Ethio University Teams
Open in Telegram
Remedial 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ /እጩ/ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊውን ሁሉ ያቀርባል። እንድሁም 2016 ለምትገቡ remedial & freshman ተማሪዎች የሚጠቅም ነው። 2015 ከተማሩ ተማሪዎች ለ2016 ለሚገቡ remedial አስፈላጊውን መረጃ ሰለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ግቢ life ያስተምራል ::
Show more1 209
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2930 days
Posts Archive
Answer:
1. C. Homosexuality
2. C. All bacteria have cell wall
3. D. Autoclave
4. C. Ligase
5. C. Forming a hypothesis
6. B. Activate assembly of virus particles
7. A. Petridishes
8. D. Reproduce inside the host
9. C. Resolving power
10. C. Cellulose
11. C. Pink
12. D. Paramecium
13. B. Nitrogen
14. C. Do not dissolve in water
15. D. Bacteria and fungi
16. A. Ligase
17. A. Primary structure
18. B. 200 guanine, 400 adenine, 400 thymine
19. A. Protozoa
20. B. 20,000 years
21. D. Pitfall traps
22. C. Carbon dioxide and hydrogen are combined to form glucose
23. A. Sugar and phosphate
24. C. Carrying capacity
25. D. Competition between members of different species in the same habitat
26. C. Translation
27. C. Purple
28. B. Using genetic engineering to improve plant growth
29. A. Transduction
30. B. Peptidoglycan
31. B. Anabolism
32. B. Universal code
33. C. Non disjunction
34. C. Carbon monoxide
35. D. The chromosomes small
36. C. Zygote
37. A. Glycogen
38. A. Homologues chromosome carry alleles of the same genes at different loci
39. D. GTP
40. B. Translocation
41. C. ¾
42. D. Gel electrophoresis
43. C. Tertiary structure
44. C. Nucleic acid-----nucleotides
45. C. Mechanism of evolution
46. B. Involving geographical separation
47. D. Temporal isolation
48. B. Emulsion test
49. B. tRNA
50. C. Competitive inhibition
51. D. Enzymes
52. A. Transport amino acids
53. D. Each enzymes have unique shape
54. D. Lamprey
55. D. Bone, teeth, skin impression, seed, foot print, coprolite
56. A. Activation energy 57. D. Death, sedimentation, perminiralization, exposure 58. B. Transcription and translation are coupled 59. D. Peptide hormone 60. A. aa 61.C 2 red, 1 pink, 1 white 62.C Evolution is based on the use and disuse of body parts 63.A Strata at the bottom layer are newly created than others 64. C. Lower the activation energy of a biochemical reaction
65. B. Fungi 66. A. P H value 67. B. The fine
adjustment 68.C.Mitochondria
69.C.Mitochondria and chloroplast
70.B.Inversion
Biology malse latayakachun 👆👆👆
Check it don't forget
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
#ተሰርቆ ወቷል የተባለው የ Remedial ፈተና የደረሰን ይህ ነው እውነትም ይሁን ውሸት ዝም ብላቹ እዩት አይጎዳም
ሌላም እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ Share በማረግ አግዙን
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!👇👇👇
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
Mathematica coming soon.......
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
Biology new remedial exam am not sure but check out guys
👇Share share share 👇
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
Better Now:
1. C. Aksumite trade through Adulis in the early centuries of our era.
2. C. Florence Nightingale.
3. B. France.
4. C. Guramba > Gorgoran Bichen > Ayeshal > Derasge.
5. B. H.M. Stanley.
6. A. Armenians.
7. D. Susenyos.
8. C. Tekele Giyorgis.
9. C. His death coincided with the date when Jesus Christ was crucified.
10. A. The Soviet Union.
36. C
37. D
38. C
39. C
40. B
41. A
42. D
43. C
44. C
45. C
46. C
47. B
48. A
49. A
50. B
51. B. Mintiwab
52. B. To lift the arms embargo on Christian Ethiopia which had been imposed by the Muslims on the coast.
53. C. some rulers opposed the church tax exemption envied the churches wealth and desired to confiscate the vast church properties.
