es
Feedback
መርሐ ተዋሕዶ አኒሜሽን

መርሐ ተዋሕዶ አኒሜሽን

Ir al canal en Telegram

መርሐ ተዋሕዶ አጫጭር አኒሜሽኖች በመጠቀም መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርብበት ነው። YouTube https://youtube.com/c/MerhaTewahedo ቻናሉን ለመገዝ የPayPal account https://www.paypal.com/ncp/payment/SCTS6P9WEN2TE ለጥያቄና አስተያየት @haileeyesusengdaw

Mostrar más
254
Suscriptores
+124 horas
+27 días
+130 días
Archivo de publicaciones
ውድ ቤተሰቦች በመርሐ ተዋሕዶ ቻናል መንፈሳዊ ትምህርቶችን ከመምህራን ጋር በመተባበር የምናቀርብበት ነው። ነገር ግን በኮምፒዩተር እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ካለኝ ብዙ ዓመት የማስተማር ልምድና ለመርሐ ተዋሕዶ አገልግሎት በሚል ስለ ዩቱብ ብዙ ያወቋቸውን ሙያዊ በሆነ መልኩ የማጋራበት ቻናል ነውና ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት ያስተዋውቁ። ቪድዮቹ በአማረኛ እና በእንግሊዝኛ በሁለት ቋንቋዎች ነው የሚዘጋጁት። ስለዚህ መንፈሳዊ እህትና ወንድምነታችሁን በመተባበር ታሳዩ ዘንድ እጠይቃችዋለው። ኃይለኢየሱስ (የመርሐ ተዋሕዶ አድሚን) በዚህ ሊይክ ይግቡና ሰብስክራይብ ያርጉ 👇👇👇 https://youtube.com/@visualtechacad

☝️☝️☝️ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ፦ የኮምፒዩተር ትምህርት አዲስ ቻናል ነውና ሰብስክራይብ በማድረግ ትተባበሩ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ። በቻናላችን የሚሳተፍ ወንድም ገጽ ነው። https://youtu.be/naCq4DQ_UYY?si=7g3NKtYh-M8PwGWj

ይህ ቪድዮ በእንግሊዝኛ ስለ ጾመ ሐዋርያት የሰራነው በአማረኛ የሰራነው ቪድዮ ትርጉም ነው፤ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ በማጋራትና ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ያስተዋውቁ። https://youtu.be/JniGPZE9bHw?si=WkqX9Iyrk4yKhWoP

ነገ ከዛሬ የተሻለ ለማጋራትና በዙሪያችን ያሉትን ሰብስክራይብ በማስደረግ የዛሬውን እናሻሽል። https://youtube.com/@merhatewahedo
ነገ ከዛሬ የተሻለ ለማጋራትና በዙሪያችን ያሉትን ሰብስክራይብ በማስደረግ የዛሬውን እናሻሽል። https://youtube.com/@merhatewahedo

ማጋራት ለምትችሉበበት ግሩፕ አጋሩት!!!