cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሱናህ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ #ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች #አስተማሪ ታሪኮች # ዲናዊ ትምርቶች

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://t.me/abujaefr በዚህ ቻናል ኢስላማዋ ሕግጋትን እና የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት እና በነብዩ ሱና የተመሰረቱ ትምህርቶችን በአላህ ፍቃድ የሚለቀቅ ይሆናል
Show all...
أبو جعفر

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም እንደነዚ አይነቱ ሰዎች እንዳትታለሉ እነዚ የውሸት አፍቃሪ ናቸው የሚያወሩት ሌላ የሚተገብሩት ሌላ የሆኑ ሰዎች ናቸው የተለያዩ የሽርክን ግጥምን በዜማ እያሉ የሰዎችን ቀልብ የሚያበላሹ የሰይጣንን ዘፈን የሚዘፍኑ ናቸው https://t.me/c/1684671673/35
Show all...
እምቢ በይ እታለም! (ከካፊር ጋር ትዳር ለሚያስቡ እህቶች) ለአላፊ ደስታ ስትይ ………. ለምትከስመው ጠውልጋ ትዳር ከምትመሰርቺ ………. ኢስቲንጃ ከሌለው ጋ ለዚች ጤዛ ዱንያ ብለሽ ………. ብልጭ ብላ ለምትጠፋ ከለጋሱ ጌታ ዘንዳ ………. ከትንኝ ክንፍ ለማትሰፋ እያለቀስን መጥተን ሳለ ………. እያለቀስን ለምንለቃት አኺራችንን አስበን ………. ምናለ ብንንቃት?!! እቱ ከጌታችን ጋራ ………. ነገ ከባድ ሂሳብ አለ አስፈሪ ጭንቅ የሚያይበት ………. መናጢ ሁሉ ያልታደለ ዛሬን ከመስመር ለቆ ………. ወደ ጥፋት ያጋደለ ከእርኩሳን ጋር ተጣምሮ ………. በክህደት ላይ የዋለለ ነገን በዛሬ የሸመተ ………. የዋህ እራሱን ያታለለ “ያ ለይተኒ” የሚልበት ………. ነገ የቁጭት ቀን አለ፡፡ ይልቅ ስሚኝ እህት አለም፡ ትዳር የጌታ ሲሳይ ነው ………. ከባለ ዐርሹ የሚወሰን ስለቋመጥን ሳይሆን ………. ፈቃዱ ሲኖር የሚደርሰን “ይታደሉታል እንጂ ………. አይታገሉትም” ነው ነገሩ ውሳኔው ከላይ እስከሚወርድ ………. ከዱዓህ ጋር ይሶብሩ፡፡ እንጂ ከእንጨት አምላኪ ጋ እንጂ “አንድም ሶስትም” ከሚል ዜጋ በስሜት ናላው ዞሮ ………. ሊያጠምድሽ መረብ ቢዘረጋ ማር በሚተፋ ምላሱ ………. በስልት ወዳንቺ ቢጠጋ ምናባዊ ሐሴት አይተሽ ………. ጉም ለመጨበጥ መንጠራራት ለተስፋ ዳቦ እየቋመጥሽ ………. አትሁኚ የ’ሳት እራት፡፡ በምታይው ብልጭልጭ ………. እራስሽን አትደልይ ባለ ገዳይ መርዙ እባብም ………. ለስላሳ ነው አስተውይ፡፡ ይልቁንም ረጋ ብለሽ ………. ከአፅናፍ ማዶ ተመልከቺ ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ………. ለተኩላ አትረቺ ለዚች አጭር ህይወት ስትይ ………. በራስሽ ላይ አትሸፍቺ፡፡ ለዚህ ብላሽ ፈራሽ ገላ ለዚህ ከንቱ ገልቱ አተላ ዛሬ እጅሺን አትዘርጊ ነገ እንዳትጠወልጊ፡፡ ሶላት ቁርኣኑ ተትቶ ሒጃብ አደቡ ተዘንግቶ በላኢላሀ ኢለላህ ቦታ ………. “አንድም ሶስትም” ተተክቶ ግንባር ለመስቀል ሲዋረድ ………. የሐያሉ ሱጁድ ቀርቶ ከቤትሽ ግድግዳ ላይ ………. የፈረንጅ ስእል ተለጥፎ ሐያእ ግብረ-ገብነትሽ ………. ከላይሽ ላይ ተገፎ ከግንባርሽ ላይ ነጥፎ ………. ከልብሽ ላይ ተንጠፍጥፎ መስጂድ የለመዱ እግሮችሽ ………. ወደ ከኒሳ ሲያመሩ ጠላ ኮረፌ እየጠመቅሽ ………. ሰካራሞች ሲያጓሩ ይሄ እውን የሆነ እለት ያኔ ሆነሻል የቁም ሙት!! T.me/HijabNewawebta
Show all...
ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ተዋት! ቀኗን አታኝከው! ውበቷ ሳይደበዝዝ ፤ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ። ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ በበለጠ ትርጉም አለው! @HijabNewWebta
Show all...
Show all...
الموسى.m4a7.50 MB
6ቱ የሸዋል ቀናት ፆም T.me/HijabNewWebta
Show all...
6ቱ የሸዋል ቀን.mp31.74 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ ከላይ እንደምትመለከቱት መስጂዱን አሰርቶ ለመጨረስ ብዙ ብር ይጠይቃል ስለዚህ ያላችሁን ከመስጠት ወደ ሁዋላ አትበሉ ❗️ እንደዚህ አይነት እድሎችን አናሳልፍ የማይቁዋረጥ ሰደቃ እኮ ነው❗️ አስባችሁታል ሞት ከመጣ ምንም ልስራ ብንል አንችልም ሁሉም ስራችን ይቁዋረጣል ነገር ግን ዛሬ ተባብረን መስጊዱን ካሰራን ሞተን እንኩዋ አጅራችን አይቁዋረጥም እና ምን እንጠብቃለን ያለንን መስጠት ነው እንጂ ከታች ባለው የባንክ አካውንት እናስገባ ተጠቃሚ እንሆን ዘንድ 👇👇👇 የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሸምሰዲን ያሲን አህመድ አሊ አብዱሙኢን አህመድ የ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000457199116 ዛሬ አንድ ብር የሰጠነው በኢህላስ የአላህን ፊት ፈልገን ከሆነ ምን አልባት ከእሳት ልታድነን ትችል ይሆናል በዚህ ሰበብ ‼ አላህ ሱብሀነሁተዓላ ምን ይለናል ...وَمَاۤ أَنفَقۡتُم مِّن شَیۡءࣲ فَهُوَ یُخۡلِفُهُۥۖ وَهُوَ خَیۡرُ ٱلرَّ ٰ⁠زِقِینَ «...ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው» በላቸው [Surah Saba' 39] t.me/HijabNewWebta
Show all...
_አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ እንዴት ናችሁ_ ለ ቢላል መስጊድ ማሰሪያ ያላችሁን አበርክቱ የማትቁዋረጥ ሰደቃን ሰድቁ ❗️❗️ እንዴት ነው ገንዘቡን ምሰጠው? ለሱ አታስቡ 👆👆 ከላይ ባለው የ ባንክ አካውን አስገቡ አሏህ {ሱባሃነሁ ወተአሏ }በተከበረዉ ቃሉ እንደዚህ ይላል . الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ثُمَّ لَا يُتْبِعُونَ مَا أَنفَقُوا مَنًّا وَلَا أَذًى ۙ لَّهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በአላህ መንገድ የሚለግሱ ከዚያም የሰጡትን ነገር መመጻደቅንና ማስከፋትን የማያስከትሉ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነርሱም አያዝኑም፡፡ (አል በቅራህ 262) https://t.me/c/1684671673/35
Show all...