54. A. Ras Ali I
55. B. Gelawdewas
56. D. Lasta
57. C. Bakaffa
58. D. Susenyos
59. A. Alrazi and Ibn sina
60. B. Damascus and Baghdad
61. D. Lydians
62. C. Hittites
63. D. Marco Polo
64. C. The land of Punt
65. C. The Mecca emigrants who undertook the hijra
66. B. Romulus Augustus
67. C. The existence of special privileges for nobles or other of a high status
68. B. The Franks
69. A. Ethiopia and Eritrea
70. B. Abu Bakr > Umar > Uthman > Ali
71. D. Thucydides
72. C. Alp Arslan
73. C. Free trade economy
74. D. The Enlightenment
75. B. Spain and France
76. B. Centralization
77. A. The storming of the Bastille
78. B. Making ornaments
79. C. Khalifa Abdullahi
80. C. Obtain raw material from Africa
81. B
82. A
83. D
84. A
85. D
86. B
87. C
88. A
89. C
90. B
91. A
92. C
93. C
94. C
95. B
96. B
97. C
98. B
99. A
100. A
Hisstory remedial tryout answer
don't forget checking
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
ስሩት እና ግቡ ግን ቼክ ማድረግ እንዳትረሱ
History remedial exam
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
:
1) C/ Hypothesis
2) B/ 2%
3) D/ 4m
4) C/ Momentum
5) D/ 2/√5
6) C/ 3.3m
7) A/ All torques acting on it is zero.
8) B/ A solid sphere
9) B/ Angular momentum
10) A/ -v1/4
11) A/ (2.5, 4.33)
12) C/ 22°
13) A/ 6.1
14) B/ tan-1(3)=71.57°
15) A/ Flux density
16) B/ A and B are parallel and in opposite direction
17) A/ 0
18) C/ 8m/s
19) A/ 40√2 km/h north east
20) A/ 577.35 N
21) C/ 300N
22) D/ Becomes plastic
23) A/ Law of inertia
24) A/ 5.07
25) D/ Increasing the depth of the water
26) B/ Archimedes principle
27) B/ 1.2m
28) D/ Capillary action
29) C/ 0.06 m/s
30) D/ Adiabatic
31) B/ 1.67 J
32) A/ √3p/¶
33) D/ 69%
34) C/ Beats
35) D/ 7 kW/m2
36) C/ 10cm
37) B/ 425Hz, 1275Hz, 2125Hz
38) B/ Refraction
39) A/ They are in phase
40) C/ 2
41) B/ Halved
42) D/ The separation between the plates
43) A/ 4
44) B/ 40 microcoulomb
45) B/ Resistivity decreases and its resistance remains the same
46) B/ 200Π
47) A/ Decreases
48) D/ 120Π
49) B/ To minimize energy loss
50) C/ Photoelectric effect
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
ፈተና ተሰርቋል? እውነት ነው? ‼️‼️‼️‼️‼️
ይሄንን መረጃ ሳታነቡ ፈተና እንዳትገቡ👍
ብዙዎች Request to join channel በማድረግ ደርሷቸዋል
🏃♂🏃♀ፍጠኑ እናንተም Request to Join channel የሚለውን በመንካት የሚመጣላችሁን ጥያቄ በደንብ አንብባችሁ ግቡ።
👇👇ይሄንን ሊንክ ይንኩ
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን መቼ ለመስጠት እቅድ ይዟል ?
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሰውና በትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ፣ ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፣ ለሁሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች የተሰራጨ አንድ ደብዳቤ የዚህ ዓመት የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ሊሰጡ #የታቀደበትን ጊዜ ያመለክታል።
የደብዳቤውን ትክክለኝነት ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚመለከታቸው የትምህርት ሚኒስቴር አካላት #ማረጋገጥ ችሏል።
በዚህ መሰረት ፦
1ኛ. በ2014 የ12ኛ ክፍል አጠናቀው ፈተና በመውሰድ በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ኘሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ሴሚስተር የተሰጠው ትምህርት #በማዕከል የጋራ ፈተና ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ፤ ተቋማት ፊተናውን የማስተዳደር ውጤት የመግለፅና በ2016 ፍሬሽማን ኘሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የተገኙት (ማለትም በተቋማት የውስጥ ፈተና 50 ከመቶ፣ በማዕከል የተዘጋጀውን ፈተና 50 ከመቶ) ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡቱን እንዲያሳወቁ፣ ይህ አጠቃላይ ሂደትም እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ እንዲጠናቀቅ የትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ አስመቅጧል።
2ኛ. በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃንና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማእከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 /2015 እስከ ሐምሌ 13 /2015 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ ተቀምጧል።
3ኛ. የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30 የሚሰጥ ሆኖ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 15 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ አስቀምጧል።
በተጨማሪም እንደ አገር ዓመታዊ የትምህርት ካላንደር ከ2016 ጀምሮ ለማስተካከል ሁሉም ተቋማት ፕሮግራሞቻቸውን በዚሁ ማዕቀፍ አንዲያስተካክሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አሳስበዋል።
ከሀገር አቀፍ ፈተናዎች ጋር በተያያዘ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ የተለያዩ #ያልተረጋገጡ መረጃዎችን እየሰሙ አለመረጋጋት ውስጥ መግባታቸውን ሲገልፁልን ነበር ፤ በቀጣይም ትምህርት ሚኒስቴር / የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሚሰጡትን ትክክለኛ መረጃ #ብቻ እንድትከታተሉ ፤ በቀረው አጭር ጊዜም ዝግጅታችሁን ታጠናክሩ ዘንድ መልዕክት እናስተላልፋለን።
(ከላይ የተያያዘው ደብዳቤ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚመለከተው አካል #ትክክለኝነቱን ያረጋገጠው ነው።)
@tikvahethiopia @tikvah_eth_BOT
♻️♻️What is the difference between To and Too♻️♻️
👉👉የ To ና Too ልዩነቶቻቸው
✍️Both To and Too are homophones, meaning that they’re pronounced the same way,but they have different
meanings.
