en
Feedback
የሰው ቅኔ

የሰው ቅኔ

Open in Telegram

🎯ዓላማ፦ ማወቅ፣መረዳትና መተግበር... ⨳ከምለቃቸው ፅሁፎች የተለዬ ሃሳብ ብላችሁ የምታስቡት ነገር ካለ በዚ @yesewkene መፃፍ ትችላላችሁ⨳ @yesewqene

Show more
648
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-530 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
May '26
May '26
+2
in 1 channels
April '26
+4
in 0 channels
Get PRO
March '26
+1
in 0 channels
Get PRO
February '26
+4
in 0 channels
Get PRO
January '26
+9
in 2 channels
Get PRO
December '25
+16
in 0 channels
Get PRO
November '25
+13
in 0 channels
Get PRO
October '25
+15
in 1 channels
Get PRO
September '25
+38
in 3 channels
Get PRO
August '25
+28
in 1 channels
Get PRO
July '25
+59
in 2 channels
Get PRO
June '25
+33
in 3 channels
Get PRO
May '25
+35
in 0 channels
Get PRO
April '25
+16
in 0 channels
Get PRO
March '25
+27
in 1 channels
Get PRO
February '25
+69
in 1 channels
Get PRO
January '25
+83
in 3 channels
Get PRO
December '24
+16
in 1 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+9
in 0 channels
Get PRO
August '23
+5
in 0 channels
Get PRO
July '23
+15
in 0 channels
Get PRO
June '23
+18
in 0 channels
Get PRO
May '23
+7
in 0 channels
Get PRO
April '23
+18
in 0 channels
Get PRO
March '23
+36
in 0 channels
Get PRO
February '23
+9
in 0 channels
Get PRO
January '23
+25
in 0 channels
Get PRO
December '22
+33
in 0 channels
Get PRO
November '22
+22
in 0 channels
Get PRO
October '22
+31
in 0 channels
Get PRO
September '22
+31
in 0 channels
Get PRO
August '22
+38
in 0 channels
Get PRO
July '22
+29
in 0 channels
Get PRO
June '22
+24
in 0 channels
Get PRO
May '22
+45
in 0 channels
Get PRO
April '22
+58
in 0 channels
Get PRO
March '22
+93
in 0 channels
Get PRO
February '22
+45
in 0 channels
Get PRO
January '22
+61
in 0 channels
Get PRO
December '21
+28
in 0 channels
Get PRO
November '21
+45
in 0 channels
Get PRO
October '21
+121
in 0 channels
Get PRO
September '21
+219
