en
Feedback
EXIT EXAM FOR CS

EXIT EXAM FOR CS

Open in Telegram

This channel indicated for all computer science students around the world who will promoted to participate their learning to prepare for national exit exam It includes: - Textbook - References - Short Notes - Questions and Answers - Tutorials

Show more
557
Subscribers
+524 hours
+197 days
+7530 days
Posts Archive
ውድ የExit Exam for CS ቤተሰቦች፣ በአዲስ ወር፣ ህዳር 1/2016 ዓ.ም ይህንን በተመለከተ መውጫ ፈተና ያላለፋችሁ ተማሪዎች ሁሉ ነገር ለበጎ ነው፣ አይጨነቁ ግን ጠንክረው ይስሩ፣ በደንብ ያጥኑ። በደንብ ማጥናት ብቻ ሳይሆን፦ - ኮንሰፕትን Understand ማድረግ ግድ ነው - የተለያዩ በብሉፕሪንት የተሰጡ ጥያቄዎች መሰረት መከታተል አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃችኋለን

Unit Three - Common Digital Components.pptx3.93 KB

+1
Unit Two - Number System - (P2).pptx1.30 KB

ውድ የExit Exam for CS በሙሉ እንኳን ደህና መጣችሁ። እስካሁን መልቀቅ ያልቻልኩት ምክንያት፣ በቴክኒክ እና በኔትዎርክ መቁራረጥ ምክንያት፣ ቪዲዮ መልቀቅ አልቻልኩም፣😭😭😢 ለማንኛውም ለጥቂት ቀናቶች ኔትዎርክ እስኪስተካከል ድረስ ቪዲዮ እንለቃለን። ስለታገሳችሁን ከልብ እናመሰግናለን

Unit Two - Number System.pptx2.08 KB

+1
Unit One - Digital Circuitry Logic (P1).pptx4.18 KB

እንዲሁም በPPT የተዘጋጀ እሱም አንብቡ፡፡

Computer Organization and Architecture

አሁን ደግሞ የመውጫ ፈተና ቱቶሪያል YouTube ላይ መስጠት ጀምረናል፡፡

ለኮምፕዩተር ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ፡ ይህንን ጥያቄ መውጫ ፈተና ላይ የማስታውሳቸው ጥያቄ ስለሆነ በደንብ ስሯቸው፡፡ ለቀጣይም ይጠቅማችኋል፡ ሌላ የመውጫ ፈተና ጥያቄ የማስታውሳቸው ካለ ወደ እናንተ እልክላችኋለሁ፡፡ እስከዛ በትዕግስት ይጠብቁን፡፡

ውደ የExit Exam For Computer Science ተማሪዎች ለወደቃችሁ ተማሪዎች ከ6 ወር ፈተና ስለሚኖር አብረን ጥያቄ እንዲሁም በዚህ ሌክቸሮች በማንበብ እንረዳዳ።

COA Review Questions and Answers Focus on core concepts regarding: 1. CPU/Processor (CU, ALU, & Registers), 2. Memory(Cache, Internal & External), 3. I/O (I/O Devices & Std I/O Interfaces)

Reference Models - Computer Networks Questions & Answers - Sanfoundry https://www.sanfoundry.com/computer-networks-questions-answers-reference-models/

+9
Chapter 1 - Introduction to Databases.pdf2.00 KB

+4
Model Exam version 3.pdf5.94 KB