en
Feedback
Ethio University Teams

Ethio University Teams

Open in Telegram

Remedial 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ /እጩ/ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊውን ሁሉ ያቀርባል። እንድሁም 2016 ለምትገቡ remedial & freshman ተማሪዎች የሚጠቅም ነው። 2015 ከተማሩ ተማሪዎች ለ2016 ለሚገቡ remedial አስፈላጊውን መረጃ ሰለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ግቢ life ያስተምራል ::

Show more
1 209
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2930 days
Posts Archive
ጋሼ በርዶት 😳😳
ጋሼ በርዶት 😳😳

ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ remedial ተማሪዎች በሙሉ ጉዳዩ፦ በ2015 ዓ.ም የሚሰጠውን የRemedial ተማሬዎች ውጤት ይመለከታል አሳይመንት ከ30%፣አጋማሽ ፈተና ከ30%፣እንዲሁም የማጠ
ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ remedial ተማሪዎች በሙሉ ጉዳዩ፦ በ2015 ዓ.ም የሚሰጠውን የRemedial ተማሬዎች ውጤት ይመለከታል አሳይመንት ከ30%፣አጋማሽ ፈተና ከ30%፣እንዲሁም የማጠቃልያ ፈተና ከ40% እንዲያዝ ተወስኖ #የነበረ ቢሆንም በ 28/09/2015 የተሰበሰበው የ Academic Standard and Curriculum Review Committee ከዚህ በፊት የነበረውን የውጤት አያያዝ እንደገና በመከለስ፡ ፨አሳይመንት 50%፣ ፨አጋማሽ ፈተና 20% እንዲሁም ፨የማጠቃልያ ፈተና ከ30% እንዲያዝ ተወስኗል። Share share share https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

1. A. All atoms of a given element are identical in mass and in all other properties. 2. C. Robert Millikan determined the charge-to-mass ratio of an electron, using the oil drop experiment. 3. C. The number of protons on each atom is the same. 4. D. The first ionization energy of S is smaller than Al because removing an electron from S is easier than from Al as this removes electron repulsions build up in s.

6. The correct answer is D. The spin quantum number (m) describes the electron spin and it gives an electron a magnetic property. 7. The correct answer is A. The development of atomic models from the earliest view up to the modern view is as follows: * Dalton Model * Thomson's Model * Rutherford's Model * Bohr's Model * Quantum Mechanical Model 8. The correct answer is C. The electron configuration of the cation, M, is [Ar] 3d4s2. This is the electron configuration of vanadium. 9. The correct answer is C. A chemical bond is formed by losing, gaining, or sharing electrons. The correct answers are: 11. B. 4 12. C. CO2 13. C. N2 14. B. strong repulsive forces between bonding pair and bonding pair electrons. 15. C. A gas has neither a definite shape nor a definite volume. 16. C. Bent or V-shape 17. C. XeOF4 18. B. C2

The correct answers are: 11. B. 4 12. C. CO2 13. C. N2 14. B. strong repulsive forces between bonding pair and bonding pair electrons. 15. C. A gas has neither a definite shape nor a definite volume. 16. C. Bent or V-shape 17. C. XeOF4 18. B. C2

photo content
+7

ዩኒቲ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት አቋም መግለጫ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12
ዩኒቲ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት አቋም መግለጫ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

