cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Your vote is important✈️

Jesus is way ,true ,bread belay gelatiya minster

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በዚህ Video በመንፈሰ ተሞሉ ሲሳይ አዙዛ #በፀሎት ፕሮግራም ላይ #የነበረው ክብር ልዩዩዩዩ ነበር😭😭😭😭😭🔥🔥 🚨ክፈቱትና ተሞሉበት #11 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Show all...
#Dr_Abiy_Ahmed🤴🏿 🚨ሰው መንፈስ ነው? 🚨ሰው መንፈስ አይደለም?😁     ሰው #መንፈስ ነው ወይስ #መንፈሳዊ💊 ብሎ #አጠር አርጎ #አስተምሮአል……… ስሙትና #ለጓደኞቻችሁ Share አርጉ♻️♻️♻️        #SHARE #SHARE 💯 #REFORMATION_4👇🏾#ETHIOPIAN_CHURCH❤️‍🔥           ▷ Join Us◁   ▷ @ItsTime4Revival ◁   ▷ @ItsTime4Revival ◁   ▷ @ItsTime4Revival ◁   ▷ @ItsTime4Revival ◁   ▷ @ItsTime4Revival ◁   ▷ @ItsTime4Revival ◁           ▷ Join Us◁ #REVIVAL_IS_NEAR🌧🌧🌧
Show all...
#የአሱዛው_ስትሪት_ሪቫይቫል #part 1 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እንደ ፈረንጆቹ የዘመን አቆጣጠር ሚያዚያ 9/1906 በአሜሪካውያውን የቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ የወንጌል መቀጣጠል ምክንያት የሆነው ሪቫይቫል🔥 እውን ሆነ፡፡ የሪቫይቫሉ🔥 እሳተ ጎመራ የፈነዳበት ሥፍራ በባልና በሚስቶቹ አፍሮ አሜሪካውያን ወንድም ሪቻርድ ና እህት ሩት አስበሪ መኖሪያ ቤት ነበር፡፡ ሁለቱም የአፍሪካ ዝሪያ ያላቸው ትጉሃን የጌታ ባሪያዎች ነበሩ፡፡ ባልና ሚስቶቹ በዛን ዘመን የዕለት እንጀራቸውን ያገኙ የነበረው የነጭ ከበርቴዎችን የተንጣለለ ህንጻ በባርነት መንፈስ እያገለገሉ ነበሩ፡፡ እነሆ የመኖሪያ አድራሻቸው ሎስ አንጀለስ ግዛት፣ አሱዛ ስትሪት ቦኔ ብራ 214 ጎዳና ላይ ይገኛል፡፡ 👉አንድቀን በእነዚህ ጥቁር አፍሪካ አሜሪካውያን ቤት ውስጥ አንድ ዓይና በሆነ ጥቁር ወንጌላዊ አማካኝነት የእግዚአብሔር መንፈስ በድንገት ዘነበ፡፡ ያ ሠማይ ተኮር የመንፈስ ዝናብ መላውን የአሜሪካ ወግ አጥባቂ ነጮች ከልብ አስደነገጣቸው፡፡ ‹‹አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና›› (ገላ 3፡28)፡፡ በእነ ቻርለስና ሩት ቤት የነበረውን ፕሮግራም ሲያገለግል የነበረው የዛን ሰሞን ከሂውስተን ቴክሳስ የመጣው ጥቁሩ የቅድስና ሰባኪ ዊሊያም ሰይመር ነበር፡፡ የዛን ሰሞን ሰይመር ባጋጠመው መድረክ ላይ ሁሉ ‹‹እግዚአብሔር ክብር መገለጥ ... 🔥እሳት 🔥እሳት ... የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝነት ... 