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
25 May+1
24 May0
23 May0
22 May0
21 May0
20 May0
19 May0
18 May0
17 May0
16 May0
15 May0
14 May0
13 May0
12 May0
11 May0
10 May+1
09 May0
08 May0
07 May0
06 May0
05 May0
04 May0
03 May0
02 May0
01 May0
Channel Posts
ሮጠህ አታመልጥ ተናግረህ አትደመጥ አሁን የመጣውን ሁሉ እሺ እያሉ ዕድሜ መግፋት ነው። -ጊዜ
ሮጠህ አታመልጥ ተናግረህ አትደመጥ አሁን የመጣውን ሁሉ እሺ እያሉ ዕድሜ መግፋት ነው።
-ጊዜ

2
ግጥም አስደግማብኝ ነው... ለሰባት ጠንቋይ ልጅ ለደብተራ ምርኩዝ ጠጠር ገበጣ አርጋ ላኬር ዕጣው እርኩዝ "ይቺን ያየ' አስብላ መሬት ልታስገባ ድቼ ልታስበላ የስር ማሽ እንጉዳይ            የኮከብ ቆጣሪ የነ መገን ቦቃ              የነ ጥና ጠሪ ያንደርቢ ቁጣ         የአመድ ላይ ዘዋሪ የመዳፍ አንባቢ             የሞራ መርማሪ ለመቃብር አፈር      መንገድ ላይ ቀጣሪ መተተኛ ፍቅር             ልብ ላይ ቀባሪ የቀን ስደተኛ           አርጋኝ የሌት ዟሪ አቅሌን እያሳተች             ምታስብለኝ እሪ አስደግማብኝ ነው... አስደግማብኝ ነው "በርሶ መጀን" ብላ "ላሜ ላቴ ዱርዱራ ገደፈሬ ኡብዝራ ጮርቃ ጩቃ ገጠ ለፌ ሊስ መላሌ ወአክናፌ" "በርሶ መጀን" ብላ የልቤ ሳይበቃት               ልቦናዬን በልታ ጨፌ እየነከሰች           በጉልበት ተደፍታ ኩራቴን ልትነጥቀኝ                ኮርታ ልትማታ ተማ'ታም ልትረታ... ጥላዬን ጀማው ፊት             መሬቱ ላይ ዘርታ "ያዙልኝ" እያለች             በጠንቋይ ቱፍታ መለመላ ነፍሴን                ወናየን ዘርግታ "ታሞ ይኑር" ብላ               እኔን አስወግታ እርጋታዬን ነጥቃ            እኔን ከኔ አጣልታ በደብተራው ምርኩዝ              ባስነካችው ኩታ እንዳነክስላት          ጅስሜን አስመትታ ህልሜን እንዳልሰማ              ልቤን አስደምታ አስደግማብኝ ነው         ''ናልኝ'' ብላ ጠርታ የሆንኩ አንገት ደፊ            የሆንኩት ከርታታ መለየት ያቃተኝ                   ቀኑንና ማታ አስደግማብኝ ነው... አስደግማብኝ ነው ለነ ጥላ ወጊ               ለመጫኛ ነካሽ ለነ አፍዝ አደንግዝ        ለዱር ቅጠል በጣሽ ላውልያ ለጠንቋዩ             ለኑግ ቂጣ ቆራሽ ለመንገድ ገርጋሪ                 ለውቃቢ ዘራሽ ለገሃድ ስውሩ              ለነ ጽናት አፍራሽ ለምድር ላየሩ               ለየሎስ አጎንባሽ ለባሕር ለየብሱ               ለጠቋሪት ደጋሽ አስደግማብኝ ነው ወለም ያላለኝን ዘላለም የምታሽ አስደግማብኝ ነው👨‍🦯 -ሰለምን ሳህለ @yesewqene
0
3
አስደግማብኝ_ነው_ሠለሞን_ሳህለ@yesewqene.mp3
0
4
ሰው መስታወትን ፈጠረ መስታወት ሰውን ፈጠረ -ወሃ
ሰው መስታወትን ፈጠረ መስታወት ሰውን ፈጠረ -ወሃ
0
5
ድንጋይ ከሆንክ ተገንባ ዛፍ ከሆንክ ፍሬ ስጥ ሰው ከሆንክ አስብ -አንknown
ድንጋይ ከሆንክ ተገንባ ዛፍ ከሆንክ ፍሬ ስጥ ሰው ከሆንክ አስብ -አንknown
0
6
