Alpha software engineering tutorial
Open in Telegram
1 005
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-930 days
Posts Archive
What is Website Development?🖥
የዌብሳይት ግንባታ ጽንሰ-ሐሳብ ምንድን ነው? ስለዌብሳይት ዴቨሎፕመንት በሰፊው ይዘጋጅ?
What is Website Development?🖥
የዌብሳይት ግንባታ ጽንሰ-ሐሳብ ምንድን ነው? ስለዌብሳይት ዴቨሎፕመንት በሰፊው ይዘጋጅ?What is
1444ኛ የረመዳን ፆም እንኳን አደረሳችሁ 🤲
ውድ የASET ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሰን ፣ አደረሳችሁ።
ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር እንዲሆንልን ከወዲሁ ምኞታችን ነው።
رمضان كريم 🌙✨️🎉
@Alpha_softwareenginering @Alpha_softwareenginering
What's your impression about medrek Academy?
Repost from ቀለሜ
መድረክ አካዳሚ
በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን ቅድሚያ ተሰጥቶ የተዘጋጀ በአይነቱ እና አቀራረቡም የተለየ የመጀመሪያው ሊያስብል የሚያስችል e-learning ዌብሳይት ተከፈተ።
በዌብሳይቱ ውስጥ
🥇አስተማሪ ሆነው ተማሪዎችዎንም እራስዎንም መጥቀም ያስችልዎታል።
🥇ተማሪዎች የተገመገመ እና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛል።
🥇ዓለምአቀፍ ስታንዳርዱን የጠበቀ በመሆኑ ለመጠቀም እጅግ ቀላል።
በዚህ ዌብሳይት ያስተምሩ ይጠቀሙ ይጥቀሙ።
ቅድሚያ ለሚመዘገቡ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች ይኖራሉ።
www.medrekAcademy.com
መድረክ አካዳሚ
በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን ቅድሚያ ተሰጥቶ የተዘጋጀ በአይነቱ እና አቀራረቡም የተለየ የመጀመሪያው ሊያስብል የሚያስችል e-learning ዌብሳይት ተከፈተ።
በዌብሳይቱ ውስጥ
🥇አስተማሪ ሆነው ተማሪዎችዎንም እራስዎንም መጥቀም ያስችልዎታል።
🥇ተማሪዎች የተገመገመ እና ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት እንዲያገኙ ያግዛል።
🥇ዓለምአቀፍ ስታንዳርዱን የጠበቀ በመሆኑ ለመጠቀም እጅግ ቀላል።
በዚህ ዌብሳይት ያስተምሩ ይጠቀሙ ይጥቀሙ።
ቅድሚያ ለሚመዘገቡ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች ይኖራሉ።
www.medrekAcademy.com
#MedrekAcademy
ሰላም ውድ የ ASET ተከታታዮች።
ከላይ ቮት(vote) ባደረጋችሁት መሰረት ስለአዲሱ ዌብሳይታችን ሰፊ ማብራሪያ ይዘን መጥተናል።
ዌብሳይታችን መድረክ አካዳሚ🖥(Medrek Academy) ይሰኛል። ከስሙ አሰያየም ስንነሳ ይህ የe-learning ዌብሳይት ሁሉም የማስተማር ችሎታ ያለው ግለሰብ በሙሉ ሊያስተምርበት የሚችል መድረክ ስለሆነ መድረክ ብለን ሰይመነዋል።
መድረክ አካዳሚ አለም አቀፍ standard የጠበቀ እጅግ በጣም ብዙ ልዩ ልዩ የሆኑ አዳዲስ features ይዞ መጥትዋል።
ትምህርት ለማስተማር ብዙ አቅዳችሁ ግን ሳይሳካላችሁ የቀረ። YouTube ጀምራችሁ ነገር ግን subscribers አልሞላ ብሎ የተዋችሁ ትክክለኛ የማስተማሪያ ቦታ 🌞መድረክ አካዳሚ ጎራ ማለት ይችላሉ።
መድረክ አካዳሚ ላይ ምን ምን ኮርስ ሊሰጥ ነው የታሰበው?🧐
ሁሉም ሰው ያለውን እውቀት በሙሉ ሊያስተምርበት ይችላል። ከምግብ ዝግጅት እስከ ቴክኖሎጂ ምንም ነገር ይዘው መጥተው ሊያስተምሩ ይችላሉ።
አድራሻ;-
Click here
Empower the minds of tomorrow by using the technology of today.
መልካም የእወቅት ጊዜ
Be with us
©Medrek Academy
አዲስ የe-learning Website ሰርተናል። ስለዚህ ዌብሳይት በስፋት ትንተና ይዘን እንምጣ?