" ውሳኔው ተገቢነት የሌለው ነው ፤ ፈተናው ከተቻለ አሁን ካልሆነ በቅርብ ቀናት ውስጥ ሊሰጥ ይገባል " - ተማሪዎች / የተማሪ ወላጆች የሬሜዲያል መርሀግብር ሲከታተሉ ቆይተው ፈተናው ወደ መስከረም 2016 ዓ/ም የተሸጋገረባቸው ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ከፍተኛ ቅሬታ እንዳሳደረባቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። ተማሪዎቹ እና ወላጆቻቸው ለወራት ያህል ገንዘባቸውን እየከፈሉ ትምህርቱን ከተከታተሉና የመጀመሪያ ቀን ፈተና ከወሰዱ በኃላ ሚኒስቴሩ ፈተናው ወደ መስከረም ወር መራዘሙን ማሳወቁ ፍፁም ተገቢ አይደለም በማለት ተቃውመዋል። አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልል ከተሞች የሚገኙ ተማሪዎች ውሳኔ እንዲቀለበስ የሚመለከታቸውን አካላት ተሰባስበው ለመጠየቅ ጥረት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። ለአብነት በአዲስ አበባ 4 ኪሎ፤ ትምህርት ሚኒስቴር አካባቢ ጥያቄ አለን ያሉ ተማሪዎች ተሰባስበው ጥያቄያቸውን ለማቅረብ ጥረት አድርገዋል፤ ከጅማ እንዲሁም ከሀዋሳ የግል ተፈኞች ጥያቄያቸውን ተሰባስበው ለማሳመት እንደጣሩ ለመረዳት ችለናል። ውሳኔውን ቅሬታ አሳድሮብናል ያሉት የሬሜዲያል የግል ተፈታኝ ተማሪዎች፤ " ብዙ መሰዋትነት ከፍለን ነው የተማርነው ፤ ከቤተሰብ ተለይተን የቤት ክራይ እየከፈልን የት/ት ወርሀዊ ክፍያ እየከፈልን የተማርንም አለን፤ ቤተሰብም እኛን ለማስተማር ሲል ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል ፤ ይህን ሁሉ ተቋቁመን ለ4 ወር ያክል ቆይተን አሁን ፈተናውን እኛ የግል ት/ት ቤት ተማሪዎች ብቻ አትፈተኑም መባላችን ትክክል አይደለም፤ ይህ ውሳኔ ከፍተኛ የስነ ልቦና ጫና ያደርስብናል " ሲሉ ገልጸዋል። በተመሳሳይ የተማሪ ወላጆች ውሳኔው ልጆቻቸው ብዙ የደከሙበትን ጥረት ወደኃላ የሚመልስ መሆኑን በመግለፅ፤ በጥናታቸው ላይ የሚያሳድረውን ስነልቦናዊ ጫና በመገንዘብ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔውን በማጠፍ ልጆቻቸው ፈተናቸውን ልክ እንደ ሌሎች ተማሪዎች በተመሳሳይ ጊዜ እና ወቅት እንዲወስዱ እንዲደረግ ጠይቀዋል። ፈተናውን አሁን ካልተቻለም ደግሞ የተማሪዎች ለፈተናው ያደረጉት ዝግጅት ብዙ ሳይጠፋባቸው በአጭር ቀናት ውስጥ እንዲሆን ተማሪዎቹ እና ወላጆቻቸው ጠይቀዋል። ተማሪዎቹም ሆኑ ወላጆቻቸው በአሰራር ጉድለት እና በተፈጠረው ችግር ይህ ውሳኔ መተላለፉ በተማሪዎች ህይወት፣ ጊዜ እና እድሜ ላይ ጫና እንዳለው አስረድተዋል። ለዚህ የአሰራር ጉድለት ተወቃሹ ሚኒስቴሩ ሆኖ ሳለ ይህን መሰሉ ውሳኔ ተላልፎ በተማሪዎች ላይ ለሚደርሰው ጫና ማነው ተጠያቂው ? ሲሉም ጠይቀዋል። በተወሰነው ውሳኔ " የተማሪዎች ሞራል ሊጎዳ አይገባም " ያሉ አንድ የቲክቫህ ቤተሰብ አባል ደግሞ ፤ ተፈጠረ የተባለው ችግር የት እና በማን ተፈጠረ የሚለውን ተጣርቶ ውሳኔ ሊተላለፍ ይገባ ነበር የጅምላ ውሳኔ ተገቢ አይደለም ብለዋል። " ከጅምሩ እንዲህ ያለ ስጋት ካለ ሁሉም የግል ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪ በመንግስት ዩኒቨርሲቲ ገብቶ እንዲፈተኑ ማድረግ ይቻል ነበር፤ ከዚህ አለፍ ሲልም ሚኒስቴሩ Plan B ሊኖረው ይገባ ነበር " ሲሉ ውሳኔውን ተቃውመዋል። ፈተና በተቻለ ፍጥነት በአጭር ጊዜ ቢሰጥ ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለተማሪዎቹና ወላጆቻቸውን ቅሬታ በተመለከተ ከሚመለከተው አካል ምላሽ ለማግኘት ጥረት ያደርጋል። ትምህርት ሚኒስቴር፤ ቀደም ብሎ በሁሉም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት የታቀደው ተሻሽሎ በተለይም ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ ካምፓስ ያላቸውን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና ቀርቶ  ወደ ፊት  በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም  እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል። ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

