cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤️City of life❤️ (Simon solomon)

ይኽም ያልፋል

Show more
Advertising posts
464
Subscribers
No data24 hours
+27 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለውድ ተማሪዎቼ በሙሉ ጊዜው ደርሶ መልካም ምኞቴን ላቅርብላችሁ ውድ ተማሪዎቼ ደክማቹዋል ለፍታቹዋል ከስታችዋል ታማችዋል የመጨረሻ ልፋታቹ የምታገኙበት ሰዓት ደርሷል ለሁላችሁም ውድ እና ልዩ ተማሪዎቼ መልካም ፈተና ይሁንላቹ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁላችሁም እርስ በእርስ ወንድም እና እህት ሆናችሁ ተረዳድታችሁ ተዋዳችሁ ደስ የሚል የማይረሳ ጊዜ አሳልፋቹ እንድትመለሱ እመኛለሁ ሁላችሁም ጥሩ ውጤት አምጥታቹ አብረን ደስ እንደሚለን አምናለሁ :: መልካም ፈተና መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ ስምኦን ሰሎሞን 6/11/2016
Show all...
38
appetite 2024 (1)(1).pdf6.23 MB
👍 4
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
28:25
Video unavailableShow in Telegram
#Myanmar ይህ የ ' DW ዶክመንተሪ ' #በማይናማርና #ታይላንድ ድንበር ባሉ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ሰዎችን ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በማዘዋወር ስለሚሰሩ ዓለም አቀፍ የኦንላይን ማጭበርበር (scam) ስራዎችን በግልጽ የሚያሳይ ነው። የሰው አዘዋዋሪዎች ሰዎችን የሚያዘዋውሩት በቅድሚያ ታይላንድ / የአውሮፓ ሀገራት እንደሆነ በመግለጽ እና ጠቀም ያለ ገቢ እንደሚገኝ በመንገር ጭምር ነው በኋላ የሚሰራው ማጭበርበር (Online Scam) ነው። ቦታዎቹ ብዙ ናቸው። ልክ እንደ ካምፕ አይነት ሲሆኑ ከነዛም ውስጥ ብዙ እንግልት እና ስቃይ የሚደርስባቸው አሉ። ገና እንደሄዱ ስልካቸውን የሚቀሙ ፣ ፍጹም ኢሰብዓዊ አያይዝ የሚያዙ፣ ካልሰሩ የሚደበደቡ ፣ ስቃይ የሚፈጸምባቸው አሉ። ከነዚህ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ይገኙበታል። አንድ ለቲክቫህ መልዕክቱን የላከ ወጣት በደረሰበት ድብደባ ለወራት ያህል በክራንች ለመሄድ መገደዱን ጠቁሟል። በሌላ በኩል በዛው በማይናማር በሰላማዊ መንገድ እና ደህንነታቸው ተጠብቆ ሌሎች ስራቸውን የሚሰሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች እንዳሉ መልዕክታቸውን በቴሌግራም ልከዋል። ስልክም ሆነ ሌሎች አይነት ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን ተከልክለው እንደማያውቁ አስረድተዋል። በስልክ ያነጋገርናቸው ወጣቶች በማይናማርና ታይላንድ ድንበር የሚፈጸሙ ጉዳዮች ከቦታ ቦታ እንደሚለያዩ አስረድተው እነሱ በሚኖሩበት ' ኬኬ ግቢ ' ላይ ምንም አይነት ስቃይ ይሁን ችግር ደርሶባቸው እንደማያውቅ ተናግረዋል። አሁንም የውጭ ፕሮሰስ ላይ ያላችሁ የት ሀገር ፣ በምን ስራ ዘርፍ እንደምትሄዱ በደንብ ጠይቁ። በደላሎች ወደ ካናዳ ፣ አሜሪካ ፣ አውሮፓ ፣ ታይላንድ ጠቀም ያለ ገንዘብ ለሚያስገኝ ስራ እየተባሉ ብዙ ወጣቶች ዓለም አቀፍ የሆነ የኦንላይን የማጭበርበር (online scam) ስራ ወደ ሚሰራባቸው የማይናማር የተለያዩ አካባቢዎች ነው የሚወሰዱት። ስቃይ ላይ ነን ስላሉት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ጉዳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ለማነጋገር ጥረት ያደርጋል። ተጨማሪ ዶክመንተሪዎች እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች ፦ Al Jazeera - Rebels uncover scam centers in Myanmar DW Shift - Scam Factories in Myanmar Sea Today - Indonesian Scam Victims WION - 900 scam factory Chinese Victims rescued near Myanmar CNN News18 - Mynamar Cyber Crimes CCTV - Major Criminal Suspects Transferred to China from Myanamar #TikvahEthiopia @tikvahethiopia
Show all...
91.37 MB
👍 1
CamScanner 07-11-2024 09.08.pdf
Show all...
CamScanner 07-11-2024 09.08.pdf2.48 MB
2👍 1
CamScanner 07-11-2024 08.50.pdf
Show all...
CamScanner 07-11-2024 08.50.pdf7.88 KB
Hamle 2016 social english entrance examination please practice the exam
Show all...
CamScanner 07-11-2024 08.44.pdf
Show all...
CamScanner 07-11-2024 08.44.pdf6.66 MB
2👍 1
"" የአበውና የመጻሕፍት እንጂ የኔ ምክር አይደለም! (የኔ ሥራ እንደሚረዳችሁ አድርጎ መጻፍ ነው) "" ☞መከራን ላበላን ዘረኝነትና ተያያዥ ሕመሞች ሁሉ፡- "" ሰው ሁን! "" ✿ሰው ከመሆንህ በፊት #ዶክተር (ሐኪም) አትሁን፡፡ ✿ሰው ከመሆንህ በፊት  #መሐንዲስ አትሁን፡፡ ✿ሰው ከመሆንህ በፊት  #መምህር አትሁን፡፡ ✿ሰው ከመሆንህ በፊት #ፖለቲከኛ አትሁን፡፡ ✿ሰው ከመሆንህ በፊት #ጋዜጠኛ አትሁን፡፡ ❀✔ሰው ከመሆንህ በፊት እንኳን #አማራ #ኦሮሞ #ትግራዋይ . . . #ኢትዮጵያዊም አትሁን፡፡ ✿ሰው ከመሆንህ በፊት #መሪ ፡ #መካሪ ፡ #አውሪ ፡ #ዘማሪ ፡ #ጸሐፊ ፡  #ለጣፊ ፡ #ሰባኪ ፡ #ሹመኛ ፡ #ወገኛ . . . ሌላም አትሁን፡፡ ✿ዓለም : ኢትዮጵያ፡  ያጣችው ይህንን ሁሉ አይደለም፡፡ ሰው የሚሆንላትን እንጂ፡፡ ✿ይልቁንስ ከሁሉ በፊት ሰው ሁን፡፡ ሰው መሆን ከእነዚህ ሁሉ የተሻለ ማንነት ነውና፡፡ ✿"#ሰብአዊነት የጎደለው ሙያ በመርዝ ዕቃ ላይ እንደተቀመጠ ጣፋጭ ምግብ ነው" ይላሉ አበው፡፡ ✿የችግሮቻችን ሁሉ መነሻም ሰብአዊነት የጎደለው ግብራችን ነው፡፡ ✿መጽሐፍስ ምን አለ? "ሰው ሁን፡፡" ✿ሰው ለመሆን ያብቃን፡፡
Show all...
🙏 8👍 2
biology 5th model for grade 12 2016.pdf4.33 KB
biology 5th model for grade 12 2016.pdf4.33 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.