en
Feedback
አስጠሮኒያ(Astronomy )🇪🇹🇪🇹🌌🎇

አስጠሮኒያ(Astronomy )🇪🇹🇪🇹🌌🎇

Open in Telegram

ይህ ቻናል ለ ጠፈር አፍቃሪዎች የተዘጋጀ ና ጠፈር ላይ ስላሉ ነገሮች ከቀደምት ኢትዮጵያውያን የህዋ ምርምር ጋር አጣምሮ የያዘ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል 👉ጠፈር ላይ ስላሉ ነገሮች 👉 ስለ ቀደምት ኢትዮጵያውያን የህዋ ስልጣኔ 👉 ስለ ሰማይ አካላት የ ቀደሙት አባቶቻችን እውቀት ከዛሬዉ የረቀቀ ነው!

Show more
489
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
✍️አለም የጀመረችው በቢግ ባንግ ሳይሆን በጥቁር ሆል ነው።✍️ ⏺️የሳይንስ ሊቃውንት ስለ አጽናፈ ሰማይ አመጣጥ አዲስ ንድፈ ሐሳብ አቅርበዋል, እና እሱ ቢግ ባንግን አያካትትም! ይልቁንም አጽናፈ ሰ
✍️አለም የጀመረችው በቢግ ባንግ ሳይሆን በጥቁር ሆል ነው።✍️ ⏺️የሳይንስ ሊቃውንት ስለ አጽናፈ ሰማይ አመጣጥ አዲስ ንድፈ ሐሳብ አቅርበዋል, እና እሱ ቢግ ባንግን አያካትትም! ይልቁንም አጽናፈ ሰማይ የተፈጠረው ከቀደመው ኮስሞስ ጥቁር ጉድጓድ ነው እያሉ ነው። በአዲሱ ንድፈ ሐሳብ መሠረት፣ አጽናፈ ዓለማችን የተገነባው የሌላ ዩኒቨርስ አካል በሆነው አራተኛው አቅጣጫ ባለው ጥቁር ቀዳዳ ነው። እንደዚያ ከሆነ, እኛ የምንኖረው ከዝግጅቱ አድማስ ባሻገር ነው, እና ሌሎች አጽናፈ ዓለሞች የተፈጠሩት በጥቁር ጉድጓዶች 'በወላጅ አጽናፈ ሰማይ ውስጥ ሊሆን ይችላል. @astronomy21bk

Do you know??? 🔱 maths and physics is like game don't be afraid to try it
Do you know??? 🔱 maths and physics is like game don't be afraid to try it

When childrens drawing become reality😁😁
When childrens drawing become reality😁😁

Do you want this kind of thought
Do you want this kind of thought

Welcome to Explorer the universe ✋ This Channel is for educational purposes only. "ꜱᴄɪᴇɴᴄᴇ ɪꜱ ɴᴏᴛ ᴀʟʟ ᴀʙᴏᴜᴛ ɢᴀɪɴɪɴɢ ꜱᴄɪᴇɴᴛɪꜰɪ
Welcome to Explorer the universe ✋ This Channel is for educational purposes only. "ꜱᴄɪᴇɴᴄᴇ ɪꜱ ɴᴏᴛ ᴀʟʟ ᴀʙᴏᴜᴛ ɢᴀɪɴɪɴɢ ꜱᴄɪᴇɴᴛɪꜰɪᴄ ᴋɴᴏᴡʟᴇᴅɢᴇ, ʀᴀᴛʜᴇʀ ɪᴛ'ꜱ ᴛʜᴇ ᴄᴜʀɪᴏꜱɪᴛy ᴛᴏ ᴇxᴩʟᴏʀᴇ ᴀɴᴅ ᴛᴏ ꜱᴏʟᴠᴇ ᴛʜᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀꜱᴇ. " I love someone who interested in the night sky🌃

On Which planet do you want to live😀😀
On Which planet do you want to live😀😀

On Which planet do you want to live😀😀
On Which planet do you want to live😀😀

The world biggest number complete universe to write down all the zeros in this number the number is...................... rea
The world biggest number complete universe to write down all the zeros in this number the number is...................... read more

What happens when the moon explode??
Anonymous voting

🌟Some people want to fall in love ❤❤but 🌟I want to fall in black🕳 hole and go to multiverse What is your opinion✨✨✨✨
🌟Some people want to fall in love ❤❤but 🌟I want to fall in black🕳 hole and go to multiverse What is your opinion✨✨✨✨

What is your favorite book ever 📖📖📖
What is your favorite book ever 📖📖📖

What is the answer ?? I think all of you got the correct answer but try it
What is the answer ?? I think all of you got the correct answer but try it