ጅል ባል ለሚስቱ በዓመት አንድ መኪና ይገዛል ብልጥ ባል ግን በእየቀኑ አንድ አንድ አበባ ይዞ ይመጣል -አለማየሁ ገላጋይ
ጅል ባል ለሚስቱ በዓመት አንድ መኪና ይገዛል ብልጥ ባል ግን በእየቀኑ አንድ አንድ አበባ ይዞ ይመጣል -አለማየሁ ገላጋይ
0
7
ህይወት አደባባይ ዞረን ዞረን እዛው ሰው ነፍሱን ይሸጣል ስጋውን ለገዛው -በረከት ዘውዱ
ህይወት አደባባይ ዞረን ዞረን እዛው ሰው ነፍሱን ይሸጣል ስጋውን ለገዛው -በረከት ዘውዱ
0
8
ልረሳሽ ብጠጣ ዓይኔ እየሰከረ ጭራሽ ሁለት አርጎ ያሳዬኝ ጀመረ -ጠርሙስ
ልረሳሽ ብጠጣ ዓይኔ እየሰከረ ጭራሽ ሁለት አርጎ ያሳዬኝ ጀመረ -ጠርሙስ
0
9
°ምነው ከፋሽ?? ምነው አፈርሽ?? ያለበሽው ቀሚስ ሰፋሽ?? °ስላንቺ ቀና ባለ ፊትት፡ ስለለምን አንገትሽን ደፋሽ? ለምን?? °እርቃኑን ፊትሽ ከቆመ፣        እቅፍሽን ጠባቂ ወንዴ፣ °እርቃንሽን ፊቱ መቆምሽ፣        ለሐፍረት ይሰጣል እንዴ? °ስለምን ሀዘን ተሰማሽ?      °ስለምን እራስሽን አማሽ? °ሰው መሆን አንዱ ላንዱ ነው፣           ሰውነት የጋራ ድፍድፍ °ሂወቱን ፆሞ ማያቅ ሰው፣    ምናላት አንዲት ቀን መግደፍ? ስለምን ሰላምሽን አጣሽ? ስለምን እራስሽን ቀጣሽ? °የሰው ሰውነቱ..   አብሮ አንድላይ መንቃት፡          አልያ አብሮ ማሸለብ፣ °ፃድቅ አያሰኝም-      ባልንጀራን ቀድሞ፡            እራስን መለብለብ፣ °እራቁቱን ላለ..፡     እራቁት ገላሽን-ኑሮ ለሚመጥን፣ °ስሜት ክር መጠንጠን..    ባልጋ ቤቱ እጣን-ቤተ መቅደስ ማጠን፣ °ፅድቅ እኮ አይደለም    እሺ ብሎ አውልቆ እንዳዲስ ማውጠንጠን❕ °ታድያ ለምን ዝም አልሽ?     እጅሽ አፍረትሽ-ላይ አሁን ምን ያረጋል? °ችላ ሲሉት እኮ..    አይደለም ይህ ምሽት-የሰው ሌት ይነጋል። °ተይ ነጋብን ሌቱ....... °ዝሙት ሀጥያት አበይ            ሌላ ነው እውነቱ፣ °በዚ እርቃን ገላሽ     አንዴ እቀፊኝ እንጂ     አይደለም ያንቺ ልብ-ይደሰታል ቤቱ ምነው?? ማፈር ነካሽ?? °ሐፍረቱን ለሸጠ    በግልብ ድፍረቱ-ለጠየቀሽ ወጣት፣ °አይደለም መከልከል.. ለመከልከል ማሰብ-እሱ ራሱ ሐጥያት❕ ምኞት ነክቶን ነበር ምኞት ደርሶን ነበር °ይኸውልሽ ውዴ    በሌለ እሳት ላይ፡     ምድጃ ማራገብ-ቤትን አያሞቅም፣ °ምኞት ተነካክቶ...    ስሜት ላይ መራመድ፡     በግብር ላይ ማፈር-ፈፅሞ አያፀድቅም። ምነው?? ከፋሽ?? https://t.me/Ewuket_bet
0
10
ማጣት ካጠፋው ማግኜት ያጠፋው ይብሳል -ችግር
ማጣት ካጠፋው ማግኜት ያጠፋው ይብሳል -ችግር
0
11
ከትክክለኛው ሰው ጋር ስትሆን ትንሹ ነገር ትልቅ ነው -አበባ
ከትክክለኛው ሰው ጋር ስትሆን ትንሹ ነገር ትልቅ ነው -አበባ
0
12
ሰላምህን ስትመርጥ ብዙ ስንብቶች አሉ -አዕምሮ
ሰላምህን ስትመርጥ ብዙ ስንብቶች አሉ -አዕምሮ
0
13
ዓይን ሲበዛበት የሚያምረው እንጀራ ብቻ ነው -ምጣድ
ዓይን ሲበዛበት የሚያምረው እንጀራ ብቻ ነው -ምጣድ
0
14
ለመወደድ የምታደርገውና ከመውደድ ምታደርገው ነገር ይለያያል @yesewqene
ለመወደድ የምታደርገውና ከመውደድ ምታደርገው ነገር ይለያያል @yesewqene
0
15
ተለይተህ ስትገኝ እብድ ነህ። ፈጠን ስትል ነቀልህ ተበለህ ትዋከባለህ። እንዳትቀበለው ደግሞ ስህተትህን ለማረም የመጣ ሃሳብ ሳይሆን ተለይተህ መገኘትህን የሚኮንን በመሆኑ ነው። በልዩነትህ የተነሳ ነቀ