#ኒካህ እንዴት ነው የሚታሰረው? ኒካህ ለማሰር ከላይ የጠቀስናቸው መስፈርቶች ከተሟሉ በኋላ የሷ ወልይ ወይም ደግሞ እሱ የወከለው አካል ሊያገባት ለፈለገው ወይም ለሱ ተወካይ የልጅቷን ስም ጠርቶ ወይም ወደሷ አመላክቶ ላንተ(ላንተ የሚለው የሚያገባትን ሰው እያናገረ ከሆነ ነው ካልሆነ ግን ስሙን ነው ሚጠራው) ድሬልሀለው ወይም አጋብቼሀለው ይለዋል።እሱም(የሚያገባት ሰውዬ) ተቀብያለሁ ይለዋል። ይህ ንግግር ሰዎቹ በሚግባቡበት በየትኛውም ቋንቋ ሊሆን ይችላል። የሚድረው አካል ተወካይ ከሆነ የተወከለ መሆኑን መግለጽ አለበት።ስለዚህም ሲድር የወከለኝ እከሌ ልጅ የሆነችውን ለእከሌ ድሬለታለሁ ነው የሚለው።ተቀባዩም ተወካይ ከሆነ ተቀብያለሁ ሳይሆን ለወከለኝ እከሌ ተቀብዬለታለሁ ነው የሚለው።ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልቶ ይህ ከተፈጸመ በኋላ ኒካው ታስሯል ማለት ነው። #ኹጥባ ማድረግ ኒካህ ከመታሰሩ በፊት ኹጥበቱል ሀጃን ማድረግ ግዴታ ባይሆንም የተወደደ ተግባር ነው።ኹጥበቱል ሀጃ የሚባለው ይህ ነው {{ إن الحمد لله نحمده ونستعینه ونستغفره ونعوذ با لله من شرور أنفسنا وسیئات أعمالنا من یھده ﷲ فلا مضل له ومن یضلل فلا ھادي له وأشهد أن لاإله إلا ﷲ وحده لا شریك له وأشهد أن محمد عبده ورسوله }} ¹⁰⁷ ከዛህም እነዚህን ሶስት የቁርአን አንቀጾች ያነባል { يٰٓأَيُّهَا الَّذِينَ ءَامَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ } ¹⁰⁸ { يٰٓأَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِى خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وٰحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَآءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِى تَسَآءَلُونَ بِهِۦ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا } ¹⁰⁹ { يٰٓأَيُّهَا الَّذِينَ ءَامَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا (70) يُصْلِحْ لَكُمْ أَعْمٰلَكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَمَن يُطِعِ اللَّهَ وَرَسُولَهُۥ فَقَدْ فَازَ فَوْزًا عَظِيمًا (71) } T.me/yessuunnah
Show all...
ሱናህ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ #ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች #አስተማሪ ታሪኮች # ዲናዊ ትምርቶች

ለሴቶች! በርካታ እህቶቻችን በዲን አስተማሪዎች እንደሚበደሉ ይወራል። "ዲኔን ያስተምረኛል"፣ "አላህን ይፈራል" ያሉት ሰው ለህይታቸው መዘባረቅ ሰበብ ሲሆን ያጋጥማል። እኔ ለዚህ ችግር ቀዳሚ ሰበብ የራሳቸው የእህቶቻችን አለማስተዋል ይመስለኛል። በርግጥ ዲንን መስፈርት አድርገው ልባቸው ሰፍ ቢል አይፈረድባቸውም። ኧረ እንዲያውም የሚደነቁበት ነው። ነገር ግን ከዲን ጎን ለጎን የሰውየው ስነ ምግባር ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። አንድን ሰው ደዕዋ ላይ መሳተፉ፣ ዒባዳ ማብዛቱ፣ ወዘተ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ አብሮ ለመኖር የሚያስችል ወሳኝ ቅመም ግን ሊጎድለው ይችላል። ስነ ምግባር። ለዚህም ነው ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ዲኑንና ስነ ምግባሩን የምትወዱለት ሰው ከመጣችሁ (ልጃችሁን) ዳሩት" ያሉት። ስነ ምግባር ከዲን ጋር በተጓዳኝ እንደተገለፀ ያስተውሉ። እናም እህቶች ሆይ! ዲንን እንደ መስፈርት ስታስቡ አኽላቅንም አትርሱ። በምትችሉት መንገድ ሁሉ አጣሩ። መስፈርታችሁን በጣም ጥብቅ አታድርጉት። ጭራሽም አታላሉት። በልክ። ግልባጭ:– ለወንዶች! እባካችሁን ፀባያችሁን አሳምሩ። ካልሆነ ግን ሀ/ ጥሩ ሚስት ያመልጥሀል ለ/ ጥሩ ህይወት ያመልጥሀል ሐ/ ጥሩ እድል ያመልጥሀል። ✍የጎሮ ሠለፊያ ወጣቶች t.me/yessuunnah
Show all...
ሱናህ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ #ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች #አስተማሪ ታሪኮች # ዲናዊ ትምርቶች