር መልክ ያለውን ብርቱካንን ማፍራት ይጀምራል። ህይወትህም ልክ እንደዚው ነው፤ ነገር ግን አፈሩ አዕምሮህ ነው፤ ዘሩ ሀሳብህ ነው፣ ውሃው ደግሞ ድርጊትህ ነው፣ ፀሃይው ደግሞ ስሜትህ ነው። አብዛኞቻችን የምንፈልገውን ነገር አናገኝም ምክኒያቱም እኛ የሰለጠነው የማንፈልገውን ነገር እንድንሰራ፣እንድናስብ ብቻ ነውና። ይህ ማለት ደግሞ የብርቱካንን ፍሬ ተክሎ ሎሚን እንዲያወጣ እንደመጠበቅ ማለት ነው፤ ልክ እንደዛው ወደ ጭንቀት፣ወደ ውድቀት የሚያመራውን ስራ እየሰራን፣ እያሰብን ስኬትን መጠበቅ ኣንችልም። አብዛኛውን ግዜ መጥፎ ነገር የምታስብ ከሆነ በመዝራትና በማጨድ ህግ የምታስበውን ነገር ማግኘትህ አይቀርም። God Loves you ❤️❤️ we love you fam.💧💧💧💧 @halainfo

!! Good Morning !! Do not start your day with The broken pieces of yesterday Every morning we wake up is the First day of the rest of our life...🤗

ረዕቡ ቋሚ ቀን የcelebration ሳይሆን ነፃ ቀን ነው። Keep Up!

ሌብል ያሳደጉ ልጆች ቋሚ ፕሮግራም ረዕቡ ቋሚ ቀን በአንድ ቤት ለማድረግ አስበን በአለፈ ሳምንት አድርገናል። ነገር ግን ሁሉንም አላስደሰተም። ስለሆነም ኤጀንቶቻችሁ ጋር እያወራችሁ ፕሮግራም አድርጉ። ዛሬ ማታም በተመሳሳይ ሰዓት ብዙ celebration አለ። ስለሆነም ትልልቅ ኤጀንቶች በየቤቱ ለመጋበዝ አዳጋች ስለሆነ ከተገኙት ምርጦች ጋር ሞቅ በማድረግ ማክበር ያስፈልጋል።