Welcome to Explorer the universe ✋ This Channel is for educational purposes only. "ꜱᴄɪᴇɴᴄᴇ ɪꜱ ɴᴏᴛ ᴀʟʟ ᴀʙᴏᴜᴛ ɢᴀɪɴɪɴɢ ꜱᴄɪᴇɴᴛɪꜰɪ
Welcome to Explorer the universe ✋ This Channel is for educational purposes only. "ꜱᴄɪᴇɴᴄᴇ ɪꜱ ɴᴏᴛ ᴀʟʟ ᴀʙᴏᴜᴛ ɢᴀɪɴɪɴɢ ꜱᴄɪᴇɴᴛɪꜰɪᴄ ᴋɴᴏᴡʟᴇᴅɢᴇ, ʀᴀᴛʜᴇʀ ɪᴛ'ꜱ ᴛʜᴇ ᴄᴜʀɪᴏꜱɪᴛy ᴛᴏ ᴇxᴩʟᴏʀᴇ ᴀɴᴅ ᴛᴏ ꜱᴏʟᴠᴇ ᴛʜᴇ ᴜɴɪᴠᴇʀꜱᴇ. " I love someone who interested in the night sky🌃

🌟🌟🌟Start🌟🌟🌟 1⃣Branch of science that deals with studying the origin structure and nature of the universe?

✨✨✨Quize time ✨✨✨ Their will be Only 5 questions the person who get better will be an administrator in this channel so if you are ready show us in comment or reaction 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