✅ሰላም ሰላም ስለዛሬው ፈተና ምንም ልላቹ አልችልም ሁላችንም ያስደነገጠ ነገር ነው የተፈጠረው ሆንም ስልክ ይዘው የገቡ ልጆች በሚገባ ሰርተውታል!! - ከዛሬው ሁኔታ ተነስቼ የቀጣዩን ፈተና ለመናገር ያክል -✅በጣም ጥብቅ ስለሚሆን  የመሰረቅ እድሉ በጣም ጠባብ ነው ስለዚህ በአሉባልታ አትረበሹ ከቻላቹ ስልክ ይዛቹ ገብታቹ ፎቶ አንስታቹ ከላካቹልን 100% በፍጥንት ሰርተን እንልክላችሗለን ✅የቀሩት ፈተናዎች ይሰረቃል ብላቹ ከምታስቡ እንዴት አርጌ ስልክ ላስገባ ብላቹ ብታስቡ ነው የሚያዋጣቹ አዲስ ነገር ስናገኝ በፍጥነት እናሳውቃለን መልካም ምሽት🙌 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

ጅማ Rift Valley ተማሪዎች የ ብርሃኑን ድርጊት እንቃወማለን በማለት የወጡት ሰልፍ ነው። ያው share በማድርግ በግል ለሚማሩ ተማሪዎች ተባበሯቸው https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

#2 ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ ገንዘባችንን ከፍለን እስካሁን ለ4 ወራት በሙሉ ት/ት ስንከታተል ቆይተናል። ያውም ቤት ተከራይተን ;  ትራንስፖርት እየከፈልን ; ስንት ምሳ ቁርስ እየገዛንና እየተራብን ተምረን ዛሬ ላይ እንዴት የኛ ገንዘብና ጥረት ንቃተ ህሊናችንን ይገፈፋል። ይሄን ውሳኔ አንቀበልም  እንደማንኛውም የመንግስት ተማሪዎች በእኩል አይን ልንታይ ይገባል። ከግል ተማሪዎች          ለሁሉም ሸር አድርጉ https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

የኢፌዴሪ ት/ት ሚኒስቴር በግል ሬሜዲያል ተማሪዎች ላይ ያሳለፍው ውሳኔ አግባብ አይደለም። ምክንያቱም በዚህ ጉዳይ ላይ ተጠያቂ የሚሆነው እራሱ ት/ት ሚኒስቴር ነው። በትላትናው ሬሜዲያል ፈተና ሂደት ወቅት ተፈጠሩ በተባሉ ተልካሻ ምክንያት የተማሪዎች ህይወት እና ሞራል መጉዳት የለበትም። የምር ችግሮች ከተፈጠሩ እንኳን የት እና በማን እንደተፈጠሩ አጣርቶ ውሳኔ መስጠት ተገቢ ነበር። ነገር ግን በጅምላ ለዚህን ያህል ወር አራዝሜአለሁ ማለት ከአንድ ሚኒስቴር የሚጠበቅ አይደለም። ከጅምሩ እንደዚህ አይነት ስጋት ካለበት ሁሉም የግል ከፍተኛ ት/ት ተቋማት የሬሜዲያል ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዲፈተኑ ማድረግ ይችል ነበር። ሲቀጥል የት/ት ሚኒሰቴር Plan B የለውም እንዴ? በአንድ ሀገር ላይ የሚማሩ ተማሪዎች ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ያሉ እንዴት የ3 ወር ጊዜ ይራዘማል? 4 ወር ተምረው ፈተና ከ3ወር በሗላ ማለት ምን ማለት ነው? በእነዚህ ልጆች ህይወት፣ እድሜ፣ ጊዜ እና ገንዘብ እየተጫወታችሁ ይመስለኛል። ለእነዚህ ልጆች ሞራል እና ድካም መታሰብ አለበት ። እስከ 3 ወር ድረስ እንዴት ነው የሚሆኑት ደግመው ሊማሩ ነው ወይስ ከ3ወር በፊት የተማሩትን እያስታወሱ ነው የሚሰሩት? በግል ከሚማር ተማሪዎች የተላከ መልዕት ነው እናንተስ ምን ትላላቹሁ????? https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

✅ ሰበር አሁን የደረሰን መረጃ ከ4 ሰአት ጀምሮ Print እየተደረገ ያለው ፈተና በመሰረቁ እሱ ተሰርዞ ሌላ ፈተና ከ6ሰአት ጀምሮ Print መደረግ ይጀምራል ተማሪው ጊቢ ከገባ በሗላ ማለት ነው!! አዳዲስ መረጃዎችን እናሳውቃችዋለን https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

