መርሐ ተዋሕዶ አኒሜሽን
Open in Telegram
መርሐ ተዋሕዶ አጫጭር አኒሜሽኖች በመጠቀም መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርብበት ነው። YouTube https://youtube.com/c/MerhaTewahedo ቻናሉን ለመገዝ የPayPal account https://www.paypal.com/ncp/payment/SCTS6P9WEN2TE ለጥያቄና አስተያየት @haileeyesusengdaw
Show more254
Subscribers
+124 hours
+27 days
+130 days
Posts Archive
ውድ ቤተሰቦች በመርሐ ተዋሕዶ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን ከመምህራን ጋር በመተባበር የምናቀርብበት ነው።
ነገር ግን በኮምፒዩተር እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ካለኝ ብዙ ዓመት የማስተማር ልምድና ለመርሐ ተዋሕዶ አገልግሎት በሚል ስለ ዩቱብ ብዙ ያወቋቸውን ሙያዊ በሆነ መልኩ የማጋራበት ቻናል ነውና ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት ያስተዋውቁ።
ቪድዮቹ በአማረኛ እና በእንግሊዝኛ በሁለት ቋንቋዎች ነው የሚዘጋጁት።
ስለዚህ መንፈሳዊ እህትና ወንድምነታችሁን በመተባበር ታሳዩ ዘንድ እጠይቃችዋለው።
ኃይለኢየሱስ (የመርሐ ተዋሕዶ አድሚን)
በዚህ ሊይክ ይግቡና ሰብስክራይብ ያርጉ 👇👇👇
https://youtube.com/@visualtechacad
ማስታወቂያ፦ የኮምፒዩተር ትምህርት አዲስ ቻናል ነውና ሰብስክራይብ በማድረግ ትተባበሩ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ። በቻናላችን የሚሳተፍ ወንድም ገጽ ነው።
https://youtu.be/naCq4DQ_UYY?si=7g3NKtYh-M8PwGWj
ይህ ቪድዮ በእንግሊዝኛ ስለ ጾመ ሐዋርያት የሰራነው በአማረኛ የሰራነው ቪድዮ ትርጉም ነው፤ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ በማጋራትና ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ያስተዋውቁ።
https://youtu.be/JniGPZE9bHw?si=WkqX9Iyrk4yKhWoP
ነገ ከዛሬ የተሻለ ለማጋራትና በዙሪያችን ያሉትን ሰብስክራይብ በማስደረግ የዛሬውን እናሻሽል።
https://youtube.com/@merhatewahedo
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