#tip
📌 የ Github ጠቀሜታ
Github ለ:-
👉 software engineer
👉 Operating system developer
👉 Website developer
👉 Website designer
በ አጠቃላይ ለ programmer በጣም አስፈላጊ እና ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው platform ነው በተጨማሪም አብዛኞቹ የ technology companyዎች የስራ ቅጥርን ሲያወጡ የ github performance እንደ አንዱ መመዘኛ ሆኖ የሚቀርብ ነው በመሆኑም የ programming ተማሪዎች የ github account እንድታወጡ እንመክራለን👍
Join and Share
@alpha_software_enginering
@alpha_software_enginering
©ASET
📌 እንደ Programmer እነኚህን ማወቅ የግድ ይላችኋል
አንድ Programming language ከሌላው የሚለይበት ብዙ መከፋፈያ መንገዶች ሲኖሩ ከነዛ መካከል ዋነኛው ግን የ language type ።
ብዙ አይነት type አሉ ነገር ግን ዋና ዋና የሚባሉት ከታች በስም ተጠቅሰዋል 👇
📌 The 5 Major Types of Programming Languages
1. Procedural programming
A procedural language follows a sequence of statements or commands in order to achieve a desired output
This includes
C and C++
Java
Pascal
BASIC ..
2. Functional programming
Rather than focusing on the execution of statements, functional languages focus on the output of mathematical functions and evaluations.
This includes
Scala
Erlang
Haskell
Elixir
F#
3. Object-oriented programming
This type of language treats a program as a group of objects composed of data and program elements, known as attributes and methods.
Which includes
Java
Python
PHP
C++
Ruby
4. Scripting languages
PHP
Ruby
Python
bash
Perl
Node.js
5. Logic programming languages
Prolog
Absys
Datalog
Alma-0
📌📌 Note 📌📌
አንዳንድ programming language ሁለት ወይም 3 type ውስጥ ሊካተቱ ይችላሉ
ለምሳሌ C++, Java, Python
©ASET
👇👇👇👇👇👇
@alpha_software_enginering
@alpha_software_enginering
🚧አድስ ለዩኒቨርስቲ እጩ የሆናችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ለእናንተ ወሳኝ የሆኑ ቻናሎችን ይዘን መጥተናል መርጠዉ ይቀላቀላሉ !
1 FRESHMAN HANDOUTS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚የ Freshman Handout እና Short note ,Guide ብቻ የሚለቀቅበት ምርጥ ቻናል ነዉ👇
ይቀላቀሉ
▬▬▬▬
2 FRESHMAN EXAMS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚የFreshman Exam,Worksheet፤አሳይመንት የሁሉም ዩኒቨርስቲ በአንዴ የሚታገኙበት ቻናል ነዉ ተቀላቀሉ👇
ይቀላቀሉ
▬▬▬▬
3 ETHIO CAMPUS HANDOUTS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚የFreshman and Senior Handout የሚለቀቅበት በጣም ገራም ቻናል ነዉ ተቀላቀሉ👇
ይቀላቀሉ
▬▬▬▬
4 REMEDIAL STUDENTS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚ይሄ ደግሞ በጣም ወሳኝ ቻናል ነዉ ለ Remedial ተፈታኞች እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ይቀላቀሉ👇
ይቀላቀሉ
▬▬▬▬
5 EXIT EXAM HANDOUTS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚ይህ ደግሞ ለተመራቂ ተማሪዎች Handouts እና ለሎች መረጃዎች የሚለቀቁበት በጣም ወሳኝ ቻናል ተቀላቀሉ👇
ይቀላቀሉ
▬▬▬▬
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአልፋ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ቲቶርያል ተከታታዮች
አልፋ ከሰሞኑ የሚለቃቸውን የነፃ ኮርስ እንደሚኖር እየገለፀ ከዛ በፊት ግን እናንተ ተከታታዮችን ሽልማት ለመሸለም ዝግጅቱን አጠናቋል።
ለመሸለም
1) በቅድሚያ ከታች ያለውን ሊንክ ሼር ማድረግ
t.me/+GoGKqCefQuplNTk0
2) ወደ ቻናሉ እንዲገቡ ማደረግ
3) በመጨረሻም በቡታችን በመግባት ለስንት ሰው እንዳጋሩ መናገር።
በዚህ ውድድር 3 ሰዎች አሸናፊ የሚሆኑ ሲሆን
1ኛ የሚወጣው የ100 ብር ካርድ
2ኛ ለሚወጣ 50 ብር ካርድ
3ኛ ለሚወጣ የ25 ብር ካርድ እንልካለን።
መልካም እድል ይሁንላችሁ።
አልፋ የቴክኖሎጂ መሰላል።
https://apply.unicaf.org/refer-a-friend/en?refcode=Bo9N66Un7o
Apply this scholarship chance for free.
Its for 45000 african students
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የASET ተከታዮች ከዚህ በፊት ለመስጠት ታስቦ የነበረው የprogramming course ወደ ሐይሳን ቴክኖሎጂ የተላለፈ እንደሆነ እና ለሁሉም ክፍት እንዲሆን ስላደረግን ፍላጎቱ ላላቸው ሰዎች ሁሉ ታጋሩ ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችን ነው መልካም ጊዜ።
T.me/haysan_programming