አሁን የደረሰን መረጃ ዋቻሞ 📌📌
አሁን የደረሰን መረጃ ዋቻሞ 📌📌

ፈተናው ተሰረዘ የሚባል ወሬ እየተናፈሰ ነው አርባምንጭ ተማሪዎች ሰልፍ ወተዋል ለሁሉም ግን ዝርዝር መረጃ የምናጋራቹ ይሆኖል https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial1
ፈተናው ተሰረዘ የሚባል ወሬ እየተናፈሰ ነው አርባምንጭ ተማሪዎች ሰልፍ ወተዋል ለሁሉም ግን ዝርዝር መረጃ የምናጋራቹ ይሆኖል https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

Here are the answers to the mathematics remedial examination: 1. Answer: c) y = -1/2x + 3 2. Answer: c) 0 3. Answer: a) y = 2x - 1 4. Answer: d) 10/3 5. Answer: c) (x - 2)^2 + 5 = 5 6. Answer: b) π/2 7. Answer: a) y = -x/2 - 2 8. Answer: a) 2x/(x^2 + 1) 9. Answer: b) x = ln(2) 10. Answer: c) x + y - 2z = 0 11. Answer: A 12. Answer: c) 2 13. Answer: a) 12x^3 - 6x^2 + 10x + 1 14. Answer: b) x^2 + 3x + C 15. Answer: a) y = 3x + 1 16. Answer: c) x = -1, x = 2 17. Answer: a) Local maximum at x = 2, local minimum at x = -1 18. Answer: a) 1/(2x + 1) 19. Answer: d) y = x^2/2 20. Answer: c) 7/3 21. Answer: b) 16π/15 22. Answer: a) y = x - π/2 + 1 23. Answer: a) The slope of a curve at a point 24. Answer: a) The derivative of the integral of a function is equal to the function 25. Answer: c) A local maximum is the highest point of a function on a particular interval, while a global maximum is the highest point of the function on its entire domain. 26. Answer: a) A convergent series has a sum that approaches a finite value, while a divergent series has a sum that approaches infinity or does not exist. 27. Answer: c) A number that has both a real and an imaginary part 28. Answer: a) y = 2e^(-x) 29. Answer: d) Does not exist 30. Answer: c) 63/3 31. Answer: c) y = 1/5x + 14/5 32. Answer: a) 2e^(2x) + 2x/(x^2 + 1) 33. Answer: b) y = (x - 1)e^x 34. Answer: d) e^2 35. Answer: c) y = 1/2x + 7/2 36. Answer: c) 12/3 37. Answer: a) A line segment has a finite length, while a ray extends infinitely in one direction. 38. Answer: a) A set of ordered pairs where each input is paired with exactly one output. 39. Answer: a) a^2 + b^2 = c^2, where a, b, and c are the sides of a right triangle. 40. Answer: a) The inverse operation of exponentiation, used to solve equations where the unknown variable is in the exponent. Check it Share share share https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

Maths Remedial Exam(2015).pdf1.40 KB

✅በድጋሚ ማሳሰቢያ የMaths ጥያቄ በፍፁም በHard Copy ሊወጣ አይችልም ስለዚህ በደንብ አስተውሉ ፈተናው ከ MOE የሚላከው በ pdf ነው!! በአብዛኛው ሁላችሁምጋ ያለው ጥያቄ ጀስት Worksheet እና የMatric Exam ጥያቄ ነው So በትዕግስት ጠብቁን!! ሀሰተኛ መረጃ ከሚያሰራጩ ግሩፖች እና ቻናሎች ተጠበቁ!! በሀላፊነት ስሜት ከሚሰሩ ግሩፖች እና ቻናሎችን በአንክሮ ተከታተሉዋቸው!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12

ፈተና ተሰርቋል እየተባለ ከፈተናው አራት ሰዓታትን ቀድመው የሚለቀቁ ጥያቄዎችን እንዳታምኑ ትምህርት ሚንስቴር ለየተቋማቱ ፈተናውን የሚልከው ትንሽ ሰዓታት ሲቀሩት ነው እነሱም ባለችው ሰዓት ነው ፕሪንት አድርገው የሚያዘጋጁት ስለዚህ እንዳትሸወዱ !!! ስለዚህ እኛ እንለቅላቹሀለነ በትዕግሥት ጠብቁን🙏🙏🙏🙏 👇 Share share share 👇 https://t.me/Remedial12 https://t.me/Remedial12