🔰ሁለቱንም ሆሞፎንስ ብለን እንጠራቸዋለን ይህ ማለት ሲነበቡ ተመሳሳይ ድምጽ ሲኖራቸው ትርጉማቸው ግን ይለያያል።
To
👉To a preposition with several meanings. Some of these meanings refer to proximity, distance, movement, location, and purpose.
✅To እንደ መስተዋድድ ሆኖ ያገለግላል ይሄም
👉፩ ቅርበትን👉 ፪ ርቀትን 👉፫ የ አንድ ነገርን ጥቅም ለማሳየት እንጠቀምበታለን።
♻️♻️example I went to school
ወደ ት/ቤት ሄጃለው(አቅጣጫን ለማሳየት)
🔰🔰I will be ready in 5 to 10 minutes
ከ 5 እስከ 10 ደቂቃ ውስጥ እዘጋጃለው(መጠንን እርዝማኔን ለማሳየት)
♻️♻️♻️ Too
✅Too can also be used to indicate an excessive degree. It can mean something similar to very or an excessive amount.
✍️አንድ ነገር ከመጠን በላይ መሆኑን ለማሳየት
፨፨፨ example the water is too hot.
ውሃው በጣም ትኩስ ነው።(ከመጠን በላይ ተኩስ መሆኑን ለማሳየት)
ሌለኛ ትቅሙ እኔም የሚለውን ቃል ይተካል
I love you
እወድሃለው/ሻለው
ለዚህ መልስ ባጭሩ መመለስ ከፈለግን
me too(እኔም እወድሃለው/ሻለው ማለት ነው)
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
📚 Grammar
🧶 Common mistakes
🔰Prepositions often confused
📚 Since for For📚
❌ She's lived here since two years.
✅ She's lived here for two years.
📚 Place the preposition "for" before words or phrases denoting a period of time: for three days, for six weeks, for two years, for a few minutes, for a long time. Use it with any tense except the present.
Note: "For" is often omitted. We can say:
✳️ I've been here for two years or I've been here two years.
📚 From for Since📚
❌ Ian's been ill from last Friday.
✅ Ian's been ill since last Friday.
🔵Place the preposition "since" before words or phrases denoting a point in time: since Monday, since yesterday, since eight o'clock, since Christmas.
When we use since, the verb is usually in the present perfect tense, but it may be in the past perfect:
🔵 I was glad to see Tom. I hadn't seen him since last Christmas.
🔴Note: "From" can also denote a point in time, but it must be followed by "to" or "till": He works from eight o'clock till one o'clock without a break.
