EXIT EXAM FOR CS
前往频道在 Telegram
This channel indicated for all computer science students around the world who will promoted to participate their learning to prepare for national exit exam It includes: - Textbook - References - Short Notes - Questions and Answers - Tutorials
显示更多557
订阅者
+524 小时
+197 天
+7530 天
帖子存档
ውድ የExit Exam for CS ቤተሰቦች፣
በአዲስ ወር፣ ህዳር 1/2016 ዓ.ም
ይህንን በተመለከተ መውጫ ፈተና ያላለፋችሁ ተማሪዎች ሁሉ ነገር ለበጎ ነው፣ አይጨነቁ ግን ጠንክረው ይስሩ፣ በደንብ ያጥኑ።
በደንብ ማጥናት ብቻ ሳይሆን፦
- ኮንሰፕትን Understand ማድረግ ግድ ነው
- የተለያዩ በብሉፕሪንት የተሰጡ ጥያቄዎች መሰረት መከታተል
አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃችኋለን
ውድ የExit Exam for CS በሙሉ እንኳን ደህና መጣችሁ። እስካሁን መልቀቅ ያልቻልኩት ምክንያት፣ በቴክኒክ እና በኔትዎርክ መቁራረጥ ምክንያት፣ ቪዲዮ መልቀቅ አልቻልኩም፣😭😭😢 ለማንኛውም ለጥቂት ቀናቶች ኔትዎርክ እስኪስተካከል ድረስ ቪዲዮ እንለቃለን።
ስለታገሳችሁን ከልብ እናመሰግናለን
ለኮምፕዩተር ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ፡ ይህንን ጥያቄ መውጫ ፈተና ላይ የማስታውሳቸው ጥያቄ ስለሆነ በደንብ ስሯቸው፡፡ ለቀጣይም ይጠቅማችኋል፡ ሌላ የመውጫ ፈተና ጥያቄ የማስታውሳቸው ካለ ወደ እናንተ እልክላችኋለሁ፡፡ እስከዛ በትዕግስት ይጠብቁን፡፡
ውደ የExit Exam For Computer Science ተማሪዎች ለወደቃችሁ ተማሪዎች ከ6 ወር ፈተና ስለሚኖር አብረን ጥያቄ እንዲሁም በዚህ ሌክቸሮች በማንበብ እንረዳዳ።
COA Review Questions and Answers
Focus on core concepts regarding:
1. CPU/Processor (CU, ALU, & Registers),
2. Memory(Cache, Internal & External),
3. I/O (I/O Devices & Std I/O Interfaces)
Reference Models - Computer Networks Questions & Answers - Sanfoundry
https://www.sanfoundry.com/computer-networks-questions-answers-reference-models/