ተለይተህ ስትገኝ እብድ ነህ። ፈጠን ስትል ነቀልህ ተበለህ ትዋከባለህ። እንዳትቀበለው ደግሞ ስህተትህን ለማረም የመጣ ሃሳብ ሳይሆን ተለይተህ መገኘትህን የሚኮንን በመሆኑ ነው። በልዩነትህ የተነሳ ነቀልህ የሚልህ እሱ አንድ ቦታ ቆሞ ነው። አንተን የሚበልጥህ አለመንቀሳቀስ በመቻሉ ብቻ ነው። የለውጥ ስሜትን መገደብ በመቻሉ ብቻ ተለይተህ መገኘትህ ላይ የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማህ የማድረግ ጥረት ነው። እርምት እንዳትለው ተሳሳትህ የተገኘኸው በመለየትህ ብቻ መሆኑ ነው። አንተን መረዳት ሲያቅተው በሽተኛ የሚልህ ሰው መሀል መኖር በራሱ በሽታ ነው። ሳትታመም ያሳምምሀልል፤ ነቀልህ የሚልህም ለማረም ሳይሆን ልዩነትህን የመጥላት በሽታ ምልክት ነው። አንተው ለተከልከው የገዛ ሕይወትህ ነቀልህ ለሚልህ ሰው መልሱ አንድ ብቻ ነው፦ ብነቅልም ራሴ የተከልኩት ሕይወት ነው፡፡ @yesewqene
0
16
እናንተ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠራችሁ ሰዎች ናችሁ፤እናም በሆዳችሁ ዳዴ አትበሉ -Jhon Paul II
እናንተ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠራችሁ ሰዎች ናችሁ፤እናም በሆዳችሁ ዳዴ አትበሉ -Jhon Paul II
0
17
ከዛሬ 6 ቀን በፊት በ Instagram ገፁ ላይ ይሄንን ፅሁፍ አጋርቶ ነበር post link: https://www.instagram.com/p/DTYTAYrCMXk/?igsh=MXg2NG9zc2h3YjN2dA=
ከዛሬ 6 ቀን በፊት በ Instagram ገፁ ላይ ይሄንን ፅሁፍ አጋርቶ ነበር post link: https://www.instagram.com/p/DTYTAYrCMXk/?igsh=MXg2NG9zc2h3YjN2dA==
0
18
ህይወት ዥዋዥዌ አንዴ ግራ አንዴ ቀኝ "የቱ ጋ ነህ?" ብሎ ጊዜ ሲጠይቀኝ መሃል ተቀምጬ ምን ልሁን ጨነቀኝ የቱ ጋ ህኜ ነው ሙቀቱ ሲበርደኝ ብርዱ የሚሞቀኝ -በረከት ዘውዱ @yesewqene
ህይወት ዥዋዥዌ አንዴ ግራ አንዴ ቀኝ "የቱ ጋ ነህ?" ብሎ ጊዜ ሲጠይቀኝ መሃል ተቀምጬ ምን ልሁን ጨነቀኝ የቱ ጋ ህኜ ነው ሙቀቱ ሲበርደኝ ብርዱ የሚሞቀኝ -በረከት ዘውዱ @yesewqene
0
19
"በአፍላ ትጀምራላችሁ በወረት ትተውታላችሁ። ያወቃችሁትን ትረሳላችሁ፣ ያላወቃችሁትን ለማወቅ ትጥራላችሁ፤ የያዛችሁትን ትረግጣላችሁ፤ የረገጣችሁትን ትይዛላችሁ። ምኞታቸሁ ልክየለውም፤ አምሮታችሁ ብዙ ነ
"በአፍላ ትጀምራላችሁ በወረት ትተውታላችሁ። ያወቃችሁትን ትረሳላችሁ፣ ያላወቃችሁትን ለማወቅ ትጥራላችሁ፤ የያዛችሁትን ትረግጣላችሁ፤ የረገጣችሁትን ትይዛላችሁ። ምኞታቸሁ ልክየለውም፤ አምሮታችሁ ብዙ ነው። የአማራችሁን ስታገኙ ወዲያው ይሰላቻችኋል። ተው የተባላችሁትን ትሽራላችሁ፤ የተከልከላችሁትን ትደፍራላችሁ፤ የተፈቀደላችሁን ችላ ትሉታላችሁ። ቤተ መቅደስ እንዳትገቡ ብትከለከሉ ወደ ፊት ቤተ መቅደሱን በመስታዎት ሠርታችሁ መቅደስ ባትገቡም እንኳን ሁሉን ከውጪ ሆናችሁ ማየት ትፈልጋላችሁ። ሁሉን ማወቅ ትፈልጋላችሁ፤ በአንዱም ግን አትጠቀሙበትም። ሁሉ አላችሁ፤ ግን ባዷችሁን ናችሁ። ሃይማኖት እንጅ እምነት የላችሁም!" ቀጠሉ አባ ሰውነታቸው እንደ ቅኔ ዘራፊ በስሜት ይናጣል... @yesewqene
0
20
ጭንቀቱ ስለ ነገ ነበር ዛሬ ማታ ሞተ... @yesewqene
ጭንቀቱ ስለ ነገ ነበር ዛሬ ማታ ሞተ... @yesewqene
0