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
የላባደሮች ቀን ‼
✔ኢትዮጵያ ለ47ኛ ዓለም ደግሞ ለ133ኛ ግዜ በዛሬው እለት ሚያዝያ 23/2015 ተከብሮ ይውላል ::
✔ የስራ ሰዓት ስምንት ሠዓት ይሁን ብለው በአሜሪካ ቺካጎ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የግድያ እርምጃ የተወሰደው የዛሬ 136 ዓመት ልክ በዛሬው ቀን እንደነበር ታሪክ ያስረዳል።
✔በእለቱ የአራት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ሃያ ሰዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የነበረ ሲሆን ይሄ የ8:00ሰዓት የስራ ሰዓት ይከበር በሚል የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቶ ሰራተኞች እየተጠቀሙበት ይገኛል።
✔እለቱን ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ሰራተኛች ማህበራት በአዲስ አበባ ሊያደርገው የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተከልክሏል።የሰልፉ አላማ የስራ ግብር ይቀነስ፣የኑሮ ውድነቱ ሰራተኞችን እየፈተነ በመሆኑ እርምጃዎች ይወሰዱ፣የሰራተኞች ጥቅም ይከበር የሚል ነበር።
✔ ✔መልካም የላባደሮች ቀን!!!✔✔
እስኪ ዛሬ አንዳንድ ነገሮችን እንማር። ለ ማትሪክ ይጠቅማል።
🔷#1
Neither ..... nor..... Either .........or......
Not only ...... but also....
☝️☝️ከላይ በተዘረዘሩት የሚጣመሩ ሁለት subject ቶች ናቸው። ስለዚህ verb ቡ ምን መሆን አለበት? Verb ቡ የሚሆነው ወይም የሚወሰነው በ ሁለተኛው subject ነው። ማለትም፡
➡️ ከ Nor ቀጥሎ በሚመጣው subject ነው verb ቡ የሚወሰነው።
➡️ ከ or ቀጥሎ በሚመጣው subject ነው verb ቡ የሚወሰነው::
➡️ ከ but also ቀጥሎ በሚመጣው subject ነው verb ቡ የሚወሰነው።
🤔 Examples
🔼 Neither the students nor the teacher....... willing to stay home.
A) is B) are
ተብሎ ቢጠየቅ???????
አሁን ማስተዋል ያለብን ነገር በ neither....nor....የተጣመሩት ሁለት subject ናቸው። እነሱም the students እና the teacher የሚሉት ናቸው ። ስለዚህ verb ቡ ምን ይሁን?? በየትኛው subjectነው የሚወሰነው verb ቡ??
ቅድም እንደነገርኳችሁ verb ቡ የሚወሰነው በሁለተኛው subject ነው። ማለትም ከ nor ቀጥሎ ባለው subject ነው የሚወሰነው። ከ nor ቀጥሎ ያለው subject ደግሞ the teacher ነው፡፡ the teacher ደግሞ singular ነው ። ስለዚህ is ይሆናል ማለት።
🤗 Neither the students nor the teacher is willing to stay home.
ቢቀያየርስ??
🤥 Neither the teacher nor the students......willing to stay home.
A) is B) are
ከ nor ቀጥሎ ያለው the students ነው ። the students ደግሞ plural ነው። ስለዚህ፡
🤗 Neither the teacher nor the students are willing to stay home.
🤔 Example
😥Either the library or the books..........damaged.
A) was B) were
ስለዚህ verb ቡ ምንድን ነው የሚሆነው????
Verb ቡ የሚሆነው ወይም የሚወሰነው በ ሁለተኛው subject ነው። ማለትም ከ or ቀጥሎ ባለው subject ነው። ከ or ቀጥሎ ያለው subject ደግሞ the books ነው። the books ደግሞ plural ነው። ስለዚህ were ይሆናል ማለት ነው።
🤗 Either the library or the books were damaged.
🥺ቢቀያየርስ?????
Either the books or the library was damaged.
ይሆናል። ምክንያቱም ከ or ቀጥሎ ያለው subject the library ነው። the library ደግሞ singular ስለሆነ was ይሆናል ማለት ነው።
🤔 Example
Not only the coach but also the players...........the responsibility.
A) has claimed
B) have claimed
🤥 ተብሎ ቢጠየቅስ verb ቡ ምንድን ነው የሚሆነው???
ቅድም እንደነገርኳችሁ verb ቡ የሚወሰነው በሁለተኛው subject ነው። ማለት ከ but also ቀጥሎ ባለው subject ነው። ከ but also ቀጥሎ ያለው subject ደግሞ the players ነው። the players ደግሞ plural ነው። ስለዚህ have claimed ይሆናል ማለት ነው።
🤗 Not only the coach but also the players have claimed the responsibility.
😳😳ቢቀያየርስ???
Not only the players but also the coach has claimed the responsibility.
ይሆናል። ምክንያቱም ከ but also ቀጥሎ ያለው subject the coach ነው። the coach ደግሞ singular ነው። ስለዚህ has claimed ይሆናል ማለት ነው።
😎🤓Prepared by concise
📌 Join and share 👇👇👇
https://t.me/Remedial12
https://t.me/Remedial12