Do you want this kind of thought
Do you want this kind of thought

🔮D.r strange🔮 እሺ ዛሬ የ አንድ ፊልም ላይ ያለ ሰውን timeline እንድትማሩበት ይጠቅማችኋል ብዬ ይዤላችሁ ቀርብያለሁ ። እባካችሁን እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 . . . 🎞 የታወቀ የቀዶ ጥገና ሀኪም ነው። D.r strange ይባላል። ሌሎች ሀኪሞች የፈሩት ፤ ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኝ ስራ ሲኖር ከሆስፒታሎች ይደወልለታል። ይሔን የማገናኘት ስራ ሚሰራ ደላላም አለው። አጋጣሚ ሲደዉልለት ደንገጎን በመሰለ መንገድ በFerari መኪናው እየበረረ ሳለ ነበር። 3 የቀዶ ጥገናዎችን አይመጥኑኝም ብሎ ካሳለፈ በሗላ 4 ኛው የሱ ሆነ። ተገለበጠ። ቁልቁል ሲሽቀነጠር ከተጎዱ የሰውነቱ ብልቶች መሀል የእጅ ጣቶቹ ዋነኞቹ ነበሩ። . 💧 የእጅ ጣቶች! ከሰውነታችን እጅግ ውስብስብ ነርቮች ያሉበት ቦታ ነው። አምስቱም ጣቶች በተናጥል መነሳት ይችላሉ። አንድ ጣት ጎኑ ካለ ሌላ ጣት ጋር አብሮ መነሳት ይችላል። ይሔ ቀላል ከመሰለህ የእግርህን ጣቶች ሞክር። እንኳን ከአንድ በላይ ጣት ከሌሎቹ ነጥሎ ማንሳት ይቅርና ከአውራጣት በቀር አንዷን ነጥሎ ማንሳትኳ አትችልም። ጣቶቼ ይሔን ስጽፍ ያላቸውን ፍጥነት አየሁ። መንፈስ ሆነዋል! የኔ ሁሉ አይመስሉም። ገላዬን ስታጠብ ሳሙና የሚቀባበሉበት መንገድ...ፊቴን እና ተረከዜን የሚፈትጉበት Intensity(ምጣኔ)።.....በቀደም ትንሽ ወንድሜን ጫማ አስተሳሰር አሳያለሁ ብዬ ዝቅ አልኩ። "እየውልህ..መጀመሪያ እንዲህ ታደርግና ከዛ...ከዛ...!" ግራ ገባኝ። ፊቴን ወደሌላ ቦታ መልሼ ስሞክረው አስረዋለሁ። ጣቶቼ እኔ Conscious ሆኜ የማላውቃቸውን መረጃዎች ይዘዋል። ጣቶችን ማጣት ከባድ ነው። ሀኪም ሲኮን ደሞ ሌላ አንጀማ ውስጥ ይከታል.... . . 🎞 d.r strange  7 ግዜ ኦፐሬሽን ተደርጎለትም ጣቶቹ ይንቀጠቀጣሉ። "ቀሽም ሀኪሞች ስለሆናቹ ነው እኔ ብሆን..." እያለ ራሱ ራሱን ማከም ባለመቻሉ ይቆጫል። አብራው የምትሰራውን ቆንጅዬ ሀኪም መጥበስ ያልቻለው ለራሱ ባለው የተጋነነ ፍቅሩ ቀዳዳ አሳጥቷት ነው። የጀርባ አጥንት ባይኖረው አጎንብሶ ራሱን ይጠባል። ከቀዶ ጥገናው በሗላ ደግሞ ባሰበት። "ያለጣቶቼ ጤና መኖሬ ምንድነው?" አለ። ቢንቀጠቀጡም ይሰራሉ። እሱ ግን ከስሙ ፊት D.r የሚለውን አጥቶ መኖር ስለማይችል ይሔን ጥረታቸውን ይንቃል። ክብሩን ሲገፈፍ ታሰበው። ተርታ ሆኖ ሲኖር መጣበት። ለጣቶቹ ጤና ሳይሆን በጣቶቹ ጤና ከሚያገኘው ቆርቧል። ክብር፣ገንዘብ፣ማንነቱን/Identity/ ለማስመለስ ታገለ። አልሆነም። ተስፋ ባለመቁረጡ አንድ መረጃ ደረሰው። ሀኪሞች spinal corዱ እና ሰረሰሩ የተላቀቀ ሰውዬ ተስፋ ከቆረጡበት በሗላ ተሽሎት እንደታየ። አፈላልጎ አገኘው። ቦታው ህንድ ውስጥ የሚገኝ የመነኩሴዎች ኮረብታ ነው። . . 💧 Ego ጥቅምም አለው። አለማችን እንዲህ ለራሳቸው የተጋነነ ፍቅር ካላቸው ሰዎች ብዙ ተጠቅማለች። ego የሌለባቸው ሰዎች ቶሎ ዋና ይችላሉ፣ በአውሮፕላን ቢሔዱ አይፈሩም፣ አሁን ያገኙአትን ሴት አሁን ስልክ ስጪኝ ማለት አይፈሩም፣ ዳንስ ይችላሉ...ሌላም ሌላም። ego የሌለባቸው extroverts ይባላሉ። ሰው ምን ይለኛል አያቁም ያገኙትን አማኞች ናቸው። ego ያለበት ሰው ግን(እኔም አለብኝ) ከማመኑ በፊት "የማምነው ማነው?" ይላል። ጌታውን የሚሾመው አጥንቶ ነው። እምነቱ እውቀቱን አይቀድመውም። ራሱን አብልጦ ከመውደዱ የተነሳ እንደ ሙሽራ ይንከባከበዋል። ከሚጎዳው ነገር ሊያወጣው የማይሔድበት ጥግ የለም። ሴጋ፣porn፣ በአጠቃላይ ራስን በራስ ለማርካት የሚደረግ ማንኛውም ሱስ የዚህ inflated ego ምልክት ነው። እንዲህ አይነቱ ሰው ትክክለኛውን ጌታ እስካላገኘ መታመሙ ይቀጥላል። . . 🎞 D.r strange ለመነኩሲቷ "እጄ እንዲድን የትኛውንም ዋጋ ከፍላለሁ" አለ። "የሚያድንህ የራስህ አካል ነው! እኛ በመንፈስህ በኩል ወደ ሰውነትህ እንመራሀለን" ስትለው ሰው አይምሮና ስጋ እንጂ መንፈስ የሚባል ነገር እንደሌለው ተናገረ። ይሔን ሲል ደረቱን መትታ ከስጋው አወጣችው። ሲመለስ እንደ እብድ እየጮኧ "ያጠጣችሁኝ ሻይ ነው" ብሎ ተከራከረ። ከጊቢ አውጥተው ጣሉት። ዝናብ አየዘነበበት ጸሀይ እየቆጋው ለሰአታት በሩ ስር ተጋደመ። ዋናዋ ማስተር ከምክትሏ ጋ አወጋች። "ይሔ እንደ taytiles ሀይል ከተቀበለ በሗላ ለግል ጥቅሙ ከማዋል አይመለስም ተወው" አለችው። ምክትሏ " ምናልባትም taytiliyesን ድል ለመንሳት እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሰው ያስፈልገን ይሆናል!" ብሎ አግባብቶአት ይመልሰዋል። መጸሀፍት ሲሰጡት ክፍሉ ወስዶ ላፍ አድርጓቸው ይመጣል። ሜዲቴት ማድረግ ተለማመደ። ቀጥሎ በጣቶች እገዛ የሚሰራውን telepathic ድግምት(ወደ ሌላ ቦታ መሰወር) መስራት አቃተው። "ጣቶቼ ስለሚንቀጠቀጡ" ይሆናል ሲል ዱሽ(እጁ የተቆረጠ ማስተር) ጠርታ ሲሰራ አሳየችው። ስለአይምሮ focous እያስተማረችው የራሷን Telepathy ሰርታ ወደ ኤቨረስት በረዶአማ ተራራ ትወስደዋለች። "የራህስህን ሰርተህ ተመለስ" ብላ ጥላው ትመለሳለች። ያቅተዋል። በመጨረሻ ይሳካለታል to be continued ....... ♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲   🔔                     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ unmute 🔮Black nebula🔮      @anova479

የእናንተ ምርጥ ሳይንቲስት ማን ነው🌟🌟
የእናንተ ምርጥ ሳይንቲስት ማን ነው🌟🌟