🔥እሳት 🔥እሳት... ›› እያለ ይሰብክ ነበር፡፡ ይህ ስብከቱ በመላው የአሜሪካን የጥቁሮች አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ተሰማ፡፡ ልክ እንደ እርሱሁሉ የእግዚአብሔር ጉብኝት ናፋቂ የነበሩት ቻርለስና ሩት ዊሊያም ሰይመር ይህንን የስብከት ሀሳቡን በእነርሱ ቤት ውስጥም ተገኝቶ እንዲሰብክ ጥሪ አስተላለፉለት፡፡ የጌታ ባሪያ ዊሊያም ሰይመርም ጥሪያቸውን ተቀበሎ ሩትና ቻርለስ አስበሪ ወደሚገኙበት የሎስ አንጀለስ ከተማ የአሱዛ ቀዬ መጣ፡፡ ይህ የጌታ ባሪያ ወደዛ ቤት ሲደርስ ውሃ ሞቆለት ገላውን መታጠብ፣ ማሽላ ተቆልቶለት አንጀቱን ማጥገብ አልፈገም፡፡ ብቻ አሱዛ መንደር እንደደረሰ ፈጥኖ ወደተዘጋጀለት ምስባክ ላይ ቆሞ በቁጥር ሃምሳ ለማይሞሉ ጥቁር አሜሪካውያን ስለ ዳግም ጴንጤቆስጤ በከባድ የመንፈስ ርሃብ እየተርገፈገፈ ይሰብክ ጀመር፡፡ ሰይመር በስብከቱ ሁሉ ‹‹በህያው ቅዱስ ቃልህ ያነበብንህ፣ በአዳንካቸውና ለሥራህ በሾምካቸው ባሪያዎችህ መካከል የወረድህ ህያው የእግዚአብሔር መንፈስ ሆይ እንሆ ዛሬም እንደ ቃልህ በእኛ ላይ ውረድ››እያለ ስብከቱን ቀጠለ፡፡ ዊሊያም ሰይመር እንዲህ እያለ ይስበክ እንጂ ራሱም ቢሆን መንፈስ ቅዱስን አልተሞላም ነበር፡፡ ጥማቱ የመነጨው አንድ ለሊት ሐዋሪያት ምእራፍ ሁለትን ቁጭ ብሎ በማንበብ ላይ ሳለ ነበር፡፡ https://t.me/Nafi_HS https://t.me/Nafi_HS https://t.me/Nafi_HS https://t.me/Nafi_HS
Show all...
በ 2015 እግዚአብሔርን አምነዋል #የሲሳይ የመዝሙር ግብዣ @SisayAzusaRevivall
Show all...
የ 2015 አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ ይርጋለም ሙሉወንጌል ልጆች ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ ... " በ 2015 ምን ይታይሃል ?? " #END_TIME_REVIVAL🔥🔥🔥🔥🔥 ▷ @ItsTime4Revival ◁ ▷ @ItsTime4Revival ◁           ▷ Join Us◁ #REVIVAL_IS_NEAR🌨🌨🌨
Show all...
"ከስዖል የተላከ የፍቅር ደብዳቤ" እባካችሁ ስሙት ለሌሎችም አስተላለፉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @wongellealem @wongellealem
Show all...
🔥You are holy jesus😭😭😭 አምላካቹ ቅዱስ ነውና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭 @bekiti @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes join and share🙏
Show all...
#ላክ Challenge ጳጉሜን ለ #ሪቫይቫል በጳጉሜ ወር ስለ #ሪቫይቫል እፀልያለሁ ስለ #ኑሮ ውድነት አልፀልይም ስለ #ጦርነት አልፀልይም ስለ #ጁንታው አልፀልይም ስለ #ፖለቲካ ጉዳይ አልፀልይም መቅደም ያለበትን #ወቅታዊ ጉዳይ አስቀድማለሁ በዚህ የሚስማማ ካለ ይሄንን መልዕክት ቢያንስ ለ አስር ሰዎች #share በማድረግ ይሄን #Challenge ይቀላቀል ። #END_TIME_REVIVAL🔥🔥🔥🔥🔥 ▷ @ItsTime4Revival ◁ ▷ @ItsTime4Revival ◁ ▷ Join Us◁ #REVIVAL_IS_NEAR🌨🌨🌨
Show all...
. ዳኛዬ ዘማሪ በእምነት ሙላቱ Live Worship | 17 MB sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ ▷◈ @ZELALEMAWI ◈◁ ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
Show all...
ጦሶ ነማ ሊባ ድንቅ አምልኮ ከዘማሪ ይትባረክ ታምሩ አና ኤፍሬም Jps tv live worship @leyesusezemralehu
Show all...